Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@nuro_bezedee: የሚያስፈልጉ ግብአቶች የእንቁላል አስኳል: 3 ስኳር: 1 የሻይ ኩባያ የበቆሎ ዱቄት (Cornstarch): 3 የሾርባ ማንኪያ ወተት: 1/2 ሊትር (ግማሽ ሊትር) የገበታ ቅቤ: ትንሽ ቫኒላ: ትንሽ የዝግጅት ቅደም ተከተል 1. የመጀመሪያ ቅልቅል: በብረት ድስት ውስጥ 3 የእንቁላል አስኳል እና 1 የሻይ ኩባያ ስኳር አድርገው በደንብ ያዋህዱት። 2. ዱቄት እና ወተት መጨመር: 3 የሾርባ ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት ጨምረው፣ ከግማሽ ሊትር ወተት ላይ ትንሽ ጠብ እያደረጉ አልሞው ያዋህዱት። 3. የቀረውን ወተት ማቀላቀል: የቀረውን ወተት በሙሉ ጨምረው በደንብ ካዋሃዱ በኋላ እሳት ላይ ይጣዱት። 4. ማብሰል: እሳት ላይ ጥደው እየመቱ እስከሚወፍር እና ክሬም እስከሚሆን ድረስ ያብስሉት። 5. ቅቤ እና ቫኒላ: ከወፈረ በኋላ እሳት ላይ አውርደው የገበታ ቅቤ እና ቫኒላ ጨምረው ያዋህዱት። 6. ማቀዝቀዝ: በላይኛው አካል ላይ ድርቅ ያለ ቆዳ እንዳይሰራ ፕላስቲክ በላዩ ላይ አጣብቀው አልብሰው ፍሪጅ ውስጥ ያቀዝቅዙት። 7. ማዘጋጀት: ከቀዘቀዘ በኋላ አውጥተው በመሳሪያ (Mixer) በደንብ በመምታት ለቦምቦሊኖ፣ ለቦክሰኛ ወይም ለኬክ መሙያነት መጠቀም ይችላሉ። #CustardCream #Bomboloni #EthiopianFood #EasyRecipe#LifeHacks
ኑሮ በዘዴ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 22 July 2026 03:56:09 GMT
32234
1106
5
226
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.12MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.12MB
)
Watermark .mp4 (
4.39MB
)
Music .mp3
Comments
Mewded Hasen :
gen another aydelehem yeserahew
2026-07-22 19:28:14
0
sis :
8
2026-07-25 16:28:01
0
neima :
🥰🥰🥰👍👍👍❤️❤️❤️
2026-07-22 04:25:25
0
user1135362839922 :
👌👌🥰🥰
2026-08-15 00:36:23
0
user24219602365587 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-21 06:23:09
0
To see more videos from user @nuro_bezedee, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Badass sale lớn ae ơi #Badass #Sale #chuyencuabacninh #bacninhreview
"Khi bạn bắt đầu ngắm nhìn kỹ một người, hoặc một nơi nào đó, có lẽ là vì bạn sắp phải rời xa nó rồi."
Netizen Malaysia VS Indonesia Perang Guys 🔥 . . . #filmmunafik #munafiknyaindo #munafikmelawaniblis #bahayajadimunafik #fyp #xybca #viral #fyppppppppppppppppppppppp #rekomendasifilm #clips #malaysia
#أجواء_السوده 🌨️🩵
vl chat🤘🏻#xh#ff#viral#capcut
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy