@carlos_biber_2: #onthisday ያላሳደገች እናቴን አልፈልጋትም 🥺@ሙሄ🇪🇹24

Carlos Biber💪🏽
Carlos Biber💪🏽
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 21 July 2026 16:42:30 GMT
931715
100828
1595
8280

Music

Download

Comments

abd93250
ኦካቻ :
ማትረዱት ነገር ለምን ታቆስሉታላቹ
2026-07-21 19:34:11
8933
cochmiki
coch miki :
እንደዚ አይነቱን ነው መርዳት 😥
2026-07-21 20:34:08
4006
loopin354
dawit befirdu :
እኔ ላሳድገው አድራሻው ካላቹ
2026-07-22 05:50:49
2451
alihabeshawi343
𝚊𝚑𝚖𝚎𝚍343 :
ለምን ቻሌንጅ ጀምረን አንረዳውም😳😳
2026-07-21 19:57:41
1709
tvelt3
🐦‍⬛ :
ገና በልጅነቱ ልቡ ተሰብሯል 🥀 የኔ ጌታ ሲያሳዝን 😭💔
2026-07-22 00:24:06
1118
oen.day.27.21
✨ℬUℬUᎽᎯ✨ 888👑✨🎼 :
የኔ ሚሲኪን ማዉራትም አልፈለገም😢
2026-07-21 17:52:18
581
user4724581786778
ሃኒ ኬክ :
የኔ ማር ጉዳቱ ካሁኑ አቁስሎታል የሶስት ወር አራስ ትታኝ የሄደች እሷ ጋር ልሄድ አለኮ😳😳😳
2026-07-21 19:50:23
563
wendiy.alexo
Wendiy🇪🇹Amir :
🙏እባካቹ አገናኙኝ የኔ አባት ስሜቱ ይጋባል🥺
2026-07-21 21:01:12
493
user8525913607788
user8525913607788 :
ደጋግመህ የጠረሀት 🥰ማርያም🥰ትጠብቅህ የጌታችን እናት እናታችን አለም የማትቀማን 🥰🥰
2026-07-22 07:04:08
411
emukiya71
☕️ናኒ ካፌና እሬስቶራት🍩 :
ወላሂ እኔ ልጆቸጋ ላሳድገው በአላህ እናት ሆነዋለው🥺🥺🥺🥺
2026-07-22 11:47:14
234
behiru14
ሱሌ ማን :
አታስጨንቁት
2026-07-21 18:14:43
186
tsedi121619
Tsedi coffee :
ልክ ነው የእሱ ስሜት የሚረዳው የሚያውቀው ነው😳
2026-07-21 20:49:55
109
eske137
My 👼 :
ብንተባበር አንድ መጠለያ ብናሰራ ምግባቸውን ለጊዜው ብንመግባቸው ና የስራ እድል ቢመቻች አንድም ሰው ጎዳና አናይም ነበር 🥺 1ሎሚ ለ1 ሰው መድሃኔት ነው 50 ሎሚ ለ1 ሰው ሸክም ነው ሚባለው ካልተሳሳትኩ ብንሞክር ምን ይመስላችዋል እ
2026-07-22 03:01:00
105
fike5030
fike5030 :
እሷ ትፈልገው
2026-07-21 18:20:16
48
mam58050
እናቴ ናት መልኬ (Ozil) :
ደጋግሞ የጠራት ማሪያም ትጠብቀው🙏🙏🙏
2026-07-22 16:35:05
48
rocky.twenty.7
G/kidan twenty 7 :
ድንግል ማርያም ለቁም ነገር ታብቃህ እናትህንም ንድታገኝ ትርዳህ
2026-07-21 20:36:49
41
sabrina72523
M ነኝ የአላህ ባሪያ የሩቲ ናፋቂ😘 :
የኔ አባት ጠጋ ብላችሁ ብታቅፉተስ ሲሳዝን🥺🥺
2026-07-21 23:13:01
40
s.59792
seadi ቴፒ🔴⚪️ :
የኔ አባት🥺🥺
2026-07-21 18:58:14
39
general.zara
Hakunna Matata (Dimple)111 :
እናት ሁሉ አንድ አይደሉም ክፉ እናቶች ሚሊያን ናቸው
2026-07-22 02:39:19
32
hana229159
♥️😇 :
ውይ የኔ አባት በዚህ ዕድሜው አወራሩ😢
2026-07-21 18:14:46
23
i.am.i.am
I am i am :
የጎደንና ብለን ኣንናቃቸው እባካቹ🥰
2026-07-22 07:45:52
21
fayza3668
𝑓 ብቸኛዋ🥺 :
ወይኔ ልጁ ውስጥ ያልው ህመሙ ክባድ ነው
2026-07-21 20:30:01
20
To see more videos from user @carlos_biber_2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About