@entertainments370: #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fypシ゚ #foryou #fyppppppppppppppppppppppp

እስከዳር አዲስ  መዝናኛ Eskader Addis
እስከዳር አዲስ መዝናኛ Eskader Addis
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 July 2026 17:09:04 GMT
1565
108
71
198

Music

Download

Comments

genetgirma359
genetgirma359 :
yene nat nifishin yimarew
2026-07-22 05:06:08
2
am0n_12
Martiii🪬 :
fetariy yabrtah samiy
2026-07-22 10:00:05
2
tilahn.gessese
Tilahn Gessese :
"I am so incredibly sorry for your loss."
2026-07-22 04:35:42
2
yaredteshome13
Yared 🇪🇹 :
እባክህ ተፅናና ለልጆችህ ኑርላቸው እሷንም ነፍስ ይማር
2026-07-22 09:06:28
2
arsnal6807
arsenal forever :
ይሄንን ህመም ግን መቼ ይሆን ከልብህ የሚወጣው?
2026-07-21 18:02:23
8
ferhiwot010
Ferhiwot :
እግዚአብሄር ያጽናህ ወንድሜ
2026-07-22 10:01:52
2
tigeist4
tigeist :
ሳማዬ እግዚአብሔር ያፅናህ አንተ ደግሞ ለልጆችህ ታስፈልጋቸዋለህ ጠንከር በል
2026-07-22 06:20:28
2
mimigeyachew
mkdes :
ሳሚ በርታ ወንድሜ ልጆቹን አስብ
2026-07-22 07:19:52
2
ezuta
Ezuta :
ፈጣሪ ያበርታችሁ ወንድሜ 🥺🙏
2026-07-21 18:45:23
3
amenat5667
user2119 :
ፈጣሪ ያበርታህ ወንድሜ!
2026-07-21 19:35:58
2
eliaseyasu7
𝐄𝐋𝐋𝐀’𝐒 𝐖𝐎𝐑𝐋𝐃 🌍⚽✍️ :
ወንድሙ በርታ እንጂ ተፅናናልን ምኞታችሁን ፍላጎቷን አሳክተህ ስቴድ ነው ሠማይ ሥታገኛት ለምጠይቅህ ሁሉ ደሥ ብሎህ ምትመልስላት።
2026-07-21 20:06:17
2
aynlammershe
Aynlam Mershe :
አይዞን ወንድሜ ነብሶን ይማርዉ😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-22 02:27:54
2
user9791866223611
መቲ እሰጥፋኖስ ሀ/ማሪያም :
አሱ ያበርታህ የልጆች አምላክ እኔጃ ምን አንደሚባል!!!
2026-07-21 18:53:43
2
marta.kidane0
Marta Kidane :
አይዞን ወንድሜ ነብስ ይማር
2026-07-21 18:54:12
2
tilahun739
[><∞^>] :
መፅናናትን ይሰጥ
2026-07-21 20:02:40
2
dagi17267yenadi
nardi የ dagi :
እጅግ ያማል ፈጣሪ ያበርታክ
2026-07-21 19:27:39
1
dbe819
212121 :
የኔ ኣበባ ነፍስሽን ከደጋጎቹ ጋር ያኑራት!! ትናፍቂኛለሽ በጣም😭😭😭😭
2026-07-22 08:03:38
2
user3552515302182
user3552515302182 :
እውነት እውነት ነው ካጣናት 40 አይደለም ሳምንት አይመስልም ግን አዎን 40ቀን ሆናት እህህህህህህህ እና እኛ ቀረን እግዚአብሔር ሚስጥሩን ይግለጽልህ ከንግዲህ የማይፈታ ህልም የመሠለ ነገር ትተን ወደ እውነት እንቅረብ ሁሉ በእርሱ ሆነ አንዳችም እንኳን ያለእርሱ አይሆንም እና ።
2026-07-21 20:18:04
2
sebey732
sebey :
ነብሷን ይማርፈጣሪ
2026-07-21 21:29:19
2
metasebyaestifanos
M. M :
በስማም አረ በስማም
2026-07-21 18:14:42
2
rihana559gmail.com
Rihana :
እግዚያብሄር ብርታቱንም ጥንካሬውንም ይስጥህ ሳሚ😭 ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑራት ።አይዞህ
2026-07-21 18:46:30
1
adamedme
Adam :
እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ መጽናናትን ይስጥህ አውቃለሁ ከባድ ነው ግን ፈጣሪ ሁሉን ማስቻል ያውቃል ።
2026-07-22 02:22:55
2
bezii.097
bezii 097 :
ሞት ክፍ ከባድ ሃዘን በርታ በል ለልጆችህ ስትል ፈጣሪ ያፅናህ የኔ ቆንጆ ነብሶ በሰላም ትረፍ
2026-07-21 18:47:39
2
frehiwot499
frehiwotgcherkos :
አምላክና ጊዜ ናቸውና ሀዘንን የሚያቀሉት የልጆችኽ አምላክ ይርዳኽ ወንድም አለም
2026-07-21 20:13:21
1
kas79929
Kas :
ሳሚ እዉነት ነዉ ያወከዉ ያላመንከዉ እዉነት ይገባኛል ። ሀዘን ከባድ አውቃለሁ ግን የምንወዳቸዉን ሰዎች ስናጣ ደግሞ እኛን የሚወድን ሰዎች ደግሞ ከሀዘናችን ብዛት እንዳያጡን እራስን ማጠንከር ነዉ። እግዚአብሔር ያጽናህ ወንድሜ
2026-07-21 18:14:57
2
To see more videos from user @entertainments370, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About