@kellyutopiawit:

kali
kali
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 July 2026 07:14:34 GMT
105185
5254
223
256

Music

Download

Comments

samket39
😑😑😑😑😑😑😑😑 :
እንደ እኔ ሳትሞሸሪ ነዉ ዘፈኑን የምትወጂዉ ወይስ ትዝታ አለሽ?
2026-07-21 07:48:25
21
estifanos486
damagge :
የአሁኑ የታደሰው ሙዚቃ መሠረዝ አለበት ተበላሸ ያሳዝናል የድሮው ኦኮ አስማት ነው ሚመስለው ዜማው የሙዚቃው ቃና ኢንስትሩመንቱ የአሰቴር ድምፅ ማይ ጋድ !! እማይነካውን ነካካችው !!
2026-07-21 14:47:08
28
antex_sol
Antex--Sol👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤ :
አብሬሽ እቆያለሁ
2026-07-21 15:07:00
9
moja232321
Moja :
እኔም እዚሁ ነኝ
2026-07-21 17:04:08
7
biruh1621
biruh # bura :
አብረን እንቆያ🤔🤔
2026-08-03 07:59:31
4
leykcool
YL Cool :
አስቱ ያልተረዳችው አንድ ነገር አለ እሱም በኛ ውስጥ ይህ ሙዚቃ ምን ያህል ጥልቅ ስሜት እንደፈጠረብን አልተረዳችንም የማይነካ ነካች እዚህ ላይ ነን አከተመ
2026-07-21 16:26:03
13
natnaelgirma728
neና Náርድ¢© :
በፍጹም መነካካት የማያስፈልግ ነገር ነው ያደረገችው
2026-07-23 21:10:51
7
semir189
never give up :
አስቱዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-22 15:27:18
2
binyam.hailemicha
BINE :
አስቱ ዋው የ 7 ልጆች አባት ኦኛለው በሥዋ ሙዚቃ ተድሬ ግን ልጆቼ በማን ሙዚቃ ድሬያቸው እንደሆነ አላቅም 3 ተፋተዋል ከትዳራቸው
2026-08-11 18:12:48
3
babelu.abebe
Babelu Abebe :
ምን አንቺ ብቻ እኛም እንቆማለን !!
2026-07-21 14:38:39
3
djngggs
djngggs :
እጅግ የተለየ ማንም ያልደገመው የትዝታ ዘፈን ሀሳብ
2026-07-21 18:55:40
3
ephrema_62
Ephrem A :
እውነት ነው
2026-07-23 20:05:23
1
r331936
geep :
ይሄ እኮ ነው ለዛ ያለው
2026-07-22 22:02:16
2
matiyasalemu2
mati alemu :
እዛዉ ነን እንደ ቅርስ ነዉ የማየዉ🤔
2026-07-22 06:04:29
4
zerei67
zerihun zola :
አብረንሽ እንቆያለን ወይ ትዝታ ስሰማዉ ያሳብደኛል
2026-07-22 06:44:08
4
enkuteshomegeberselasi
Enku :
ትዳር ደስ የሚል እሳት ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-22 10:02:21
1
abetes21
Abetes21 :
Me too
2026-07-21 17:40:33
2
yaredyared66
🆈🅰🆁🅴🅳 🇪🇹 🇮🇹 ያሬድ :
የድሮው ክላሲካሉ ብቻ ደስ ይላል አሁን አበላሸችው
2026-07-22 09:35:40
4
abushasfaw01
Abush asfaw :
ምን አረኩሽ ግን በጌታ?
2026-07-21 18:30:51
3
theaibriefandremoteincom
AIB :
በጣም ነው ያበላሸችው አይነኬ ሙዚቃ ነው መዚቃው ክላሲኩ ብቻ ጥርግ ወደ ልጅነታችን
2026-07-21 16:25:25
5
user917528678
nati man :
enym esmamalew 🙏bchawon dghs yehone zefen new 👌👌👌
2026-07-23 10:02:58
2
amenameniblekkimu
አቸረ ዘበአማን :
"ሰዎች ብዙ ጊዜ የለመዱት ነገር ጋር የመጣበቅ አባዜ አለባቸው" ይላል ሳይኮ።
2026-07-24 14:01:44
2
sewmehon333
YABZEL/ :
አብረን ቆዩዎች ነን ማለት ነው!?
2026-07-24 11:52:06
1
To see more videos from user @kellyutopiawit, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About