@ethio_power: የኮይሻ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት 🔹 የኦሞ ወንዝን ይጠቀማል። 🏗️ የግድቡ አይነት፦ የአርማታ ጥቅጥቅ ሙሌት ግራቪቲ (RCC Gravity Dam) 📏 የዋናው ግድብ ከፍታ፦ 201 ሜትር 📐 ወደ ጎን ያለው ርዝመት፦ 1012 ሜትር 🌊 የውሃ ማጠራቀሚያ ከፍታ፦ 688.5 ሜትር ከባህር ጠለል በላይ ⚡ የማመንጨት አቅም፦ 1800 ሜጋዋት 📊 ዓመታዊ የኃይል ምርት፦ 6,460 ጊጋዋት በአማካይ ⚙️ 6 ፍራንሲስ ተርባይኖች 🔸 እያንዳንዳቸው 300 ሜጋዋት ያመነጫሉ 💧 የውሃ መያዣ አቅም፦ 6 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ 🔌 ከጊቤ 3 400 ኪ.ቮ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ጋር በጥምር የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ይገናኛል 🛠️ 2 የውሃ ማስገቢያ ዋሻዎች (10.6 ሜትር) 🛠️ 2 የውሃ መንደርደሪያዎች (Penstocks)

Ethiopian Electric Power (EEP)
Ethiopian Electric Power (EEP)
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 July 2026 07:32:38 GMT
2746
201
0
56

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @ethio_power, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About