@willyethiopia1: ስለ ኮሜድያን እሸቱ ቀርቤ ያወኩት ማንነት ይሄ ነዉ ።

Willy Ethiopia
Willy Ethiopia
Open In TikTok:
Region: FR
Tuesday 21 July 2026 04:31:32 GMT
80560
6975
211
1468

Music

Download

Comments

creator.search.insight66
Sami love 25 :
እንዲህ ነው ምስክርነት እውነትን መመስከር ከገንዘብ ድጋፍ የበለጠ ነው
2026-07-21 09:12:36
66
mikobelu
MikoBelu :
ጥሩ ምስክርነት ነው!!...በዘመቻ ሰዎችን የማጥቃት ዘመን ላይ ስላለን ነገሩን መገንዘብ ነው
2026-07-21 08:59:43
30
user39351193668267
GecHa :
ከኢትዮጵያ መውጣት እፈልጋለሁ
2026-08-17 18:59:59
0
hiwetbeyene126
hiwetbeyene126 :
ትክክል እንደግፈዋለሁ በተረፈ መድሀንያለም ያግዘው አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏አንተም እግዝሀብሄር ይጠብቅክ ከአንተ ጋ ይሁን አሜን አሜን
2026-07-21 09:35:23
15
jakok
ቤሎዛን :
pls tell hw i can process to go switherland🥰
2026-08-11 14:23:11
1
negasi838
ወዲ ሃለቃ :
ስልክህ ኣይሰራም
2026-08-10 18:08:34
0
thirst335
Thirst :
ተባርክ ወንድማችን መልካም ሰው
2026-07-22 10:41:43
7
emuemuye19
Emebate Ayanawe :
እባካችሁ በአለን አቅም እናግዘው የቁርጥ ቀን ወንድማችን እሼ እግዚአብሔር ይደረስልህ ወንድሜ
2026-07-22 10:56:20
6
yeab7771
Mesay :
ተባረክ ዊሊ መልካም ሰው ነህ🙏🙏🙏
2026-07-21 09:40:08
11
esra9619
yalew tsefaye :
እባክ ወድም ልትረደኝ ትችላለህ
2026-08-17 13:25:50
0
user13077041401354
Girma faris :
አንተም መልካም ስለሆንክ ነው የመሰከርከው ብዙዎች ዘመም ካለ ጋር አብረው አይቆሙም ተባረክ🥰🥰🥰
2026-07-21 17:58:49
16
tefera55
new :
ምንም ጥያቄ የለም።
2026-07-21 15:30:36
9
sisay.nebebe
Sisay Nebebe :
ዊሊ እሸቱን የገለጰክበት ሀሳቦች ሁሉም አተን ይገልጸሀል ለሼ ድምፅ ሰለሆከዉ ከልብ እናመሰግናለን ።🙏🙏🙏
2026-07-21 16:24:06
3
meseretalemu278
meseretalemu278 :
ወሰደኝ
2026-08-17 18:47:10
0
eyerus.tilaye2
Eyerus Tilaye :
please አግዘኝ ወደ Canada
2026-08-17 13:28:53
1
dag123445
bele :
ፈጣሪ አለ የውነት አምላክ እሼ አይዞን
2026-07-21 11:00:55
7
ekram.tesfa
ekram tesfa :
ene efaligalew
2026-08-11 09:51:11
1
b_ru_k
k_n_i_g :
ሰልክን ላክልን ልጄን ካናዳ መላክ ፈልጌ ነው
2026-08-11 21:07:38
2
prophetmesfinmekonen
PROPHET MESFIN MEKONEN :
ኮመንት ለመስጠት የሚያስገድድ የተባረከ አእምሮ ያለው ሰው ንግግር በአማርኛ ቋንቋ እንደዚህ አይነት ነገር ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ
2026-07-21 12:39:40
8
user8alemewnetinnafaqie
Alem negn Ewnetin Nafaqie :
ይች ሃገር ሊታደጋት የሚችል ከእግዚእህብሔር በታች እንደዚህ የተማሩ ሰዎች ሥራ ሲሠህሩ ንው እግዚአብሔር አለሁ ይበልህ ውንድማችን ።
2026-07-23 04:27:23
1
user1327376375601
Hiwi :
እሼ ምርጥ ሰው ነው ፈጣሪ ይጠብቅልን ፈተናውን በድል ያሳልፈው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-22 11:10:40
1
alem.baltna
alem baltna :
የሚገርም ምስክርነት እግዚአብሄር ለቅንነትህ መልካሙን ይክፈልህ። እሼን እመብርሀን ከጠላት መንጋጋ መንጥቃ ታውጣው የቅዱስገብርኤል አማላጅነትና ጥበቃ አይለየው
2026-07-22 10:54:38
2
m6016254
M :
እባክህ ወንድሜ እንዴት ልመዝገብ
2026-08-17 17:38:35
0
captainltik74
Captain :
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጥሩ ምስክርነት ነው
2026-07-21 15:46:08
1
To see more videos from user @willyethiopia1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About