@satenw19: እስኪ ስሜቱን እምታውቁ የገጠር ልጆች የታላችሁ 🫡#viral #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp #funnyvideos😂

@ከቤ🤔
@ከቤ🤔
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 July 2026 15:15:33 GMT
140327
9036
919
1489

Music

Download

Comments

mmmmttt281
W/m :
ምሳ እንብላ ሲባል ደግሞ ያለው ስሜት🤣🤣🤣
2026-07-22 07:41:11
174
user4982485804246
Desu#yeraya liji :
እሚያቅ ያውቃታን😂🤣🤣🤣
2026-07-21 18:11:39
433
teketay44
Teketay, A :
ዓርብ ማታ ደግሞ ያለውን ደስታ በነካ እጂህ አሳየን 😂😂😂😂
2026-07-22 09:48:22
79
never.give.up5865
@sancho578 :
ተመስገን ጌታየ ከዚህ ህይወት ያወጣኸኝ🙏🙏🙏
2026-07-22 03:13:50
151
getachew1229
Getachew :
😂😂😂 i feel it
2026-07-22 10:20:28
0
tthyy948
tthyy :
like this
2026-07-22 10:39:04
0
selamm6207
selam :
እኔማ እኮ አሞኛል ሁሉ ብየ አቃለሁ 🤣🤣🤣🤣🤣
2026-07-22 04:04:46
61
user4047954705820
Beti 23 16 :
ayyyyyyyyyyyy
2026-07-22 13:00:41
0
myt...07
Yikeber D :
perfectly maryamn
2026-07-22 11:44:15
0
fkirte21
fkir yilak :
😁😁😁😁😁😁memory
2026-07-22 12:10:25
0
user67752054883321
ሰላም ለሀገሬ🌴🌴🌴❤❤❤ :
እሰትጀመር ነው እጅ ከዛበኋላማ እዴት ይቀናል መሠለህ
2026-07-22 05:49:10
34
jerry0555555
jerry05 :
ያደገበት ሰው ያቀዋል ጤዛው እስኪለቅ ያለው ሰቀቀን
2026-07-22 12:56:20
22
user98248273091
የእናቴ ናፋቂ 💞💞 💞 :
እኔማ ከወንድሜ ጋ ስጣላ ነበር የምዉል ተገተሬ እስትጀምረዉ እማ
2026-07-21 21:16:44
42
selam44543
selam💝ከ44ቱ 💪💪🔥 :
ግንኮ ከገባህ በኋላ አትውጣ አትውጣ ነው ሚልህ😁😁😁
2026-07-21 23:03:55
29
yeznanega
Yezna nega :
ሁልሽም ነበርሽበት😁😂
2026-07-22 05:15:56
12
alemgez1212
ማንዴ :
እስኪ ስሜቱን የሚያውቀው በ layk😂
2026-07-22 08:59:30
10
tiktok.comasamnew.huno
የነገ ሰው በለኝ :
እስከምጀምረው ይንዴት እንደሜስጠላ😁😁😁
2026-07-22 07:36:58
8
tgistbrlie5
tigest brlie🦅🦅 :
በተለይ ዝናብ ሲዘንብ ካደረ😂😂
2026-07-22 10:01:03
8
asmiro.belay
ከሁሉም ሠው መሆን ይቀድማል :
ክብር ለአባትና እናቴ ይድረስ ከዚሕ ሥራ እንድላቀቅ ላሥተማሩኝ ። አመሠግናለሁ ።ዉለታቸዉን ዳብል እዬመለሥኩ ነዉ።💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-22 07:52:02
9
ethiorica19
Henok :
በጣም የምጠላው ስራ ጥዋት መስራት ነው
2026-07-22 07:24:32
21
mekdi567889
12 አባቴ🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️ :
የደረሰበት ያውቀዋል 😁😁😁😁😁😂😂😂
2026-07-22 04:47:17
10
hena8246
HENA @ዘግሽ ዓባይ :
ኧረረ ስሜቱ ከባድ ነው የገጠር ልጅ የሆነ ያውቀዋል
2026-07-21 18:43:18
17
yeaman.enat0
yeaman enat :
ሞቅ ካላለ ጤዛዉ ይርገፍ እንባል ነበር አይ😂😂😂😂😂😁
2026-07-21 19:04:12
14
asmie192
asmie@19 :
እኔስ የጓሮ አቅሞ ያቅለሸልሸኛል የዋልካው ይሻላል
2026-07-21 16:19:57
24
To see more videos from user @satenw19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About