@exodusethiopia1: በጥር ወር 1961 ዓ.ም. (ጃንዋሪ 1969 እ.ኤ.አ.) በምጽዋ ወደብ በተከበረው የኢትዮጵያ የባሕር ኃይል ቀን በዓል ላይ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የእንግሊዝ፣ የፈረንሳይ፣ የአሜሪካ እና የሶቪየት ሕብረት የጦር መርከቦችን በክብር አስተናግደው ነበር። በዚህ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተሳተፉት ዋና ዋና የጦር መርከቦች፦ • የእንግሊዝ፦ «ኤች.ኤም.ኤስ ሊአንደር» (HMS Leander) ፍሪጌት • የአሜሪካ፦ «ዩ.ኤስ.ኤስ ሉስ» (USS Luce) Destroyers • የሶቪየት ሕብረት፦ «ግኔቪ» (Gnevny) ዲስትሮየር • የፈረንሳይ፦ «ኮማንዳን ቦሪ» (Commandant Bory) ፍሪጌት • የኢትዮጵያ፦ «ኢትዮጵያ» (የባሕር ኃይሉ መሪ መርከብ) በባሕር ላይ በተደረገው የልምምድ እና ሰልፍ ቀን ሁሉም መርከቦች በአንድነት የተጓዙ ሲሆን፣ አጼ ኃይለ ሥላሴም «ኢትዮጵያ» በተሰኘችው የኢትዮጵያ መሪ መርከብ ላይ ተሳፍረው ነበር። በኋላም ንጉሠ ነገሥቱ በእንግሊዟ «ኤች.ኤም.ኤስ ሊአንደር» መርከብ ላይ በመገኘት እራት ተጋብዘዋል። Image: Emperor Haile Selassie leaves HMS LEANDER after dining on board.
አሃዱ ፩ - ONE 1
Region: ET
Tuesday 21 July 2026 18:20:36 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @exodusethiopia1, please go to the Tikwm
homepage.