Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@wegbegabi: ፈጣሪ ሚመሰገን ባህሪ የለውም።
ወግበጋቢ | wegbegabi
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 July 2026 16:15:34 GMT
59156
2941
92
525
Music
Download
No Watermark .mp4 (
13.87MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
11.04MB
)
Watermark .mp4 (
38.26MB
)
Music .mp3
Comments
Dave das :
ምስጋና ይገባዋል ማለት ባናመሰግነው ምስጉን የሆነ ባህሪው ቅዱስነቱ ይጎድላል ማለት አይደለም። በማመስገን ከእርሱ ጋር ህብረት እንዲኖረን እና ከመለኮታዊ ክብሩ እንድንካፈል ነው ለመተንተን አትቸኩል
2026-07-21 22:00:13
34
MESFIN HAILU :
ግልፅ የሆኑ ቃላትን በማወሳሰብ ትደነቃለህ ሌላ ትርጉምም በመጨመር ጭምር
2026-07-22 02:54:47
6
Eyob :
It's one of the hardest things to put into words, and even harder for others to understand. Your patience and willingness to share your perspective may plant a seed that grows when the time is right. Keep doing what you're doing.
2026-07-22 04:09:10
5
✈✈ሙሌ✈21💗 :
ሰውዬው አትበድ ።፣ብናመሰግነው ባናመስግነው ለሱ የሚጨመርለት የለም ፣ስለዚህ አይመሰገንም እንደማለት ግን ትልቅ ውርደት ነው ።ባናመሰግነው ለሱ ምንም አይጎድልበትም ማለት ግን አንተ ባታመሰግነው የበረከት ባለቤት አይደለህም ማለት እንደሆነና አንተ ባታመሰግነው ሃያ አራት ሰአት የምያመሰግኑት መላአክት አሉና አንተባታመሰግነው አንተ ይቀርባሃል እንጅ አመስጋኝ አለው ነው።
2026-07-21 18:06:59
2
DMULLERB@21 :
መዝ 118:1 እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ናትና።ወዳጄ ቅዳሱ ዳዊት ይሄን አለን እንዴት ትረዳዋለህ??
2026-07-22 05:05:26
3
Henok :
ምስጋናን የሚሰዋ አርሱ ያከብረኛል ይላል ቃሉ
2026-07-22 06:53:15
0
Bliss :
muluwin podcast lalaye sew confusing new
2026-07-21 18:10:23
1
ናታይ :
አንዳንድ መረዳቶች ከልብ ይደርሳሉ ወንድሜ አመሰግናለው።
2026-07-25 06:23:34
2
አነ ዘክርስቶስ888 :
እግዚአብሄርን ማመስገን ለፍጥረት የተሰጠ ነው እኛ ስናመሰግን እንበረታለን እንባረካለን እግዚአብሄርን ማመስገን ለኛ ምግባችን ነው ስለዚህ ሳናቋርጥ ሁሌ እናመሰግነዋለን አንራብም በምስጋናው እየተባረክን እንኖራሐን
2026-07-22 16:18:42
2
Ade :
በቃ የማንኖረዉን አንሑን በምንኖረዉ እናመስግነዉ ቃል በመናገር ሳይሖን በምንኖረዉ ማመስገን ነዉ
2026-07-22 17:53:22
2
ZAYA💫 :
I got you. ግን አሁን አሁን የገባኝ you can’t fully explain the unseen world using the components of 3D.
2026-07-22 11:47:37
1
MeMe :
"ritual የምናደርገው እርሱን ለመብላት ነው እሱ የሚመሰገን አይደለም በምስጋና ውስጥ የሚበላ ነው።"
2026-07-23 19:58:31
1
Netsa :
የምር በጣም ነው የተመቸኸኝ😁🥰🥰
2026-07-22 19:12:06
1
ጽጌ ድንግል :
ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ፤ ከጠላቶቼም እድናለሁ። ፪ኛ ሳሙ . ፳፪ ፥ ፬ ።
2026-07-23 08:23:59
2
Ermiyas :
ጎበዝ ትችላለህ የምር
2026-07-21 21:40:33
2
aniii :
ፍላጎት ሀሉ የፍጥረት አላማ ነዉ ካመሠገንም ሌላም ያምልኮ ተግባር ከፈፀምን አላማችን ስለሚያስፈልገዉ ነዉ ማለት እንችላለን መምህር
2026-07-21 18:21:05
1
Sewalem :
እንዳንተ ሌላ አገላለጽ መጠቀም የመረዳት አቅም ነው። እንዳንተ አይነት መምህር ላይ ቁጭ ብሎ መማር ነው እምፈልገው
2026-07-22 22:12:50
1
every thing never give up :
የሚገርም አገላለፅ ነው አንተን ፎሎ በማድረጌ ደስተኛ ነኝ
2026-07-21 16:43:55
3
Ⓓⓐⓝⓘ_Ⓖ :
i really canadmire ur topics, can u suggest us a book to read to know such topics please
2026-07-22 13:43:45
1
kebizak :
ልክ ኖት ግን የምናመሰግነው ከልባችን ሲሆን ማንነታችን ምስጋና ይሆናል ውጤቱም ለኛ እንጂ ለሱ ኣደለም የምን ውጤት የምስጋና ህይወት ንኖራለን ስለዚ ስራችን ለሱ ስለሚጠቅመው ሳይሆን እሱ የፍቅር ሲስተም ነው የምስጋና ሲስተም ነው እኛ ስናፈቅር ነው ፍቅር የምንባለው ማለት ፍቅር የሚገለጠው ስናፈቅር ነው ምስጋና የሚገለጠውም ስነመሰግን ነው ከዛ ሲስተሙ እንኖራለን ግን በማድረግ ነው የምንሆነው ከልባችን ስናረግ ሆንን ማለት ነው ካስመሰልን ግን ማንነታችን ስላልሆነ ኣልሆንም ነው እንደሰው ግን በኣክሽን ነው የሚገለጠው ከልብ የሆነ ኣክሽን የሰውኛ የማወቅያ መንገድ ነው ፍቅር መሆናችን ሲቀድም ኣክሽን ስንጨምር ፍቅር መሆኑ እናረጋግጣለን
2026-07-21 20:02:51
2
Mesfin🤎🫶 :
ማመስገናችን ለራሳችን ነው በሁሉ አመስግኑ ይላል መፀሀፍ በማግኘትም ሆነ በማጣታችን ውስጥ እናመሰግነዎለን
2026-07-21 18:36:54
1
Padawan :
beautiful perspective! this is not knowledge, it is a fruit of the holly sprit. such kind of wisdome reveals itself to those who reside in the light.
2026-07-24 10:33:20
1
dj yd dancehall :
abo yelben nw yetenagerkelegn egzer yestelegn🥰🥰🥰
2026-07-24 23:48:47
0
AD :
Wow! Wow! Wow! listen him carefully He is so amazing how he interpretes God exactly....
2026-07-25 15:56:16
0
አቤል :
of course ከሱ ወደሱ መሆኑ ጥቅሙ ለኛዉ ነዉ ግን ፍጥረት ሳይፈጠር በባህሪው የተመሰገነ ሚለዉን ምን ትላለክ
2026-07-25 19:13:52
0
To see more videos from user @wegbegabi, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#ia #story #moral #fyp
Dang she really dont want me going riding without her! 🤣🤣 #singlelife #marriagehumor #sheismad #notmarriedtoday #gettingwild
#LEXLUTHOR | paparazzi #smallville #lexluthoredit #fyp #foryou lexluthor michaelrosenbaum edit superman smallville fyp foryou lexluthoredit smallvilleedit
My Skin Confidence Journey Starts Here ✨#vitiligo #despigmenta #GentleCare
7-Piece Ultra-Soft Camouflage Print Comforter #7piececomforterset #beddingset #camoprint #menwomen #bedroomdecor
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy