Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@comedian_eshetumelese: "የበረከት ሥራህን መቀጠል አለብህ" #comedianeshetumelese #donkeytube #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Eshetu Melese - Official
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 20 July 2026 20:36:41 GMT
122471
12543
380
5999
Music
Download
No Watermark .mp4 (
10.46MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
4.02MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Enaት⛪️❤ :
የማንንም ምስክርነት ሳልሰማ የማምንህ እኔ❤️
2026-07-21 06:00:29
192
mukte_76 :
ይሄ ቪዲዮ ቫይራል ቢሆን ምኞቴ ነው ወላሂ
2026-07-21 03:29:11
146
sador cr.7 thd :
አይዞህ ወንድሜ እሾህም አይነካህ መድሀኒ አለም ካንተጋ ይሁን
2026-07-21 04:31:31
56
ሰው እንሁን :
ፈተና ለጊዜው ሊያስደነግጠን ሊፈትነን ተስፋ ሊያስቆርጠን ይችል ይሆናል እስካልሞትን ድረስ ሊያጠነክረን ሊያስተምረን ነው የሚመጣው ከኛ የሚጠበቀው ተረጋግተን ፈጣሪ ምን ሊያስተምረኝ ፈልጎ ነው የሚለው ነው ሊያስጨንቀን የሚገባው እሼ የቅዱሳንን ታሪክ ቆም ብለህ የምታነብበት ጊዜ ይመስለኛል በርታ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ
2026-07-21 05:37:14
27
derje :
ምን,እናግዝህ,እንደ,አቅማችን
2026-07-21 17:22:59
9
Tigist ye16 :
አልፎ ታዉራዋለህ የማያልፍ ቀን ቢኖር የምንሞትበትን ቀን ብቻ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-21 04:05:03
27
hiwi :
እግዚአብሔር ሀይልን ብርታትን ይስጥህ ወድሜ
2026-07-21 02:52:45
19
nam :
አንዳንዴ እንደዚ ፈተና ሲገጥምህ የበለጠ ሊሰጥህ ነው እሸ አይዞህ
2026-07-21 10:41:34
17
እንደ-ሰው ቢሆንማ ..¿¿¿ :
አይ ኢትዮጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ሳለ .... እስከ መች ይሆን በጎዎችን እያሸማቀቅን የምናጠፋቸው። መልዕክተኛው፣ ባላደራው፣ ... አሁን ደግሞ እሸቱ 😭😭😭😭 ለሁሉም ወንድሜ ፈጣሪ ብርታትና ጥንካሬውን ይስጥህ🙏🙏🙏
2026-07-21 02:13:09
32
desu :
ያሳዝናል የሚሰራ ሰዉ እንዲህ መሆን አልነበረበትም ይህ ስራ ሴራ እየተሰራበት ነዉ በሱ የሚቀኑ ሰዎች ምዕመናን እንዳንጠቀም እዉነትን እንከተል ።ከእሸ ጋር አብረነዉ እንቁም አንድነታችን እናሳየዉ ስለ ድንግል ማርያም ብላቹሁ
2026-07-21 09:52:50
12
yohi 06 23 :
be strong my brother and don't give up
2026-07-21 03:17:52
6
Ayni :
ምንም ምስክር አያስፈልግም መልካም ሰው እንደሆንክ እናውቃለን አትጨነቅ
2026-07-21 08:22:57
10
Mk Tatek :
አይዞህ እሼ ፈጣሪ ሊያስተምርህ ይሆናል
2026-07-21 11:58:58
8
marefiya tafese (mara) :
እሼ አይገርምህም ይህም አልፎ ማየትህ አይቀርም ከሰው አትጠብቅ እግዚአብሔር ብቻ ከአጠገብህ አይለይህ
2026-07-21 02:43:55
13
HailGioregis :
እሸ ይሄንን ስጽፍ በሁለት ነገር በውነት በጠለቀ ሃዘን ውስጥ ሆኜ ነው ። 1ኛ/ በደረሰብህ ችግርና ጭንቀት እኔም ከልብ ጭንቀትህን እጋራለሁ ። 2ኛ/ ሰው በተሳሳተ መልኩ ስላንተ በሚያወራው ነገር ለማሳመን የምታደርገው ጥረትሌላ ጭንቀት ነውና ሃዘን ተሰማኝ ። "ሰው የሚበላው የለውም ፣የሚያወራው አለው " እና ስላንተ ተጨማሪ ወሬ እንዲያወራ መንገድ እየከፈት ነው ። እባክህ ሃሳብና ጭንቀትህን ተረድተው ድጋፍ በማድረግ ዶንኪ ቲዩብ ለመታደግ ከሚተጉት ጋር ብቻ ትኩረት አድርግ ።
2026-07-21 07:56:30
8
1221maki1 :
እሼዬ እኛ እናምንካለን አንተ የቤተክርስቲያናችን ውድ እና እንቁ ልጃችን ነክ🥰🥰🥰🥰
2026-07-21 08:36:03
6
እውነት ወይም ሀሰት በሉ :
እኔ ግን ያልገባኝ ለማን ብሎ ይሄን ያክል የሚጨነቀው
2026-07-21 10:56:11
7
dany :
esha ayzoke wendema yalfale hulume egzayabhare kante gar nw ayzoke wendema
2026-07-22 17:28:57
0
ሳሚ ቴክኖ ግሉ :
ላይቭ ስትሪም ሲያረግ በዩቲዩቡ ገንዘብ አይሰራም ማለት ነው?????🤔 ለህዝብ ያላው ንቀት ሲገርም።
2026-07-21 06:36:13
4
jhon :
ለምን እኔጋ AI ሰልጥነህ ሚሊየነር አተሆንም እሼ
2026-07-22 13:50:14
0
አበራሸ 161921 :
የኔወንድም መልካምነትህን አለም በግልጽ እንዲወጣ ነዉ ሁሉም ለበጎ ነዉ
2026-07-21 09:53:39
1
yonas mesfin :
ፈተና አይቀርም ተዘጋጅቶ መጠበቅ ብቻ ነው🔥🔥👍👍👍❤️❤️❤️
2026-07-21 14:54:48
5
melos gift shop :
Egziabher yemiwedew new mifetnew ena lebego new
2026-07-22 08:36:27
1
Arsema🦋 :
እኛ ምን ማረግ ነው ሚጠበቅብን?
2026-07-21 08:08:38
8
demssew fikre :
ጠይቀህ ሳይሆን ሳይጠየቁ መግለጫ መስጠት ነበረባቸው ለማንኛውም ፈጣሪ ስራህን ያውቃል እና እሱ ይጠብቅህ የሄም የሂወትህ አንድ ታሪክ ነው ይሄ ቀን ያልፋል ፈጣሪ ያበርታህ
2026-07-21 05:03:17
4
To see more videos from user @comedian_eshetumelese, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
From bored to obsessed in 3 seconds!🐱🔥#playtime #kot #wholesome #catslovers #petpivot
#мем #Мем #мемы #мемчик #мемкомедия #меме #мемы2021 #мемасики #мемас #меми
#tiktokmaroc #chaabi #morocco #tiktokmaroc🇲🇦 #moroccotiktok
Alhamdoulilah sante yalla rek🙏🙏
[LewlewCGM48] - Chiang Mai106 Road Show Central Chiang Mai Airport 02.05.26 #LewlewCGM48 #CGM48
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy