Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@manualdomundo140000: 20260721_011651_UTC_0
Vendinha do Crocodilo
Open In TikTok:
Region: BR
Tuesday 21 July 2026 01:26:39 GMT
126
1
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.97MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.97MB
)
Watermark .mp4 (
1.08MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @manualdomundo140000, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Women's Beach Vibe Ombre Palm Tree Print Set, T-Shirt + Drawstring Shorts, Casual Summer, Streetwear, All-Season Fashion #summerclothes #zaraoutfit #swimsuitoutfits #threepieceswimsuit #womenpjsets #flatteringtwopieceset #2piecesetwomen #cincodemayooutfit #summeroutfitswomen #swimwearstyle
بوون بە شەیتان هەڵمەبژێرە. #kurdistan #slemani #fyp #hawler #tiktok
az d tangavye dama ay daye😔💔#activsfra🙌🏻😼 #zaidox1 #zaidox2 #foryoupage #ahmetkaya
#ጾታዊ_ፍቅር ይህ ፍቅር ከመንፈስ አንድነት አልፎ የሥጋ ጥምረትን ይጨምራል፡፡ የሁለት ተቃራኒ ጾታዎችን መፈላለግ መቀራረብ መግባባት መዋደድ በልብ መጣመርና በነፍስ መተሳሰር ያጠቃልላል፡፡ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም ስላይደለ እግዚአብሔር የምትመች ረዳት ፈጠረለት፡፡ አዳምም “ይህች አጥንት ከአጥንቴ ሥጋዋም ከሥጋዬ ነው፡፡” ብሎ በደስታ ተቀበላት፡፡ አዳምና ሔዋን በገነት ጋብቻ ፈጸሙ፡፡ የጋብቻው ዓላማ ዘርን ለመተካት ለመረዳዳትና ከሥጋዊ መሻት ለመዳን ነው፡፡ አዳም ግን ሚስቱን በሥጋ ሩካቤ ያወቃት ከገነት ከተባረሩ በኋላ ነው፡፡ ወጣቶች ወደዚህ የከበረ ሥርዓት በክብር ለመድረስ ራሳቸውን ገዝተው በንጽሕናና ቃሉን በመጠበቅ የጎልማሳነት መንገዳቸውን በንጽሕና ሊመሩ ይገባል፡፡ በተቃሪኒ ጾታ ፍቅር መሳብ ጤናማነት ነው፡፡ የመፈላለግና የመዋደድ ፍላጎት በልባችን ያስቀመጠ እግዚአብሔር ነው፡፡ ስለዚህ ስሕተቱ ምንድን ነው? ስንል ያለጊዜያችን መሰናከላችን በጊዜያዊ ፍቅር መነደፍ በጋብቻ ሳንወሰን ለርኩሰት መጋለጣችን ነው፡፡ እውነተኛ በሆነ ልባዊ ፍቅር ስትወድቁ በቃል ኪዳን በመተሳሰብ ወደ ዓላማችሁ ፍጻሜ መድረስ አለባችሁ፡፡ ርካሽ ከሆነ መዋደድና ርኩሰትን ከሚያበረታታ ጊዜያዊ ፍቅር በመራቅ በንጽሕና