@gezahegn080: #fyp

Gezi fast man🤍🤍
Gezi fast man🤍🤍
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 July 2026 11:17:03 GMT
1441604
169326
3086
3461

Music

Download

Comments

muse3183
muse :
ለ ስቃይ የተፈጠረ ሰው
2026-07-22 09:00:46
1165
yoni763
Yoni :
እኔ ብቻ ነኝ ምትመቸኝ ግን በጣም ትመቸኛለ
2026-07-21 11:28:54
1300
ziyadahmed00
Ziyad :
እኔ ብቻ ነኝ ግን ገዜ የምን እንደሚሰራ ማላቀው😂😂😂🤣
2026-07-22 09:15:37
376
munir...muwar
🅼𝕦𝕟𝕚𝕣_(አዴ በዱዓሽ🤲) :
ግንድ እንኳን በሰላም ማይኖርባት ሀገር 😓
2026-08-06 23:26:40
281
dirsha11
Dirshaye :
የዚህ ልጅ 📈ስኬት ቅርብ ይመስላል ..💪
2026-08-22 18:27:36
113
user9293938206580
kidane yishak :
ምግብ ብቻ እየበላ ርንግ ከምገባ እንደዝ ለፍቶ ብሆን ደስ ይላል
2026-08-29 06:15:16
11
user8701476925808
@Taddi :
ገዜ ፋራው😂😂😂🤣🤣
2026-07-21 17:30:24
119
gedisha150
Gedi Music 🦅 :
ይሄን ልጅ ለምን እንደሚሰድቡት አይገባኝም ታያላቹ በዚ ጥረቱ ማንም አያሸንፈውም
2026-07-28 09:14:46
20
tokichawu67
Tokichawu🤨🦬🔞🚭 :
jegna
2026-07-22 10:42:02
54
252525ssssh
SOl ጥቅሺ ራያ :
እራሳቸዉ ፈልገዉህ ይመጣሉ 💪ለታሪክ ይቀመጥ ኮሜቱ
2026-08-29 04:15:00
22
tizuye3332
Tizuye🔥 :
My favorite brother 😘😘
2026-07-21 17:11:07
19
jon329422
🌹Mìťĩkê_👑🦋 :
ግዜ አሁን ደበርከኝ ለምን በሙዚቃ
2026-08-08 05:07:03
5
yayaephrem3
yaya ephrem :
ኧረ ግዜ ጊዜዉን ምሰል
2026-07-21 17:13:03
49
gechgech955gmail.com
Gech jimma gech 🎶🎶☕️☕️☕️ :
ካንተ ትልቅ ታሪክ እንጠብቃለን
2026-08-29 04:28:42
6
mulege20
Mulege :
አዲስ ቴክኖሎጂ አልቀበልም ያለ ብቸኛው ኢትዮጵያ
2026-08-15 06:25:05
6
belayenhtekle
Belayenh Tekle :
ጀግና አድናቅህ ከጂንካ ብያይህ ደስ የለኛል ወዴ
2026-07-28 16:42:34
6
danaycalisther1
danaycalisther1 :
Jegnaw 🦾
2026-07-21 17:40:12
9
ediget_eyuel
Ede King man 👑 💪🦁🦁🦁 :
የተፈጥሮ ጉልበት 👍👍👍👍
2026-07-22 16:05:11
9
yutii537
hayat :
የኢትዮ ችግር የማይበግረው ሰው 🤣🤣🤣🤣
2026-08-02 13:17:47
8
efa144
afa i t f :
ጀግና ነህ የምር ጥረትህን አደንቃለሁ የማንም ቱልቱላ ቢወራ እንዳትሰማ
2026-07-22 17:21:49
15
sefte12
የአባቱ ልጅ :
ፎቶን ነው ባለ ስድስት ፒስተኑ
2026-07-21 19:35:03
10
ortodoxs08
Bemeni🎤🎧👸 :
በማርያም አንድ video ላይክ አድርጉልኝ
2026-08-27 06:59:46
9
dogbra444
dogbra.ዶግብራ :
waw geza zara akorahgn
2026-07-21 17:51:08
7
getahunzewdie2
GZH :
በወሬ ሳይሆን በተግባር ጥንካሬውን የማያይበት እውነተኛ ጀግና አላማህን ለማሳካት የምትሄድበት ርቀት ይገርመኛል
2026-07-23 08:38:08
10
agerbet4
አገርቤት :
ገዜ ከልፋቱ አንፃር ማሸነፍ ሲያንሰዉነዉ
2026-07-21 18:02:42
20
To see more videos from user @gezahegn080, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About