@abayneh.alemu72: #ልብ በሉ አሁን የሚጠሩት ከ220 በላይ የህገ ልቦና ፀሎት ማድረሻ የዲግና ስሞች ናቸው!!#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp @kimant press @my kmanit ኮድ 126🇪🇹🇲🇫🇪🇹

Abayneh Alemu
Abayneh Alemu
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 20 July 2026 20:33:46 GMT
77821
2010
145
335

Music

Download

Comments

solomonabebe095
solomon :
3000 አመት ወደ ኋላ በጣም ያሳፍራል
2026-07-21 18:02:39
11
siliconvalley57
🔋🔌 :
ከፍቅሪዝም በምን ይለያል?
2026-07-21 17:17:30
15
wubeshutwubet
wubiewubshet :
አትጃጃሉ
2026-07-21 08:12:58
18
hailek21
haile k :
ማለት ክርስቲያን ናቸው ወይስ አይሁድ ናቸው ትንሽ መረጃ ብትሰጠን
2026-07-21 10:18:24
8
tme.king.of.abay
tme king of abay :
2018 ብዙ ነገር ስላሳየኧን እናመሰግናለን
2026-07-22 20:06:26
2
mulatu.bekuru
Mulatu Bekuru :
ራያን የጠረው ለምንድን ነው ቆላድባ የጠራው ለምንድን ነው
2026-07-21 06:52:43
8
user8868622132855
ሰርክ አለም የናቷ ናፍቂ :
🥰
2026-07-22 19:54:48
0
user9283080847284
ሰአድ መሀመድ አወል :
ገርሞኛል
2026-07-21 17:42:19
0
mulukenalemu16
Muluken⛪💝💝 :
እኔ እምላችሁ ገና ህገ ልቦና ላይ ነው ያሉት ማለት ነው ይቅርታ አድርጉልኝ ስላልገባኝ ነው ህገ ልቦና ከህገ ኦሪት በፊት ነው እና አሁን እነሱ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አልተወለደም ማለት ነው በእነሱ አስረዱኝ
2026-07-21 12:54:15
4
user150211891219
user150211891219 :
kimant nachu
2026-07-21 11:42:13
3
mange3805
Mange :
This is the real Hige Libona Kimant religion. It is one of the ancient religion on the globe.
2026-07-22 18:16:35
1
nothing.is.possibl
@Yonas :
ቤተ እስራኤላዊያን ናቸው?
2026-07-21 14:45:24
2
awonegn981
ሽምላኬ :
ሲጀመር በማንነቱ የሚኮራ ህዝብ ነው። እኔ ከዋግ ወገኖቼን ለማግኘት እመጣለሁ። ሲበዛ እወዳችኋለን።
2026-07-21 06:55:57
1
yetewabliji
Ye Tewab Leji :
ደሞ ምኑን አመጡብ አይ ኢዮጲያ
2026-07-24 03:41:42
1
rediat_sebsibew
Red 🌸 :
hige libona mnden new ?
2026-07-21 11:06:46
0
__61180
ግ .ሐዋ 20 28 ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው :
ኢትዮጵያ ብሎም አምሀራ ክልል ውስጥ እንድህ አይነት ጉድ አለ ?😭😭
2026-07-22 11:05:23
2
gondarian3
Jan Media HouseHouse126 :
ስማቸውን ዘርዝረህ ፃፍልን እስኪ
2026-07-22 09:13:08
1
salamsiso198
ፅናት🦅እናቴ የኔ አለም🌎❤ :
አሜን አሜን አሜን🙏🤲🤲🤲
2026-07-22 20:53:45
1
habtamu.getachew17
Habtamu Getachew :
የትሐገር።ነው።
2026-07-21 12:02:04
0
user27170884948113
መዋዕል :
ዲግና ፡ ማለት ፡ ምን ፡ማለት. ፡ነው?
2026-07-21 17:31:58
0
habte037
Habte Tiena :
የአለም መድሃኒት የሆነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተወልዷል ። ወደ ሗላ አትቅሩ ።
2026-07-23 05:24:37
1
lebeza.alexos
አሀቲ ቃል ትበቁ! :
"ዲግና" ምን ማለት ነው?
2026-07-21 14:17:03
0
kal.kal7541
Blen :
ህገልቦና ማለት ሞን ማለት ነው እንድናውቀው አብራራልን
2026-07-21 12:23:26
0
mulelakachew626
አያ ሙሌ :
ቋንቋው ምን ይባላል?
2026-07-21 17:25:07
1
fikremariamtewabe3
The forgotten Engineer :
እስከ ዛሬ የክርስቶስን መምጣት አልነገርካቸውም??
2026-07-22 11:45:19
1
To see more videos from user @abayneh.alemu72, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About