@kokiy769: #አድርጉልኝ #🥺ኮፒሊክ #እረሱልን እየተሳደቡ እያቋሸሹ አላማቸዉ እዉቀት ኑሯቸዉ ለማስተማር ሳይሆን ለሚከፈላቸዉ ብር ለጊፍት ለፎሎ ለሶሻል ሚዲያ ለመታወቅ ለመፈመስ ከሚፈልጉ ሰዎች ጋር ገብተን እንስበክ እምትሉ ሰዎች እዉነት እዉቀት ኑሯችሁ ከሆነ ተማሩ ከኡስታዞቻችን እንዴት ድናቸዉን እደማስተምሩ እደማስከብሩ በናተ ምክንያት እረሱላችን ይቋሸሹ ይሰደቡ አያማችሁም😢😢😢😢😭

кσкιу🎀قمر🌖🫡 📸
кσкιу🎀قمر🌖🫡 📸
Open In TikTok:
Region: QA
Tuesday 21 July 2026 01:47:49 GMT
6912
1040
15
1005

Music

Download

Comments

yemaledasenek
Yemaleda senek :
እኔ ተናግሬ የደከመኝ ጉዳይ በተለይም ሴት እህቶቻችን መስሚያቸው ጥጥ ነው ሶስት ጥቅስ ይዘው ሂደው ይከራከራሉ ። ያ ብቻ ትልቅ እውቀት ይመስላቸዋል። ከዚያ ይልቅ እነዚህ ወንድሞቻችን ጋር ሼር በማድረግ ቁጭ ብላችሁ ብትማሩ ይሻላል ።
2026-07-21 03:57:43
25
juju.love580
. :
ይሄን ነው ያለነው እኛም ጀዛከላኸ🥰 ስድባቸው እራሱ ልብ ይስብራል
2026-07-21 04:07:58
6
alihamdulilah4800
الدنيا دورة ......💔💔🌏☝️👍 :
የተርዳውት ነገር የሆነ ሰው ጉልቤ ነኝ ካለ በየቦታው እየሄደ አደል ግጠመኝ የሚል 😂 እነዚህም እንደዛ ናቸው በቃ ካልገጠምን ይላሉ እየሄዱ ❗️እባካቹህ ተመከሩ😏
2026-07-21 09:16:43
1
neim821
(N)كون فيكون☝️) :
ኢንሻ አላህ ኢምሩየ ወንድሜ ጀዛክ አላህ🥰💗💪💐
2026-07-21 11:19:46
1
leyla513658
Black Dog 🐩✌️ :
ኢምሩ🥰😎
2026-07-21 08:39:37
1
zabeeba.kaleel
ኡሙ ኢምራን 😘🥰🥰 :
ሳህ በትክክል
2026-07-21 06:33:40
1
seadas27
𝔰𝔲𝔰𝔲🦋 :
እኮ ሸርርርርር
2026-07-21 03:23:24
3
today.for.tomorro4
Today for Tomorrow :
😂😂😂
2026-07-21 03:48:38
1
meri..or
📢ሐዋርያት መርየም👑📚☝ :
ተመከሩ ኡኡኡኡኢኡኢ
2026-07-21 12:16:19
1
user148656293
Islam is the way of Life :
ብትመልሱም አያስወሯቹም👌👌👌ታች ያወርዱና እንደዚነው አምላካቸው ሚክዱት ብለው ፖለቲካ ይሰሩባቸዋል
2026-07-21 14:30:57
2
alidandan44
🦅AliDandan ☑️🅰️🦅 :
😍😍😍
2026-07-21 10:56:23
1
122abd0
ǟɮɖ :
🥰
2026-07-21 04:51:12
1
ajeba477
አጂባ ቢንት ኢስላም :
🥰🥰
2026-07-21 04:26:16
2
rozina11112
roza🎀 :
🥰🥰
2026-07-21 08:42:18
1
hayu2156
⭐✍️Hâ¥𝑢𝑡𝑖♡ :
🥰🥰🥰
2026-07-21 08:29:13
0
user.hayat2
hayat❤❤🦢🦢 :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-21 20:28:17
1
To see more videos from user @kokiy769, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About