@netsanetmoges0: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fypシ #@Ethiopian dj የኢትዮጵያን 🎧ሙዚቃ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Ethiopian dj የኢትዮጵያዊያን 🎧ሙዚቃ
Ethiopian dj የኢትዮጵያዊያን 🎧ሙዚቃ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 21 July 2026 17:56:01 GMT
119146
5912
232
2386

Music

Download

Comments

bmconstructionplc
Biruk Bm Construction plc :
Exactly!!
2026-07-23 05:11:55
1
sebleseifu437
Seble Seifu :
እውነትን ሲናገሩ ለመደገፍ እኮ ግዴታ በተናጋሪው ሐይማኖት እና ዘር ውስጥ ልንኖር አይገባም ከተናገረው እውነት ጋር ነው መቆም የሚጠበቅብን
2026-07-21 18:53:14
150
mati.man651
የኔ ብቸኛው አዳኝ እየሱስ ክርስቶስ ነው😍😍 :
ኢትዮጵያ በእየሱስ ትወረሳለች
2026-07-22 09:24:17
56
wondachin
@ewnetinfeliganbib :
በመጨረሻ ግን እንዲህ አለ: ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ። ዕንባቆም 3:17-18 እናም ለኛም የሚያዋጣን ይህን ማለት ብቻ ነው:: እግዚአብሔር አንድ ቀን ይነሳል:: እንበርታ 😞😞
2026-07-22 15:54:45
53
tigistgenetu741
tigist :
tikikl
2026-07-22 19:28:08
1
efrem.berhane6
Efrem Berhane :
l am orthodox but I Love this 🙏🙏🙏🙏
2026-07-22 21:05:22
2
fitsumtesfaye558
fitsumtesfaye :
he is preaching like orthodox
2026-07-22 11:13:31
3
1.23503
የወሎ♥♥ልጅ♥♥ :
አዳድ ጤነኛ ቤጤወች አሉ ከምር ልክ እደዚህ🥺🥺🥺🥺ምናለ እደዚህ ቢበዙ ዝብለው ከሚዘሉ🥺🥺
2026-07-22 18:32:36
9
beki46941
beki :
ere enkuwanem posetshiew
2026-07-22 13:51:47
2
zumba.tar
Zumba Tar :
በጣም እኔራሱ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አብሬው አለቀስኩ
2026-07-22 07:38:26
37
joora_5
𝚓𝚘𝚘𝚛𝚊 :
I didn't think so, it reflects Preach of heisty generalization.
2026-07-22 11:49:07
2
soladd2123
Solomon Ayele :
እረ የት ነዉ የሚገኝ ትምህርቱ
2026-07-22 16:49:35
6
dht988
ሁሉ በርሱ ሆነ :
በዚህ ዘመን እንድህ አይነት ሰባኪ አለእንዴ ? ኧረ ጌታ ይባርክህ ፡
2026-07-22 09:36:51
24
yonas9381782542547
yonas :
ታድያ ለምንድነዉ የኔም ጥያቄ ነዉ
2026-07-22 08:31:01
10
user2683343433139
oumer hassen :
ወላሂ ሺ አመት አላህ ያኑርህ አቦ በትክክክል የውስጤን አወራሀው
2026-07-22 12:15:48
19
tesfahunawash
Tesfahun awash :
ይሄ የእውነት የእግዚአብሔር ቃል ነው እግዚአብሔር ዛሬም እንባቆም አስነስቷል
2026-07-22 18:53:59
6
user18565472279378
SHALOM :
መራራ እዉነት!!!
2026-07-22 13:54:53
5
user2913231952803
አቤ ጠቅላላ የድለላ ሥራ ፡0921032060 :
ኡፍ እንባ ተናነቀኝ አቦ የደረሰበት ነው ሚገባው
2026-07-22 13:19:11
8
user3352906721031
2721 :
እውነት የሚናገር አይጠፋም እኮ ብርክ በል
2026-07-22 06:02:23
8
mbtsfa
mbtsfa :
1000%እውነት ነው።
2026-07-22 02:05:20
5
hedragonehedra
"እየሞከርኩኝ ነው!!!" :
መሰበክ ማለት እንድህ ነው እንጂ።እውነት እውነቷን ቁጭ!!!
2026-07-22 08:55:15
5
geneyalex7
Geney Alex :
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ የእኔ የሁሉግዜ ጥያቄየ ነበር ግን ይች ምድር ለክፉወች ታዳላለች😞😭💔
2026-07-22 11:18:40
5
habtamubelayneh1
Habte Belay :
እግዚአብሔር በዙፋኑ ነው 🙏🙏🙏
2026-07-22 12:21:57
7
user49587230538370
በኢየሱስ እመኑ :
እሺ ብትሉ ለኔም ብትታዘዙ የምድር በረከት ትበላላቹ ኢ.ሳ 1: 19 የሚታየው ሊያምር ይቻላል ግን የማይታይ ለእነሱ የሚታይ ስቃይ አለባቸው፡ ፃድቅ ግን ቢራብም ይጠግባል: እኛ በሐጥያታችን ምክንያት ለሚወደው ልጅ ይገረፋል ለጥቅሙ ነው
2026-07-22 17:25:38
8
baromale3
baro male :
እውነተኛ ምድር ላይ ያለ
2026-07-22 03:17:34
8
To see more videos from user @netsanetmoges0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About