Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yedmasko.merkogna: #ከእውነት ጋር ብቻየን እቆማለሁ !#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር
የደማስቆው ምርኮኛ 21
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 July 2026 06:05:35 GMT
93078
5418
435
2764
Music
Download
No Watermark .mp4 (
24.37MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
toda :
This is literally the fact😭
2026-07-22 11:59:32
0
ቃሉ እውነት ነዉ :
bexam gobez nott fexarii yibarkot❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-21 19:01:05
1
eyob Rewina☦️ :
ከመንፈስ ቅዱስ ነዋ ተልእኳቸው ! የመንፈስ ቅዱስን ፍቃድ ማን ሊያስቆመው ይችላል ? እድሜ እና ጤናን ሰቶ ፀጋውን ያብዛለቸው! ለአንተም የእውነት ምስክር ስለሆንክ እግዚአብሔር ምስክር ይሁንህ☦️
2026-07-21 12:10:33
137
የድንግል ማርያም ነኝ :
ወንድሜ ከ14 አመቴ የጀመርኩ ሱሰኛ ዝሙተኛ ሰካራም የነበርኩ ሰው ነኝ በመምህር ግርማ ትምህርት በቀሲስ ሄኖክ እጅ ፀበል ስጠመቅ ቅባ ቅዱስም ስቀባ በእነዚህ ሁለት አባቶቼ እርዳታ ዛሬ ከነቤተሰቤ ቆራቢ ነን ክብር ይገባቸዋል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
2026-07-21 19:36:57
47
Abebe Dessie :
Thanks!
2026-07-22 06:50:35
0
alazer :
tank you
2026-07-21 13:35:52
0
blen01 :
long life
2026-07-22 15:14:37
0
ሀብተ ጊዮርጊስ :
የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ያክብርክ እንደዚህ ለእውነት ብንቆም ብዙዎቻችን በሀሳብ ባልተያየን ነበር እነዚህን አባቶች የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ አንተም ሁልጊዜ እውነትን ብቻ ተናገር መስክር
2026-07-21 12:43:08
35
wandiye dajane :
tabark wandime 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-21 19:35:39
0
Ruhama☦️ :
መምህር ግርማና መምህር ተስፋዬ ለኔ ባለዉለታዬ ናቸው. እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው 🙏🙏🙏
2026-07-21 17:33:48
13
Eftah bisrat wengel 21 :
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በነዚህ አባቶች ለቅዱስ ቁርባን በቅቻለሁ
2026-07-21 19:34:09
32
Dave-UK🇬🇧 17 :
አባታችንን መምህር ግርማን ያለበትን ቦታ የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ በማርያም🙏🙏🙏🙏
2026-07-21 13:29:52
31
kiyaዬ :
በእርግጥም መምህር ግርማንና ቀሲስ ሔኖክን ተዓምራቸውን በዓይኔም አይቻለሁ እንኳን ሊጠነቁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በድንግል ማርያም ስም እያሉ ሰዎችን ሲፈውሱ አይቻለሁ🙏🙏
2026-07-21 11:58:13
12
Gatehun :
ወድሜ እግዚሀቤር ይባርክክ እውነት ያናግረክ ሁሌም
2026-07-21 18:49:31
7
አቤል ዘ-ጰራቅሊጦስ 🙏 :
አባቶቻችን እና መምህራችን እኛ ተጠቅመንባቸዋል 🙏🥰
2026-07-21 10:11:28
31
ድንግል እናቴ እመበቴ :
መምህር ግርማ እውነተኛ አባት መሆኑን በሱባአ አይችያለው ስለዝህ ማንንም አልሰማም
2026-07-22 08:29:34
6
winner :
ጆሮ ያለዉ ይሰማ!!! ክርስትናን በተግባር የሰበኩን አባቶቼ እወዳችኋለዉ::
2026-07-21 16:24:35
9
hiwot 💚💛❤️ :
ሁሉንም አግቻቸዉ አላዉቅም እቤቴ ሁኝ አምላኬን እንዳዉቅ አድርገዉኛልከምነግርህ በላይ እድሜ ከጤና ይስጣቸዉ
2026-07-21 11:34:00
12
Tsi :
ተከተሉን አላሉም ክርስቶስን ነዉ የሰበኩት
2026-07-21 19:34:55
7
Yosphe Girma :
ለመጀመሪያ ጊዜ ወንጌል አቦምሣ ላይ የሰበኩ አባት ናቸው የመንፈስ አሰራርን ያሳወቁን ጥልቅ ግንዛቤ እንድናውቅ የረዱን ክፉን የመንፈስ አሠራር ደግ መስሎ ይታይ የነበረው ያጋለጡ አባቶች ናቸው
2026-07-21 17:06:39
6
🐦🔥 :
2026-07-21 09:58:05
13
አሮን የመክሊት ምስክር :
ትዕግስቴን ወደድኩት
2026-07-21 09:52:22
34
Micky G :
ለእዉነት የቆመ ሰዉ ዙርያዉ በፈተና የተከበበ ቢሆንም እግዚአብሔር አምላክ ግን ሁሌም ይጠብቀዋል 🙏🙏🙏
2026-07-21 12:52:12
6
ወንድ ልጅ አይጣ :
ተባረክ እግዚያብሔር ይባርክህ ለእውነት ስለቆምክ የእውነት አምላክ ይቁምልህ♥♥️♥️♥️🥰🥰 እውነት አትጠፋም።
2026-07-21 11:46:51
8
አቤቱ :
ዝም ብሎ ሰው ማጥፋት አይቻልም ምቀኝነት ነው በትክክል ገልጸህዋል
2026-07-21 10:49:26
8
To see more videos from user @yedmasko.merkogna, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Huyu tumfanyie nini aki 😡😡 @ceejay❤ #lexyxclusive #cookingwithkaparo #thexclusivesempire #cynxclusive #kitchenchronicles
مشاهير تك توك ــــ التركي الراسطه ــــ أغنية كامل ــــ الفنا💪🏻🫶🩶ن ــــ جغو الشغل ــــ ياعالم شعب الصيني ماله حل ❤🤟🏻
✨سويد عبد الفتاح ابداع وإتقان يفوق الخيال✨#قران_كريم #طارق_خلف👑
Dans la vie , il vaut mieux etre franc et dire la vérité et sa même si tu dois blesser. ✅ #franc #vérité #blesse #franchise
NEZUKO KAMADO DEMON ULTRA EXPERIENCE ⚡🔮 Epic dynamic pink blood demon art energy. Save this wallpaper. 🌙 #creatorsearchinsights #livewallpaper #livewallpaper4k #livewallpaper8K #wallpaper #wallpaperanimado #wallpapers #5dlivewallpaper #zhivyye_oboi #fondodepantallaanimado4k #papeldeparede #動態壁紙 #wallpaperhidup4k #壁紙4k #живыеобоинателефон #живыеобои4k #IPhone17pro #wallpaperlive #hìnhnềnsống #MobileWallpaper #120fps #PhoneWallpaper #fonddécrananimé #hìnhnềnsống4k #AestheticWallpaper #AnimatedWallpaper #ライブ壁紙4K #8kwallpaper #WallpaperArt #longervideos #3dlivewallpaper #2026 #fondosdepantalla4k #라이브벽지4k #amoled #nezuko #nezukokamado #demonslayer #kimetsunoyaiba #blooddemonart #bamboomuzzle #glowingeyes #neonpink #lightningbolt #magiccircle #kanjiart #actionanime #darkaesthetic #15secvideo
Bro unlock Bluetooth scratching 😭🙏 #funny #funnyvideo #fyp #funnycat #realatable
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy