@temesgenzegeye175: ውድ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ ¡ ብዙ ስደክመበት የነበረው መጽሐፍ አልቆ ወደ ኀትመት በዚህ ሣምንት ልገባ ነው! ለ፲፱ ዓመታት በተለያየ የአገልግት መስክ ከተለያዩ የእምነት ድርጅቶች ጋር ሰፊ ውይይትና ምክክር ከበርካታ ሰዎችም ጋር በዚህ መጽሐፍ ላይ በተቀመጡት ጥቅሶች መነሻነት ጠቃሚ የሆኑ ውይይቶች ተካሂደውበታል ፡፡ ‹‹መልስ ለመስጠት ተዘጋጁ›› የሚለው መጽሐፍ ጅራት ያድርሳል ከእናቷ ወይም መንገድ ያደርሳል ከመንገድ እንደ ተባለው ነው::የዘመናችን ትውልድ ለመንፈሳዊ ሕይወቱ የሚጠቅሙትን ቅዱሳት መጻሕፍት ተረጋግቶ እንዳይመለከት ከሚያደርጉት ምክንያቶች መካከል በቂ ጊዜ ማግኘት አለመቻልና በተለያዩ ጉዳዮች በጥድፊያ ኑሮ ስር መውደቁም እንደ ምክንያት ሲጠቀስ እንሰማለን ቢሆንም ግን ትክክለኛና በቂ ምክንት አይሆንም መጽሐፍ ቅዱስን በቀላሉ ከጎኑ አድርጎ እንዲያጠናው ለሚጠይቁትም መልስ እንዲሰጥበት በማሰብ ከውቅያኖስ በጭልፋ የመጨለፍ ያህል “መልስ ለመስጠት ተዘጋጁ ” ሳዘጋጅ ጠቀሜታው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች ከፍተኛ እንደ ሆነ ተስፋ አድርጋለሁ:: @ተመስገን የጌታ ልጅ @kesis Tewodros Eshetu @tedo_z_rufael 13 @ቀሲስ ዲበኩሉ በላይ @ፈለገ አትናቴዎስ @ክርስቶፎሮስ @Lidetekal_7 @ሊቀሊቃውንት አባ መልአኩ ታከለ @Alexa( ጌቴሰማኒ) @addis🇨🇦 @AMEN ✝️✨🌍✨ @Abba Aregawi Nemomsa ( ቆሞስ ) @abershi 30🇪🇹$🇦🇪 @Adisu ፲፫/💚💛❤️🇪🇹🇮🇹
Temesgen Zegeye
Region: ET
Tuesday 21 July 2026 09:23:35 GMT
Music
Download
Comments
Z South :
Congratulations!
2026-07-21 17:05:47
0
ye kefa qebex 1221 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-01 23:05:46
0
ኤፍታህ በለኝ ጌታ :
🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-31 03:38:31
0
Woinshet Abebe :
🙏🙏🙏
2026-07-23 16:09:39
0
AMEN ✝️✨🌍✨ :
🥰🥰🥰🙏
2026-07-21 14:23:49
0
ezentemenfesawi21🍋🍋🍋 :
🥰🥰🥰
2026-07-21 14:21:19
0
ፀዳለ ማርያም :
❤️❤️❤️
2026-07-21 09:34:19
0
ehite gebiral :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-03 07:40:17
0
To see more videos from user @temesgenzegeye175, please go to the Tikwm
homepage.