@pinkportalprincess: I made this account strictly for Rick and Morty #rickandmorty #dianesanchez

🧁
🧁
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 21 July 2026 14:52:40 GMT
687
38
7
0

Music

Download

Comments

enolaprime1
🥝⁺◟˚ :
Where’s the top from [embarrassed]
2026-07-23 03:44:39
1
v3n0mb1te
🦴 :
Omg lmao we have the same name and we both have girls from Rick and Morty as are pfps twinsssss 😭😭❤️❤️
2026-07-21 20:55:09
1
To see more videos from user @pinkportalprincess, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

65 አመታትን በጋራ ኖረዋል። የመጨረሻ ስንብታቸው የቆየው ግን  ለ42 ደቂቃ ብቻ ነው። ቻርሊ ሬይ  ሃሪስ እና ማርታ ጂን ሃሪስ ገና በ12 አመታቸው ነበር በፍቅር የወደቁት። በፍቅር ቀጠሮ መገናኘት ጀመሩ።  ከዛን ጊዜ ጀምሮ በፍጹም ተለያይተው አያውቁም። በ19 አመታቸውም ተጋቡ። ቀጣዩቹን 65 አመታት በጋራ  በመሆን ህይወትን ገነቡ።  ልጆችን ወልደው  አሳደጉ። የልጅ ልጆችን እና የቅድመ ልጅ _ልጆችን ተቀበሉ። እንዲሁም  ወደ አሰደናቂ  የህይወት ዘመን የተቀየሩ ስፍርቁጥር የሌላቸው መደበኛ ጊዚያትን አብረው አሳልፈዋል። እኤአ  2021 ግንቦት ላይ  ሁለቱም በተለያየ  ጤና እክል ምክንያት በትሪስታር ስካይ ላይን( tristar skyline )  በናሽቪል ህክምና ማዕከል ተኙ።  ሁሉቱም በተለያዩ ክፍሎች ውስጥ  ተኝተው በመታከም ላይ የነበሩ   ሲሆን  የሆስፒታሉ ሰራተኞች እርስ በዕርሳቸው እንዲጠያየቁ ያግዦቸው ነበር። ነገር ግን ግንቦት 17 የማርታ ሁኔታ እየተባባሰ መጣ። እናም  ቻርሊ ወደ እሷ ክፍል ተዛውሮ አልጋዋ  አጠገብ እንዲሆን ተደረገ። እጅ ለእጅ ተያያዙ። እድሜዋ 84 የነበረችው ማርታ :ቻርሊ እጇን እንደያዘ ህይወቷ አለፈ። ለአፍታም ያክል እንኳ አለቀቃትም ነበር። ከ42 ደቂቃ በኃላ የ85 አመቱ ቻርሊ ከልጅነቱ ጀምሮ ከወደዳት ሴት አጠገብ እያለ ህይወቱ  አለፈ። ቤተሰባቸውም የጋራ የቀብር ስነ ስርዓት አደረጉላቸው። ህይወታቸውን ሙሉ  ጎን ለጎን ካሳለፉ በኃላ  የመጨረሻውን ሰንብት እንኳ አብረው ተጋሩ። አንዳንድ የፍቅር ታሪኮች በአመታት አይለኩም። የሚለኩት በእድሜ ልክ ነው።#creatorsearchinsights #TrueLove #lovestory #65yearsofmarriage #lastgoodbye

About