@desu12_21: አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ክፍለጦር የመዝገቡ ዋለልኝ ሻለቃ እና109ኛ ኮር 99ኛ ክፍለጦር ኢንጅነር ክበር ተመስገን ሻለቃ ጮቄው ላይ ጠላትን በልኩ እያናገሩት ነው። ከስናን ወረዳ ወደ ጮቄው የሚንቀሳቀሰውን ጠላት206ኛ ኮር 24ኛ ክፍለጦር ስናን አባጅሜ ሻለቃ እጅ በእጅ በቦብ እያጨማለቁት ነው። በርካታ ጀኔራሎች እና ኮረኔሎችን አሰልፍ ከደንበጫ ወደ ገሊላ እና ከድጎ ፅዮን ወደ አልማ የሚንቀሳቀሰው ሀይል እና ከስናን ወረዳ ወደ መስታይት የሚንቀሳቀሰው ጠላት ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራን እያስተናገደ ነው ። ከዙ-23 እሰከ መድፍ እና ድሮን ቢያሰልፍም ጠላት ሬሳውን በየጫካው እያጠባጠበ ነው። በእውር ድብር የሚተኩሰው ከባድ መሳሪያም ንፁሃንን እየጨፈጨፈ ቀጥሏል። የዐምሓራ ሕዝብ በዚህ አረመኔ* ስርዓት ዋጋ እየቀፈለ ነው። የአለም አቀፍ ማህበረሰብ እየጠፋ ላለውን ሕዝብ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል። ውጊያዎች በሁሉም ቀጠና እንደቀጠሉ ናቸው። አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ሐምሌ13/2018ዓ.ም

Đesu ወረታ ዘጎጃም🌴
Đesu ወረታ ዘጎጃም🌴
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 July 2026 14:13:20 GMT
537
50
2
1

Music

Download

Comments

.303379
🇬🇧 ሔዋን 🇯🇵 :
💙
2026-07-22 07:49:22
0
biretukanzelalem
ዘመነ ዝናቡ አስረስን ማንችሎት 🦅🦅🦅 :
💙💙💙
2026-07-21 16:26:11
0
To see more videos from user @desu12_21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About