@musictube369: ውብ አለሜ 🤌🤤 ✍️ለዛለ ሰውነት ማበርቻ ፤ የትውልድ ንዝረት የዓላማ ፅናትን፣በሙዚቃ ውስጥ መስከንን፣ ማክበርን፣ልክ የሆነ የዝምታ ጨከትን፣የእውቀት ማህደርን አገብጦ ማወቅን፣በፍቅር መጠመቅን፣ ግዙፍ የሆነ በምክንያት የቆመ ዝና እና ክብር ይህ ሁሉ በአንድ ላይ አዋዶ የያዘ የዘመን ወርቅ የትውልድ ምልክት ነው የክብር ዶ/ር አርቲስት የዜማ እና ግጥም ደራሲ የ50 አመት ባለሟል እጅግ የምንወደው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) 🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ "የዝምታ ጠበሉ ለሙዚቃው መንገድ ፈውስ ሆኗል"፡፡ "ቴዲ ፍቅር ያሸንፋልን" መሬት አውርዶ የሚኖር ነው:: በተጠራንበት መንገድ ስንጓዝ ለማረምም ለመታረምም እድል ይሰጠናል፡፡ የሙያ ክብር የሚገለጠው በስነምግባር ልክ ነው ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ያንን አድርጎ አሳይቶናል፡፡ ዛሬ የዓለም ዓይኖች ሁሉ ወደ ቴዲ አፍሮ "ኢቶ-ሪካ" የሙዚቃ ክሮች ላይ ቢዞሩም፡፡ ይሄኛው አልበሙ ፍፁም ከአድማጮች ልብ ገና ተደምጦ አልተጠገም እንደ መልካም ወይን እያደረ ይጎመራል እንደ ሌቦ አልበም ሁሉ አቡጊዳ አልበም ቀስ እያለ ነበር መደመጥና ሰው ልብ ውስጥ መግባት የጀመረው። በጊዜው ቴዲ ፒያኖ ባር(ቦሌ ጃፓን ፊትለፊት) ማታ ይዘፍን ነበር።ከአቡጊዳ መውጣት በፊት ቴዲ የምሽት ስራ ኮፊ ሀውስ ፣ ቡፌ ዲ ላጋር ፣ ላየን ክለብ....ይሰራ ነበር ከአፍሮ ሳውንድ ጋር።የቴዲ አቡጊዳ አልበም መደመጥ እና መነጋገሪያ ወደ መሆን ተሸጋገረ። አድናቂ ማፍራት ጀመረ አሉባልታም መጣ እንትን ላይ ፈረመ ምናምን ተባለ...ቴዲ ቴዲ...ቴዲ አፍሮ ቴዲ አፍሮ ሆነ። የአቡጊዳ መለቀቅን ተከትሎ ቴዲ ከአቡጊዳ በፊት ሌቦ ብሎ የሰራውና 11 ዘፈኖችን የያዘ አነጋጋሪ አልበም በኤ አይ ቲ ሪከርድስ አሳታሚነት ተለቀቀ። የዚህ አልበም መውጣት ቴዲን እና አሳታሚዎቹን አቀያየመ። ማረጋገጫ ባይገኝም ቴዲ ይሄ አልበም በዚህ ሁኔታ እና ጊዜ መውጣቱን(ያለቀ ስራ አይደለም ግን አይመስለኝም ጥሩ አልበም ነው) እና ተገቢ ክፍያ አለማግኘቱ ቅር እንዳሰኘው ይወራ ነበር። አሳታሚዎቹ የቴዲን የአቡጊዳ አልበም ስኬት እንደ ጥሩ አጋጣሚ በመቁጠር ነው ረጅም ጊዜ ካስቀመጡበት አውጥተው ለገበያ ያበቁት ነው ጉዳዩ። 📌ሌቦ አልበምን ቴዲ ያላለቀ ወይም አይመጥንም ቢልም በጣም ተወዳጅ አልበም ነው እስካሁን ይደመጣል።ይህ ውብ ጥንቅቅ ተደርጎ በታላቁ ፈለቀ ኃይሉ በኤክስፕረስ ባንድ የተሰራው በስሙ የተሰየመው በተለምዶ (ሌቦ) የተባለው ተወዳጅ አልበም 1 - ሌቦ 2 - ዋ_ዘንድሮ 3 - ቀዘብዬ 4 - ፅጌራዳ 5 - ሎምዬ 6 - ጓደኛ 7 - ሀገሬ 8 - ሸኘሁሽ 9 - ትዝብት 10 - ጉድ_ሰራችኝ 11 - ውብ_አለሜ የሚሉ ውብ ዘፈኖችን የያዘ ጣፋጭ አልበም ነው። ዛሬ እኔ ከቴዲ የሙዚቃ ባህር ጨልፌ ከዚሁ እራሱ በዜማ እና ግጥም አበጅቶት በብዙ ውዝግብ ከአቦጊዳ ቀጥሎ በ1994 ከወጣው በአዚያዜሙም ሆነ በስታይሉ ከቴዲ ሌሎች አልበሞች ለየት ከሚለው ሌቦ አልበም ላይ እጅግ ለመምረጥ ከሚከብዱት 11 ሙዚቃዎች "ውብ አለሜ"ን ጋበዝኳቹ🙏 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ቴዲአፍሮ💚💛❤ #ውብአለሜ #ethiopianmusic #musictube369

🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱🅴
🅼🆄🆂🅸🅲 🆃🆄🅱🅴
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 20 July 2026 20:45:03 GMT
78520
8676
63
671

Music

Download

Comments

tamrayehu.getu
Tame az :
tiktok lay endi temesche music semiche alawkem akerareb 10/10 yiketelbet
2026-07-21 10:10:05
8
ras.abel8
Ras abel :
የአያ ሙሌ ግጥም ነው እዚ አልበም ላይ ብዙ ግጥም የአያ ሙሌ ነው ለምሳሌ ሎምዬ ሎማሚት ፣ ቀዘብዬ ....
2026-07-21 09:46:34
34
abdi44194
abdi :
always my #1 album all of time
2026-07-22 19:48:03
0
ss.aaa138
Ss Aaa :
This track is full Film
2026-07-21 13:41:18
1
girum684
Gírum Andarge Mebt(Elec.Eng) :
I remember this Music, when I was in Campus befor some couple of years.
2026-07-21 18:45:50
3
zehasen
zehan :
my#1 of him❤️❤️❤️
2026-07-21 00:10:28
16
nate_v6
Nate :
besmam😭🔥 mechem aydegmewm yehenn
2026-07-21 05:22:13
16
henoel_
Henoel⚕️ :
ይሄን አልበም እሱ እራሱ አይደግመውም
2026-07-21 14:22:36
24
mastewalzmichael1221
mastewalzmichael 1221 :
underrated track 🔥🔥
2026-07-21 05:33:09
15
118ela
ELA 16 :
እንደዝ አልበም ምወደው የለም
2026-07-21 16:07:22
6
0812161921252730tm
የመስከረም ጀምበር :
ሌቦ አልበም😍😍😍 ቴዶ እኮ 👑👑👑👑ቃላት የማይገልፀው ጀግና ነው
2026-07-21 13:54:27
15
sahleseid
the real comment(እውነተኛው) :
ይሔ ዘፈን እውነተኛ ታሪክ ነው ስለ አንድ ድንግል ወጣት ልጅ መነኩሴ በዃላ ላይ ግን ሳያቀው ከአንዲት ሴት ጋር ፍቅር ይዞት ክህነቱን ስላፈረሰው ስለ እሱ የሚያወራ እውነተኛ ታሪክ ሙዚቃ ነው
2026-07-21 19:26:49
5
amen.firtuna
Amen Firtuna :
sijmer yhe zfn yeleyale
2026-07-21 15:36:19
5
m_inte
minte_123 :
🥀
2026-07-21 14:15:38
2
hayelomgkidan5
pogba :
ehe zefen efrem bizefnew asebkut
2026-07-22 09:24:05
1
.tg9452
TG :
Teddy
2026-07-21 16:28:07
1
chach.a21
chere... 21 :
😇ውብ አለሜ
2026-07-21 06:41:23
3
.2579504
ምኒሊክ :
wow
2026-07-21 06:15:15
2
mimimimisha7
mimimimisha7 :
🥰
2026-07-21 03:39:37
1
amanzh46
Aman :
ለማን ነበር ቴዲ ይህን ዘፈን አስቦ የሠራው ... ተናግሮት ነበር
2026-07-22 18:52:37
1
To see more videos from user @musictube369, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About