@ebaba_7: ጧፍ አታብሩ

እባባ ebaba_7
እባባ ebaba_7
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 25 July 2026 04:00:00 GMT
371148
52905
903
10962

Music

Download

Comments

get21zarsema
Get :
ለድሃ ዳቦ ገዝታችሁ ስጡ ወድጄዋለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን
2026-07-25 21:01:31
316
yeshdesalegn
Yeshiwas :
ለመሸጥ የምትሉ ሰዎች ጳጳሱ እያስተማሩ ያለ ስርአቱን ነው።
2026-07-25 12:29:13
188
car.market82
abudi :
ከዛን መልሶ ሊሸጡልን
2026-07-25 11:05:02
49
miky4150
@Miky 💚💛💓💟 :
ሁሌም የኔ ጥያቄዬ ነበር ?ምክንያቱም ያደግንበት አካባቢ ጧፍ ወደ ቤተክርስቲያን ካስገባን በኋላ መብራት በሚያስፈልግበት ጊዜ ለሁሉም ይታደላል ከዚያም ሁሉም ያበራል ማለት ነው🙏 ነገር ግን ጧፍ ይዘን ሂደን እራሳችን አናበራም ለቤተክርስቲያን እናስገባለን አንጅ🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
2026-07-26 10:11:30
189
e.m0861
Amante :
እርሶ እራሶት ምን ጉድኖት ጧፉን ሰብስቦ ምን ልያረጉት ነዉ ለኛ ስጡ የሚል መፃፉ ላይስ አለ
2026-07-26 10:56:45
10
bsa.hika.gudeta
B/sa Hika Gudeta :
:በትክክል አባታችን በረከትዎ ትድረሰን
2026-07-25 13:32:33
134
helen.gizaw
Helna ye arsema :
እንደ እርሶ የሚያስተምረን አባቶች ያብዛልን🙏🙏🙏🙏
2026-07-26 16:35:51
142
gazzi_2017
🅶🅰🆉🆉🅸_-_2019 :
ሰብስበው ለመሸጥ
2026-07-26 04:43:34
7
helenabebe3495
dada :
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
2026-07-25 17:34:25
67
jeremiah1949j
JEREMY :
ተካፍዬ ነበር ይሄን ጉባኤ♥️
2026-07-26 14:56:22
51
ihtsatbfmwc
ኩሽ ምድር :
አታብሩ ??? ለመሸጥ
2026-07-25 11:38:28
22
legal5497
Nahom@. :
የቱ ጋር ነው ጧፉን ለቄሰ ገበዙ ይሰጥ የሚል አረ ነውራቸውን ተውት ወደ መሕፀፍ ቅዱስ ተመለሱ
2026-07-25 16:38:06
13
fantayenesh.birha1
Fantayenesh Birhanu :
ጌታ እየሱስ ብቻውን ያድናል
2026-07-26 10:45:53
7
yord493
P :
ምህረተ አብ ነው ያስተማረን 😂😂😂
2026-07-26 18:18:15
13
kukugore
kuku :
በትክክክል አባታቺን ዘመኖት ፈጣር ይብርክ🙏🙏🙏
2026-07-25 18:28:21
19
hailu.segu.tessem
Hailu Segu Tessema :
እናመሰግናለን ሌላም ብዙ ልክ ያልሆነ ስርዓት አለ,
2026-07-26 13:49:37
15
aryam.berhe0
aryam berhe :
ክብር ይስጣቸው ኣባታችን
2026-07-26 09:36:57
5
amsalterefe
kidi :
ቃል ሄወት ያሰማልን አባታችን
2026-07-26 14:01:40
6
walx.abebe
የማሪያም 🤲 :
ለድሃ ዳቦ ገዝታችሁ ስጡ ወድጄዋለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን በትክክል አባታችን በረከትዎ ትድረሰን።
2026-07-26 10:50:15
15
zelalem2076
zerihun :
ብዙ ነገሮችን ሳናውቅ እናደርጋለን። ጌታሆይ ይቅር በለን።
2026-07-25 12:23:06
5
toti.toti519
Toti Toti :
አባታችን ዕድሜ ይስጥልኝ ። አዲስ ፋሽን የመጣብን ነዉ።
2026-07-25 12:16:58
8
tedi6357
tedi :
ጧፉ ካልበራ ሌላ ጧፍ እንዴት ይመረታል ።በተጨማሪ የጧፍ የተሰራበት ዋናው አላማው ምንድነው ?
2026-07-25 18:35:33
6
asqual.tesfay.teg
Asqual Tesfay Tegegn :
አሰይ አባቴ እኔ የሁሉጊዜ ሀሳቤ ነዉ ግን ሰዉ አየሰማም ለቤተክርስትያን ወስደዉ ጣፍ እና ሻማ እዛ ያቃጥሉታል ሁሌ ነዉ የማዝነዉ አባቴ ተባረኩ።
2026-07-26 07:57:44
5
haile28s
kebe :
ምርርር ብሏቸዋል የነ ምህረተአብ ድራማኮ ነው
2026-07-25 09:27:39
11
andargemesfinanda
A ነኝ የፍትህ ዘማቹ :
ትክክል ነዉ ክፈለ ሀገር ፃፈ ለቤተክርሲቲያን ይሰጣል ከዛ ማታ ላይ ተባርኮ አብሩ ተብሎ ቄሶች ይሰጣሉ እዚህ አድሰ አበባ ደሞ እራሴ ገዚቼ እኔዉ አበራለሁ
2026-07-26 18:35:55
5
To see more videos from user @ebaba_7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About