@orthodoxy482: #creatorsearchinsights #75millionlikes #ቅዱስቁርባን ቅዱስ ቁርባን ከተቀበልን በኋላ ማድረግ ያሉብንን ነገሮች ፦ #orthodox #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒

ዲቦራ❣️𓐩የክርስቶስ☦️᭄ዝም ብለህ ተማር🫡
ዲቦራ❣️𓐩የክርስቶስ☦️᭄ዝም ብለህ ተማር🫡
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 21 July 2026 11:12:06 GMT
166031
15760
123
3646

Music

Download

Comments

lidya.lidya824
🌄ሊድያ የኪዳነ ምህርት❤👑 :
ለዚህ ክብር አብቃኝ ጌታሆይ ፍቃድህ ይሁን🥰🥰🥰
2026-07-21 18:25:18
136
dagm679
መሠረት :
የቁረብንበት ልብስ ስንተኛ መቀየር የለብንም
2026-07-22 05:28:46
15
haile_77
hailegnaw :
እስኪ በመፅሐፍ ቅዱስ ማስረጃ ቢያስደግፉልን...
2026-07-21 17:30:20
1
benaflak2
@"Amy" :
ሰው ሰላም ማለት ይቻላል ??
2026-08-14 07:08:36
0
mahi80416
MAHI ✝️ :
ወደ ማዳም ቤት ስንመለስ ስራ ይጠብቀናል እቃ እደማጠብ ወዘተ በማግስቱም ጥዋት ከ 24 ስአት በፊትም መታጠቢያ ክፍል ሲፀዳ ባጋጣሚ ውሃ ቢነካን የቤተክርስቲያንን ዶግማ ጣስን ማለት ነው እስኪ አብራሩልኝ በማርያም 🙏
2026-07-21 23:05:34
1
tekalignmamo7
tekalignmamo7 :
በየትኛው መፃፍ ውስጥ ነው ያለው ?
2026-07-22 00:39:33
1
kkl0681
KKL :
ጠዋትም ሆነ ከሰዓት የቆረበ ሰው የቆረበበትን ልብስ ቀይሮ መተኛት ይችላል???? ግልፅ አድርግልን
2026-09-02 12:16:00
0
natinati1434
NaTi :
መፀዳጃ ቤት ተገብቶም መታጠብ አይቻልም? እስቲ በቅንነት መልሱልኝ።
2026-07-22 11:17:39
1
eftish12
eftah :
እኔ አሁን እቆርባለው ነገር ግን በተቻለኝ መጠን እጠነቀቃለው ነገር ግን እቤት ውስጥ ሥራ የ መስራት ግዴታ ስላለብኝ ውሃ መንካቴ አይቀርም ስለዚህ ሥራ ስለምሰራ ብዬ ደሞ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን መቀበለን አልተውም ምክንያቱም የኔ ቆርቦ መቶ ውሃ መንካት ሳይሆን ምክንያት ፈጥሬ ሥጋው ና ደሙን አለመብላቴ ነዉ ክርስቶስን ምያሳዝነው
2026-08-17 19:05:45
7
orto026
እኔ ክርስቲያን ነኝ ✝️⛪️🙏 :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን በቅዱስ ቁርባን የተጋባ ሰው በስንተኛው ቀን ነው ግንኙነት ማድረግ የሚቻለው ?
2026-07-21 15:29:09
8
mama31544
mama :
እረ ወገን ይህ ነገር ህጻን ልጅንም ይወክላል ማለቴ የቆረበ ህጻል ልጅ ከ 3 አመት በታች ለሆነ ይህን አሁን የተሻለውን ማድረግ አይቻልም በድንግል አስረዱኝ ስላላወኩኝ ነው
2026-07-22 08:33:46
2
tagenta.jejawu
ፍቅር ከሌለኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ :
ምራፍ ስንትነወ
2026-07-22 17:16:18
0
mebratu23
Mebratu :
ወንድሜ በብሉይ ዘመን ውስጥ እኮ አይደለም ያለነው
2026-07-22 12:11:34
0
lemagutemayotor
LEMA GUTEMA :
ዘማሪያም የማከብር ልጅ ነህ በእውቀትም በምንም አንደራረስም አንድ አንድ ሰው እንዚህን ህጎች ፈርቶ መንግስት ሰማያት የሚስገባውን ትልቅ ነገር ይፈራል
2026-07-24 04:26:59
1
user1079222578390
ቤተሰብ :
መራቆት ከሌለ የተቀበልንበትን ለብሰንነው የምንተኛው
2026-07-23 15:25:41
0
kali61676
Fufuቲ🧚‍♀️🧚‍♀️ :
እስከ ምሽቱ 12 ሰአት ችግር የለም ስለሚባል ስንት ስተት ሰርቻለው ይቅር ይበለኝ
2026-07-24 09:27:40
1
mardini_121921
Mardini_19👨‍👩‍👧🙏🎀 :
yihe hitsanatinim chimir new🙏?
2026-07-22 06:56:10
1
bishawd05
bishawd :
ምንድነው መጽሐፉ እህቴ
2026-07-21 18:40:29
0
welela.amare1219
welela :
ክፈችው ላውርደው ማሬ በimo ልላክላቸው ለቤተሰቦቼ 🙏🙏🙏🥰
2026-07-23 16:52:10
1
gebremariam2123
ገብረ ማሪያም ዘ Great :
በዕለተ ሐሙስ የቆረብ ዕለተ ዓርብ ይሰግዳል ወይ?
2026-07-22 07:05:39
1
mack_1221
Mk :
ምን መጽሐፍ ላይ ነው ያለው? ምዕራፍ እና ቁጥሩን ብትነግረን?
2026-07-22 07:29:13
1
user1350987523578
user13509875235780 :
ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር እያጣመርክ ብታስረዳን መምህር
2026-07-21 23:42:59
1
a.d8386
A.D :
@እናመሰግናለን ድንቅ ትምርት
2026-07-21 19:46:38
1
user3083463356186
user3083463356186 :
🙏🙏🙏🙏 ለመቀለል ሰዉነት ለመተጠብ ሰዓት ይወስነል ?
2026-08-29 20:07:20
0
wubiye43
💦wubiye. 12💒 🧊 :
ክፈችው ላውርደው🥰🙏
2026-07-21 18:52:34
0
To see more videos from user @orthodoxy482, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About