Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@saris.abo5: መብል በሐዲስ ኪዳን:
Saris Abo5
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 July 2026 17:00:00 GMT
54087
2536
56
916
Music
Download
No Watermark .mp4 (
23.82MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
21.82MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Babi JTJr. :
so, is it possible to eat pork? 🤷♂️
2026-07-22 09:22:38
1
Ale kesemay, singefa yemiay :
eeeeerrrrrr
2026-07-22 22:33:55
0
user56921365341 :
አይይይ አገላለጽ ና አረዳድ ሐዲስ ኪዳን የተረዳ ሊቅ
2026-07-23 02:37:15
1
ፊልክስ2025 :
መሃል ላይ ቀሩ ወይ ተፈቅዶል ወይም አልተፈቀደም በሉንጅ
2026-07-22 03:35:33
2
Meaza Asrat :
እና በብሉይ ኪዳን አናምንም ነው ሚሉን ወይስ ምንድነው
2026-07-22 11:27:26
0
zed :
'' አዳም ከበደለ በኋላ ብዙ ነገሮች በርኩሰት ውስጥ ነው ያሉት '' ይህ ማለት ምን ማለት ነው? ይብራራልን ። ምክንያቱም አዳም ከበደለም በኋላ ጌታ ለምግብነት የለያቸው (ያነጻቸው ) እንሰሳት እስከዛሬ ድረስ ባሉበት ሁኔታ ነው ያሉት ። እንደተረዳነው የክርስቶስ መሞት ከእንስሳት መንፃትን መርከስ ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም።
2026-07-21 19:11:02
0
hobby 521 :
አንድ ጥያቄ ብቻ መልሱልኝ የምታቁ ይሄ ሁሉንም ሀይማኖት ይመለከታል ከፈጣሪ directe ወርዶ የተነገረ ቃል ትርቁም ለምን አስፈለገዉ አስተዉሉ ለኛ በራሳችን ቋንቋ ተተርጉሞልን ለምንሰማዉ ሳይሆን ምሳሌ ሀዋሪያት ኢየሱስ ሲናገርበት የነበረዉ ቋንቋ እራሱ እየተተረጎመ ነዉ የሚነገረን እሱ እንዲህ ያለዉ እንደዚህ ለማለት ፈልጎ ነዉ እየተባለ ለምን ይተረጎማል ቁራንም በተመሳሳይ ለምን እኮ ለምን ለምሳሌ አንድ ሳይንስ ሳይንቲስቱ በዚህ በዚህ መንገድ ስሩ ብሎ የፃፈዉን ሳንስ አንድ ሀኪም እንዲህ ለማለት ፈልጎ ነዉ ብሎ በራሱ የሆነ ፍች ሰጥቶ ቢያክም ስንት ሰዉ ይሞታል ነዉ ወይስ የኔ ቃል ትርጉም ያስፈልገዋል እኔ የተናገርኩትን ተርጉማቹህ ተጠቀሙ ብሎ ተናግሯል ለምን በቀጥታ እንድንረዳዉ አልፈቀደልንም በቅን ልቦና መልሱልኝ
2026-07-22 07:16:31
0
king @ ሻባካ :
ደም ያለበት ሲባል ጥሬ ስጋ ነዋ?
2026-07-23 10:08:33
0
Ted :
ግን የኛ ሰው ምን ያህል ከእውቀት እንደራቀ የሚያሳየው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
2026-07-22 20:44:16
1
tewodros :
kale hiwot yasemalem tikikilegna temirit new
2026-07-22 13:38:46
1
x :
የምር መምህር
2026-07-22 04:44:09
1
Dani 21 :
ሚላዬ 10q
2026-07-22 06:18:08
0
beni :
ጎበበዝ
2026-07-22 03:08:42
0
abrical electricals :
ጎሽ
2026-07-22 01:39:32
0
jony :
አልገባኝም የኔታ
2026-07-21 18:18:50
0
Adugna Mengstie :
hii
2026-07-21 17:36:04
0
ቆሞስ አባ ፋሬስ :
ጎበዝ
2026-07-22 02:42:45
0
Aba Gebre silase :
እና ሁሉ መልካም የተባለው ስለምግብ የተጠቀሰ ነው ማለት ነው ? ኧረ ጥሩ አይደለም ኦሪቱ ይሻላል በሐዲስ ኪዳን የምግብ ሥርዓት ያልተሠራ በኦሪት ስላለ ነው ስለምግብ እንኳን ክርስቶስ ሐዋርያትም ስለምግብ አላስተማሩም ምክያቱም ዘሌዋውያን ተጽፏል ። የአሁኑ የሐዲስ ኪዳን መምህራን ተብየዎች ስለምግብ ባያስተምሩ ጥሩ ነው ስላልተለመደ ነው እንጂ ሁሉን መብላት ይቻላል ሲል አንድ ሰው ነግሮኛል እኔ ስላልተለመደ ነው የሚል መጽሐፍ ይጥቀሱ ስላቸው መጥቀስ አልቻሉም በጣም ያስጠላል አዲስ አስተምህሮ
2026-07-21 17:40:04
1
Ephrem beyene :
እኔ ይሄ ሰውዬ የሚሰጠውአስተያየት ሁሉ የምንፍቅና ነው
2026-07-22 09:10:28
0
አስቸጋሪው :
እሽ ጥሬ ስጋ መብላት ይችላል
2026-07-21 17:48:23
0
abyeelectron :
ወገን በዚህን ዘመን ቅባቱና ፀጋው ነው ከመናፍቁ በላይ ያስቸገረው ምክኛቱም ካባ ለብሰው የማዕረግ ስም ተሰቷቸው መምህራን ተብለው ተቀላቅለዋል ማንንም አትመኑ please be care full
2026-07-22 13:11:37
0
Tedros Kidane :
ተርት
2026-07-21 21:46:33
1
አቤንኤዘር :
ኦርቶዶክስ እኮ ግሩም ናት በገጸ ንባብ ሳይሆን በጥልቀት ለሁሉም መልስ አላት
2026-07-22 11:49:34
1
Habtamu :
buna metetat yfekedal weys ayfekedm
2026-07-22 10:49:26
0
worku :
25፤በሥጋ፡ገበያ፡የሚሸጠውን፡ዅሉ፡ከኅሊና፡የተነሣ፡ሳትመራመሩ፡ብሉ፤ 26፤ምድርና፡በርሷ፡የሞላባት፡ዅሉ፡የጌታ፡ነውና። 27፤ከማያምኑ፡ሰዎች፡አንዱም፡ቢጠራችኹ፡ልትኼዱም፡ብትወዱ፡ከኅሊና፡የተነሣ፡ሳትመራመሩ፡ የሚያቀርቡላችኹን፡ዅሉ፡ብሉ። ቆሮ 10:25-27
2026-07-22 13:29:11
1
To see more videos from user @saris.abo5, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@leonx Custom Painted Matte Black with @Monster Energy & @Alpinestars Decals. 6’2” for size reference, I look big on it in pics but it’s comfortable irl. (Pause)
GsxR🀄️ #600 #врек #foryou #suzuki #fyp
Ha long ngay 1 #halong
bloated + no makeup 😵💫😵💫 #fyp #foryou #viral
#ethiopianlivemusic #Ethiopianmusic #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ethio90smusic #ethiopiahagere #ethioerteria🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹 #viralvideo #90amharicmusic #ethiopian_tik_tok #oldamharicmusic #habesha #ethiopia
داسی وڈیوز مو خوخی وی چی جوڑوم___😎 #unfrezzmyaccount #fypシ #viwesproblem😌🙏💔 #پشتون_تاجیک_هزاره_ازبک_زنده_باد🇦🇫 PLEASE TIKTOK UNFREZZ MY ACCOUNT🫵
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy