@tgtg55705:

TgTg ነኝ
TgTg ነኝ
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 21 July 2026 21:08:16 GMT
87223
3964
970
525

Music

Download

Comments

emebet074
𝙚𝙢𝙚𝙗𝙚𝙩 𝙗𝙞𝙧𝙝𝙖𝙣𝙪🍓 :
ere tew gin min eyehone new saw hullu😳
2026-07-22 11:11:05
0
marema.ahmadi
Marema Ahmadi :
tig ayizoshi ulum yalifal atalikshi😭🥰
2026-07-22 06:52:11
0
ayelu185
Ayelu :
Laman yidlaw bilashe naw edezik yamitiyiw hulum yalfal😭😭😭😭😭
2026-07-22 12:06:42
0
01teddyboy
14327🥰🥰 :
😭😭😭😭azosh. yalfal😭😭😭😭😭
2026-07-22 11:26:52
0
birhaneshabalo1
Bilen⚘️⚘️ :
ayzosh yalfal🥺🥺🥺🥺😭😭😭
2026-07-22 08:45:40
2
mulualemcharity2
mulualem charity2 :
አራ በቅርባት ያላችሁ ለእህታችን ድረሱለት😭
2026-07-22 04:41:28
138
godisgod731
God is Good :
አንችን ሁሌም ታስፋ ይምያስቆርጥ ክፉ ማንፋስ (ማናፍስት )በጌታ በኢየሱስ ስም ይማታ 🤲🥲 እህቴ በ እግዚአብሔር ታስፋ አይቆርጥም "ነገ ሌላ ቃን ነው ። የማያልፍ ቀን የማይነጋ ሌሊት የለም አይዞሽ
2026-07-22 05:34:29
40
user676546963
user676546963ሠላም ለሀገሬ💚❤💛 :
እህቴ በፈጣሪ የት ነሽ እናግዚሽ እማ እባክሽ ምንም አዳትወስኔ😢😢😢😢
2026-07-22 07:12:37
19
atnawakililu0
ኢትዮ :
ምነው እህቴ ነገ ሊላ ቀን ነው
2026-07-22 01:23:28
54
user5921481926563
ሁሴን :
ያረብ ችግሯን አስረሳት ፈጣሪ እምባሽን በደስታ ይቀይርልሽ ችግር ካለ አውሪ እባክሽ 😌😌
2026-07-21 23:53:44
34
sacho.xumebo
Sacho Xumebo :
wude mindinaw 🥺
2026-07-21 23:21:54
1
adabe.gelane
Ado❤️Tege :
ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም የኔ ውድ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
2026-07-22 02:53:18
28
absleta
ከቤ abselat ydzawa :
እህቴ ምንም ነገር ቢፈጠር ያልፍል አትሸነፊ ለሴጣን ቦታ አትስጪ ከሰው በላይ ሆሌም አምላክ ከጎንሽ ነው እሱ ይጡብቅሽ
2026-07-21 22:24:40
13
medinamedin42
መዲና ነኝ የሆሳዕናዋ ቀበጥ የዲሬዋ እብድ⚪⚫🔴 :
Mn honshe yane alkasha abshre bntesh😢😢
2026-07-21 22:20:23
8
mernone3
mernone :
ባለሺባት እግዚአብሔር ይጣብቂሽ አሀቴ አይዞሽ
2026-07-22 05:49:04
8
kiya09877
መሬማ🫰ስግዳታኛ ነኝ🇸🇦 :
yna Qojo Akaotishini lana satashi Hiji🙏🤲😭
2026-07-22 09:03:00
1
a_m_e_43
mesi brhanu ❤️❤️❤️❤️ :
የኔ ቆንጆ እህት ምን ሆንሽ ምንም ነገር ቢሆን የማይታለፍ ነገር የለም ያልፋል ለፍተው ያሳደጉሽ እድገትሽን እየጠበቁ ያሳደጉሽ እናት አባትሽን እያሰብሽ ይችን ቀን በጸሎት አሳልፊያት እህቴ እባክሽ 🙏
2026-07-22 05:49:33
6
bertukan.burto6
Bertukan (my)Bert) :
ስውሯ ማሪያም እናቴ ሀዘንሽን ታስረሳሽ እሷን ይዞ ያፈረ የለም
2026-07-22 07:07:59
5
nagodguad.zinabu0
Nagodguad Zinabu :
አህት የማይነጋ ሌሊት የለም ከፈጣሪ አትውጪ
2026-07-22 02:58:15
6
elleni272
elleni :
አይዞሽ ምን ሆነሽነው ለሚያልፍቀን ተስፍ አትቁረጭ ፊትሽን ወደፈጣሪአዙሪፀልይ የማይፈታ ችግርየለም
2026-07-22 04:30:52
5
tigst8330
Tigst :
ተይ ማሬ ነገ ሌላ ቀን ነው 🥺🥺🥺
2026-07-22 08:43:45
3
s4152828
S e n i 🍒 💎 :
ግን ሀምድነዉ ተስፋ እምቆርጡት እዝህ ምድር ላይ የምንሞትበትን ቀን ብቻ ነዉ እማናልፈዉ ለደስታ ብቻ ሳይሆን ለመፈተንም ዝግጁ ሁኑ
2026-07-22 10:15:50
3
creator.search.ins44
Mekdi Love ♥ :
ድንግል ከጭንቀትሽ ታውጣሽ🥺🥺
2026-07-22 07:27:08
2
user8261574305305
ቃዳማውት ናን 🥰😏 :
ኡፍፍፍ 🥹🥹🥹የኔ አይዞሺ
2026-07-22 09:09:17
1
foelcp4678740107224
ሀኒሠ🍬💞 :
🥺ምን ሆና ይሁን ኡኡፍፍፍ🥺🥺😭
2026-07-22 09:57:52
1
To see more videos from user @tgtg55705, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About