ወደ ራእያችን ፍጻሜ መገስገስ አለብን፡፡ ጾታዊ ፍቅር የሁለት ተቃራኒ ጾታዎችን (ፍቅረኞችን) የልብ ጥምረት የዓላማ ጽናት የመንፈስ ኅብረትና በትክክለኛው ጊዜና ቦታ የሆነ የንጹሕ ስሜትን መሠረት አድርጎ ሕገ እግዚአብሔርን በመጠበቅ ወደ ጋብቻ ያመራል፡፡ #የፍቅር_ባሕርያት ፍቅር የመንፈስ ፍሬ ነው፡፡ ፍቅር የተሰበሩት የሚጠገኑበት ከርቤ የራቁት የሚቀርቡበት መዓዛ የወደቁት የሚነሡበት ክንድ የተበተኑት የሚሰበሰቡበት አደባባይ ነው፡፡ ፍቅር የእምነት መገለጫ ነው፡፡ ፍቅር በዘርና በቀለም በቋንቋና በወገን በትልቅነትና በትንሽነት አይወሰንም፡፡ ያለ ድንበር እንደ ወንዝ ውኃ ይፈሳል፡፡ ፍቅር ያለ መሰሰት ቸርነት ያደርጋል፡፡ የማይገባውን አያደርግም፡፡ ፍቅር በደልን አይቆጥርም፡፡ የራሱን አይፈልግም፡፡ ፍቅር ሁሉን ይታገሳል፡፡ በእውነት ደስ ይለዋል፡፡ ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም፡፡ አይቀናም፡፡ ተስፋ ያደርጋል፡፡ አያስታበይም፡፡ 1ቆሮ. 13:1-13፡፡ ፍቅር የክርስቲያኖች ተግባራዊ ሕይወት መገለጫ በዘመን ሁሉ የሚሠራ ሕያውና ኃይል ነው፡፡ ፍቅር የፍጻሜ ማሠሪያ ነው፡፡ ከአጠገባችን ላለችው(ው) ፍቅረኝችን የምንሰጠው የከበረ ማዕድን ነው፡፡ ይህ ማዕድን ቤተሰብ የሚያጌጥበት ብቸኛ መዋቢያ ነው፡፡ የቤታችን የሰላም መሰረት በመካከላችን ያለ የመንፈስ ኅብረት ማስሪያ ጽኑ ሰንሰለት ነው፡፡ #ምክር_ሰለ_ፍቅር_ለወንዶች ከአጠገብህ ላለች ሴት ፍቅር ስጣት በአንተ ልቧ ደስ ይበለው እርሷን ማስደሰት የሕይወትህ ገብ አድርገህ ቁጠረው በአንተ ውስጥ የእረፍት ወደብ እንደምታገኝ እስክታምን ድረስ የመከራዋ ዳርቻ የደስተዋ መጀመሪያ ሁንላት፡፡ በእርሷ ደስታ ውስጥ የራስህን ደስታ ፈልግ እግዚአብሔር ለደስታዋ ያኖርህ ዘንድ ለምነው፡፡ የፍቅርህ መሰረት ክርስቶስ ነውና ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያንን እንደወደዳት ደሙን እስከማፍሰስ መሥዕዋት እንደሆነላት አንተም እስከ መስዕዋት ድረስ ሴትህን ውደዳት፡፡ ሴትህ ከአንተ ከፍቅር ሌላ የምጠይቅህ ነገር እንደሌለ እወቅ፡፡ የፍቅር እጥረት ብቻ ነው የሚያነጫንጫት ይህንን ተግባራዊ አስማትን ከሰጠሃት የሚጎረብጠውን ፅባይህን እንኳን ይመቻታል የትዕግሥት ጓዳ ትሆንልሃለች፡፡ ወንድሜ ቤትህ ትንሿ ቤተ ክርስቲያን ማድረግህን አትርሳ በአምልኮ በኢየሱስ ፊት ሳትንበረከክ ፍቅርን ማሳደግ ከባድ እና የማይቻል ሥራ ነውና፡፡ ቤትህ ላይ የጌታ የወንጌል ብርሃን ይበራ ዘንድ የሚቻልህን አድርግ፡፡ ሴትህ ጋር አብራችሁ ጸልዩ የቅዱስ ቁርባን ሳምንታዊ መርሐ ግብር ይኑራችሁ መጽሐፍ ቅዱስን አብራችሁ አጥኑ በቅዱሳን ገድል ላይ ተወያዩ ወደ ቅድስና ተራራ ለመውጣት አብራችሁ ጥረት አድርጉ፡፡ ወዳጄ ከቤት ስትወጣ ሴትህን መሳም አትርሳ፡፡ በጥልቅ መሳምን
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy