Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@dzakyarv_: #masukberanda #fyp #foryoupage #foryou
dzakyarv_
Open In TikTok:
Region: ID
Tuesday 21 July 2026 17:31:44 GMT
904
151
8
3
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
d :
@ritaa @mei @أورا 😳
2026-07-23 01:05:50
1
To see more videos from user @dzakyarv_, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
-brooke #carekid #police
ΔΕΝ ΞΑΝΑ ΜΙΛΑΩ ΠΟΤΕ!!! #fyp #viral #greektiktok #live #streamer #clips #gaming #fy #itsonly_skillz @itsonly_skillz
Bút thông mình giúp em tránh xa tivi tăng sáng tạo #butmau #dochoitreem #đồchơichobé #đồchobe #fyt
አቅቶኛል 😥 ✍️ከበርካታ ባንዶች ጋር አብሮ ሰርቷል… ሮሀ ባንድ፣አቢሲንያ ባንድ ፣ 3M ባንድ ፣ ዋልያስ ባንድ ፣ ኢትዮ-ስታር ባንድ ፣ አክሱማይት ባንድ ፣ ሴባንዝ ባንድ ፣ ኤክስፕረስ ባንድ ከመሳሰሉት የኮርያው ወጣቶች ፌስቲቫል ከሀገር ውጪ በመጓዝ የሙዚቃ ስራውን አቅርቧል፡፡ ለዚህ ውድድር ለመወዳደር ሲቀርብ የኢንግልዘኛ እና የአረብኛ ሙዚቃዎች እንደተጫተ በቃለ መጠይቁ ይናገራል በ1994 የድምፃዊት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) ጂጂ በተሰኘው የሙዚቃ አልበም 29 የሙዚቃ ሰዎችን ሲሳተፉበት በድምፅ አጃቢነት ከአቦነሽ አድነው ፣ ህብስት ጥሩነህ ጋር በመሆን የምንወዳትን ኮከብ አጅቧል የኤች አይቪ ኤድስ ግንዛቤ ለመስጠት በሚል በጎ እሳቤ በማንገብ በተዘጋጀው በ"እንኖራለን ገና"አልበም ላይ ከበርካታ እውቅ ድምፃዊያን ፀደንያ ገ/ማርቆስ ፣ አቦነሽ አድነው ፣ ንዋይ ደበበ ፣ በዛወርቅ አስፋው፣ ቴዎድሮስ ታደሰ ፣ አስቴር አወቀ ጋር አብሮ በመሆን የበኩሉን ድርሻ ተወጥቷል፡፡ በባህሪው ቁጥብ በስራዎቹ ግን ለዘመናት ያስጨበጨበ በቅርቡ ለአድምጭ ያደረሰውን"ሚስጥር"ን ጨምሮ እንደ ወይን እያደር የሚጎመሩ ዘመናቸውን የቀደሙ የተራቀቁ 5አልበሞችን ያደረሰን የመዲናቸን አዲስ አበባ የኡራኤሉ ልጅ ሙዚቃን ከልጅነት እስከ እውቀት የኖረባት የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን እጅግ የምንወደው የዜማ እና ግጥም ደራሲ ሙዚቀኛ እና ድምፃዊ ዳዊት መለሰ (መሳይ)🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ በራሱ ምርጫ ዳዊት ብሎ ራሱን የሰየመው ይሁን እንጀ ቤተሰቦቹ ደሞ "መሳይ" ፡፡ቃለ-መጠይቁን ስለ ናፈቀኝ ብቻ ሙሉውን በትኩረት ሰማሁት፡፡የንግግር ልህልና ትሁትነት የተላበሰው ከረዥም ጊዜ በኃላ በቴሌቪዝን መስኮት ብቅ ያለው ተወዳጁ ድምፃዊ ዳዊት መለሰ ልናውቃቸው የሚገቡ ሙዚቃዊ ሕይወት ጉዞ አስጉዞናል፡፡ የመጨረሻ አልበሙን ካወጣ 22 አመት ጣዕምናው ሳይ-ደበዝዝ ያስቆጠረው በኢትዮጲያ የሙዚቃ ኢንደስትሪ ታሪክ ውስጥ ዘመናዊ የሙዚቃ አጨዋወት በሰው ልብ ውስጥ በጉልህ የሚታወስ የፍቅርን ሀያልነት በድምፀ መረዋው የሚነግረን ፍቅር አካል ቢኖራት ኖሮ በትክክል የሚያናግራት ዳዊት መለሰ ነበር ታድያ ከመጀመሪያ አልበሙ ጀምሮ ለአድማጭ ጆሮ የሚጠነቀቅ እጅግ ከተከበሩ የግጥም እና ዜማ ደራሲያን በቅንብሩ በኢትዮጵያ ሙዚቃ አንቱ ከተባሉ ሙዚቀኞች ጋር የሚሰራ እጅግ የሚያስገርመኝ ድምፃዊ ነው👌 ተወልዶ ያደገው በመዲያይቱ በአዲስ አበባ በተለምዶ ኡራኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሲሆን፡፡ እናትና አባቱ የኢትዮጲያ ቢሄራዊ ባንክ ሰራተኞች ነበሩ፡፡ የሙዚቃ አጀማመሩ ልክ እንደ ደምፃዊ ሚካኤል በላይነህ የኢንግልዘኛ የሙዚቃ ስራዎችን በመዝፈን ነበር፡፡ ይበልጥ በባህር ማዶ ያሉትን ሙዚቃዎች ይሳብ እንደነበር የሚናገረው ዳዊት የድራም የሙዚቃ መሳርያ ተጫዋችም ጭምር ነው፡፡ከሀገር ውስጥ ድምፃዊያን ጌታቸው ካሳ፣ ሰይፉ ዮሐንስ፣ የጋሽ ግርማ በየንን ሙዚቃዎች ይጫወታል፡፡ አብዛኛዎ የሱን አድናቂዎች እና የሙዚቃ ተከታዮች የጋሽ ጌታቸው ሳካ የድምፅ ይመስላል ይሉታል፡፡ ሁሌም ለአዲስ ነገር በሩ ክፍት ነው ታዲያ ከአበጋዙ ጋር በመሆን ብዙ ሙዚቃዎች ወጣ አርገው ሲሞክሩ ጊዜያቸውን በስቱዲዮ እንደሚያሳልፉ ይናገራል በቤት ውስጥ ሸክላ ማጫወቻ ስለነበሩትም በሱ የኢንግልዘኛም የአማርኛ፣አደርኛ፣ጣልንኛ፣አረብኛ ሙዚቃዎች ይሰማል ይጫወታል፡፡አልበሙ ሲወጣ ለሰዎች አሰምቶ አስተያየት ለመስማት ልበ ቀና ነው፡፡ ታዲያ በልቡ ሁሉ ድሬዳዋን ያመሰግናል የሱ የሙዚቃ የከፍታ ጅማሮ ከዚያ እንጀ ጀመረ ይናገራል፡፡ ግላዊ የሕይወት መስመሩ እምብዛም አይታወቅም ለቴሌቪዥን እና ለሬድዮ ሞገድ ቅርብ አይደለም፡፡ ድብቅ ብሎ ግን ዘመን የማይሽረው የሙዚቃ አልበሞችን ይሰራል፡፡ በልጅነት ጉዞ ውስጥ የሙዚቃ ጅማሮ እንደሆነ የሚነገርለት ድምፃዊ ዳዊት መለሰ ወደ ሙዚቃው ይበልጥ የተሳበው የሌሎችን አንጋፋ ሙዚቀኞች ድምፃዊያኖችን ብቻ ሳይሆን የሙዚቃ አቀናባሪዎችን ሁሉ ያደንቅ ነበር፡፡ 📌የዳዊት መለሰ የሙዚቃ አልበሞች እስከ ዛሬ ድረስ ለጆሮ የማይሰለቹ ሙዚቃዎቾ ሰጥቶናል ዛሬ በጋበዝኳቹ ሙዚቃ የተሰየመው በ1983 ዓ.ም የመጀመሪያ አልበሙ "አቅቶኛል" ይሰኛል የአልበሙ ግጥምና ዜማ ደራሲ በሆነው አበበ መለሰ የተሰራ ነው ዳዊት በወቅቱ ከነበሩ ሙዚቀኞች በእድሜ ትንሹ ሲሆን ተወዳጅነቱን ማትረፍ የቻለ አልበም እና ዳዊት የሰራቸው አልበሞች እንኳን እንከን አልባ የግጥምና ዜማ እንዲሁም አጃቢ ባንድ ኳሊቲ እየጨመረ የመጣ ድንቅ ሙዚቀኛ ነው። የሮሀ ባንድ መስራች አባል የሆነው ሰላሚኖ (ሰላም ስዩም)ሊድ ጊታር ጎልቶ ይሰማል፡እዚህ አልበም ላይ የኮንጎሊዝ ጊታር አዘፋፈን ስልት ያለው ሲሆን የ Caribbiiean ዓይነት እስታይልም አለው። በይበራል ልቤ ማን ያላበረረ ነበር🥰 በመቀጠልም *2ተኛ(ሁለተኛአልበም) "ሎተሪ" የተሰኘው አልበም በ 1987 ዓ.ም ዠ *3ተኛ(ሶስተኛ አልበም) አልበም "አንቺን ነው" *4ተኛ በ1995 አልበም "አንድ ቀን" *በጋራ በመሆንም "3 ዘመናዊ ዘፋኞች"የተሰኘ 1989-1996 10 ዘፈኖችን ያሉበት ከነድምፃዊት ህብስት ጥሩነህ ፣ሰርጉአለም ተገኘ፣ዳዊት መለሰ ሙዚቃው አልበሙ በክብረት ዘኪዎስ ሲሆን አብዛኛውን ሙዚቃ የደረሰው ደሞ ሙሉጌታ አፈወርቅ ነበር የቤተሰብ የግል ሕይወቱ የግል ለማድረግ የሚመርጥ መስክርነቱ የሙዚቃ አጋራሮቹ እንዲናገሩ የሚፈቅድ ትሁት እና ለሙዚቃም ሆነ ከሙዚቃ ውጪ ስነ ምግባሩ የተመሰከረ መሆኑን ይናገራሉ፡፡ ይህንን በሙዚቃዎቹ ውስጥም ይስተውላል ፍቅርን አካል ያላብሳታል ታዲያ እኔም መለሰ ብላቹ ሙዚቃዎቹን እንድታደመጡት እያገባዝኩኝ ለዛሬ አበቃው🙏🙏 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ዳዊትመለሰ #አልቻልኩም #musictube369 #ethiopianmusic
@newbukhara_restaurant Yunusobodlilarga zo‘r yangili Uchqahramonga yetmasdan @newbukhara_restaurant ochildi Ish vaqti 🕒 10:00-00:00 ☎️ 55 588 7977 ☎️ 91 007 7977 Aniq manzil: 📍 Yunusobod krugdan Uchqahramon krug ga kevurishda o‘ng qo‘lda, Korzinka yonida😎
this is bUNSS IM SORRY this song fits them i really love frox #groxmc #froggydude #Minecraft #animation #frox
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy