@mastr.tofik: አንዳዶቻችን የተሸከምነው ሸክም ከባድ በመሆኑ ለመናገር እንኳን አቅም ያሳጣናል#short drama master tofik#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Master Tofik (kenboni
Master Tofik (kenboni
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 21 July 2026 15:14:35 GMT
68373
3972
238
553

Music

Download

Comments

user921410979114
waAAAMWDB :
toffee😭😭😭😭😭
2026-07-22 10:18:16
0
user75610071918535
እየሩሳሌም :
Ewnat New
2026-07-22 11:54:32
0
abdii.sayid8
HIN GABBU 🇦🇪 :
of course
2026-07-22 08:52:45
0
amhara541
ጎንደሬዉ :
ይህ ቪዲዮ ተራ ቪዲዮ አይደለም ትልቅ ቁም ነገር የያዘ አስተማሪ የሆነ የብዙዎችን ህመም የሚገልፅ አስተማሪና ግልፅ መልእክት ነዉ ይሄ ማለት በሰው ቤት ስቃይንና መከራን ስድብና ግልምጫ ረሀብና ድካም ሀሳብና ጭንቀት ድህነት እየተፈራረቁባቸዉ ህመማቸዉን ዋጥ አድርገዉ የዉስጣቸዉን እሳት በፈገግታቸዉ እየሸፈኑ ደስተኛ መስለዉ በጀርባቸዉ ማንም የማይችለዉን ያን ሁሉ መከራ ተሸክመዉ ሁሌም ደስተኛ መስለዉ የሚኖሩ መስለዉ የሚታዩ ለጠንካራና ጎበዘ እህት ወንድሞቻችን ስቃይ ማሳያ ቪዲዮ ነው በጣም በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው የእኛ እህት ወንድሞች ይህን ሁሉ ችለው ነው ሚኖሩት አይ ድህነት እንደ ድህነት ክፉ የለም ከቆመዉ በታች ከሞተዉ በላይ የሚያደርግ ክፉ ጠላት ማለት ድህነት ነው
2026-07-22 04:27:51
40
tagatdast
Tig SDA :
toffee 😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-22 09:45:49
0
booni5464
Boni Mohammed :
my gift
2026-07-21 15:19:08
0
temuhuk7
Temu Huk✍️ :
My real life! Maybe for other just video🥺 Tomorrow is other day!
2026-07-22 07:03:32
1
zidne001
አሻራ ያልተታመባት ህሊና :
ግዜውን የመከለ ምርጥ ስራ
2026-07-22 08:40:18
1
user966788334495
user966788334495 :
እውነት ነው ትልቅ ትምህርት ነው የብዙዎችን ህመም የሚገልፅ ነው ነገ ሌላ ቀን ነው
2026-07-22 07:53:44
6
shaikh11091980
foiza :
2026-07-22 13:48:08
0
abera9248
Abera :
aoooow beroye
2026-07-22 04:27:58
2
dagne137
Dagne Arsenal :
💗💗berta xiru timihirt new bro🥰🥰
2026-07-22 10:41:00
1
yesuka04
እናናዬ 🔭 Harar ❤️ :
ማናጀሩም ችሎሃል እንዲ ተናግረ እውነቱን ዝም ማለቱ? ቀጣይ ሲያባርህ ስራልን እውነታ እንዲኖረው 👍 እሱንም መናገር እየቻልክ ስለማትናገር እንዲ
2026-07-22 14:09:22
0
sara.fikadu8
Sara ነኝ የና ኩ ተላ አቧ :
የኔ አባት አይዞህ 😭😭
2026-07-22 05:48:22
1
fkrshmarekeg
Bmengdka mrhani egziabiher :
አፍፍፍፍ😭😭
2026-07-22 13:20:47
0
munir.mohammed12
Munir Mohammed :
አላህ ይጠብቀን 🙏
2026-07-21 15:30:02
1
fata7024
ፋፊ,,,,,ቤትሠኢድ :
ያልፍልዛሬዝቅብንልፈጣራደምነገከፍያደርገናል
2026-07-21 15:45:59
2
user95884799023
feqir :
@አይዞህየኔአባት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-22 13:20:23
0
foreverythingalhamdulil1
Hussen🇪🇹👌🇦🇪 :
ትክክል
2026-07-22 13:45:39
0
antsh138
mesi@1921 :
አንዳነድ አሰሪዎች ብርን እንጂ ክብርን አያውቁም በሌላ ሰው ድካምና ጉልበት የመጣውን ሳንቲም መልቀም ብቻ ነው ፍላጎታቸው ማንም ሰው ዛሬን ሳይሆን ትላንትናውን አስቦ ሰባዊነቱን ማሰብ አለበት ትላነት ዛሬ አይደለም ዛሬ ነገ ሊሆን አይችልም ቀን ያነሳል ቀን ይጥላል ያጥም ያገኛል ያገኘም ያጣል ሰው ባለው ነገር መኩራራት የለበትም
2026-07-22 14:09:21
0
To see more videos from user @mastr.tofik, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About