@temesgen_arega: 33 እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው? 34 የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #protestantmezmur #አማላጄ_ኢየሱስ_ነው #christiantiktok

TEMESGEN AREGA
TEMESGEN AREGA
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 July 2026 14:03:13 GMT
13750
1509
160
1063

Music

Download

Comments

nigussusolomon831
King :
ችግሩ እኮ የኛ ሃገር ሰው እግዚአብሔርንም ፣ የእግዚአብሔርንም ቃል ኢትዮጵያዊ ያደርጉታል!!
2026-07-21 20:01:03
88
king.is.back2363
king is back :
አንዳዴ መላክትና ማርያም ባይኖሩስ ብዬ አስባለው ምን እንደሚውጣቸው እኔንጃ
2026-07-21 14:40:02
44
girum940
Girum :
ሲመጣ ነው የሚፈርደው ጎረምሳዉ።
2026-07-22 05:12:17
18
ermi2127a
ERMI2127 :
በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችኹ አይደለሁም።ዮሐንስ 16፡26
2026-07-22 11:22:16
5
wendmiyeaa
Abraham Ayele :
ጳውሎስ ብርሃነ ዓለም አይደለም.. እየሱስ እንጂ
2026-07-23 11:45:25
9
ge22firtuna
🥀❤እንዲሁ በነፃ🥀❤😎 :
ሮሜ8÷34 የሚማልደው ካልክ ለምን የሚፈርደው በሚል ተቀየረ🤔🤔
2026-07-22 10:04:10
12
tame_son_of_jesus
Tame_A_ድኛለሁ :
ኢየሱስ አማላጅ ነው ።
2026-07-23 03:56:06
9
bdlubdlu
bdlubdlu :
amalaje ferage? endet yhonal
2026-07-22 05:11:25
0
jerusalemtesfaye15
Jerusalem Tesfaye :
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥህ የኔ ወንድም ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅም አማላጅም ነው እሺ🙏
2026-07-21 23:36:28
9
hemi_glow
be🥰ye :
lju gn dena new🤔🤔
2026-07-22 13:37:45
1
aya.tse1
ሰላም ይሁን :
እምነት የሶሻል ሚድያ መነገጃ ሲሆን ያሳፍራል
2026-07-23 05:51:35
0
mengst73
Tade :
ኢየሱስ አማላጅ ነው
2026-07-22 10:41:53
9
user8745735686014
በፀጋ :
ፍፁም ሰውነቱን የካደ ቪዲዮ ። ወጋሁ
2026-07-22 05:29:09
5
iyyasus.naaf.jiree
Hawwii GD :
ere eyesus ferajim amalajim nw
2026-07-22 03:23:15
2
mani516691
@Mani516 :
ጌታ ልብ ይስጣቸው የሚያዩ ጎን የምይመለከቱን የምሰሙ ግን የማያደምጡን መንግስተ ሰማያት መግባት ተሰቷቸዎ ግን ማይቀበሉትን ጌታ ይፈውሳቸው ኢየሱስ አማላጅ ነው!!!
2026-07-22 08:48:16
0
melkeyemali01
MELKE40minch 💒✝️ :
ለላውን ተውትና ቃሉ ላይ አነዳች አትጨምሩ አንዳችም አትቀንሱ ተበሏል ይቅር ይበለው
2026-07-24 04:44:09
0
lord99878
No :
ያማልዳል ሲል ያስታርቃል ማለት እንጂ ይለምናል አደለም ኢየሱስ ሚከፈለውን ውጋ ሁሉ የከፈለ ብቸኛ አስታራቂ ነው ሌላ ማንም ይሄን ዋጋ አልከፈለም ለዚ አስታራቂያችን እሱ ነው ብላቹ እመኑ ግእዙንም ብታዩ "ወይት ዋቀስ በንትያነ" ነው ሚለው ይከራከራል (ያስታርቃል) ነው🙏 ኢየሱስ ፈራች ነው አማላጅ(አስታራቂ) ነው ምክንያቱም ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው🙏 ነገር ግን በጭራሽ አይለምንም❌ ይሄን እመኑ በስሙ ህይወት ይኖራችዋል🙏
2026-07-22 19:54:20
5
wendmiyeaa
Abraham Ayele :
አላረጋግጥም.. መፅሐፍ ቅዱስ ከግሪክና ዕብራይስጥ ወደ አማርኛ ተመለሰ እንጂ ከግዕዝ አልመጣም
2026-07-23 11:47:39
3
bereket.dawit07
Bereket dawit :
ተረጋግተህ በማስተዎል የ ማስረዳት ጥበብ ተሰጠ
2026-07-22 02:23:11
2
cut.out93
M💎❤ :
እግዚአብሔር ይገጽጽህ
2026-07-21 21:59:07
1
dj.fat37
Fitsum Abera :
አታጣሙ ብሎ ማጣመም ምን ማለት ነው? የሚያማልደው ብሎ አያማልድም ማለትስ? ኧረ ጌታ ኢየሱስ አይናችሁን ያብራ! አሜን.
2026-07-23 16:47:07
1
user3578241296593
AsmereOficial@ :
yes🥰🥰 tebarek ewunet korahubi
2026-07-22 10:07:07
1
tafese.picture
tafese picture 📷 :
ከከከከከከከ አረ እሽ ዕብራያን 7 25
2026-07-22 04:55:18
1
lalabmakeup
Selam mekonnen :
tebarek🙏
2026-07-22 06:25:14
1
weti446
weti446 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ብርክ በል
2026-07-22 03:38:55
1
To see more videos from user @temesgen_arega, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About