@mlachu65:

ምላጩ 👓
ምላጩ 👓
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 22 July 2026 04:38:02 GMT
1367275
174084
4896
16149

Music

Download

Comments

yemariamelje
መቅዲ ዲናሬ :
አሁን ነው የገባኝ መለስ እናወድሀለን አማራ ነኝ🥰
2026-07-27 17:13:21
2586
roba.telku907
ŘØBÃ,,,🍁 :
ለምን ይናፍቀናል የመከፋፈላችን መክንያት እኮ ነው
2026-07-26 18:09:18
58
mahi25301
mahi :
አንተማ የት ታቀዋለህ ልጄ በሠማከው እንዲ ከተናገርክ እኛ በሱ ጊዜ ተወልደን በሠላም አድገን ተምረን ተመርቀን ስራይዘን አግብተን የወለድን ትውልዶች ሁሌም እንንገበገባለን አቤት የነበረን ሠላም ህዝቡ የነበረው ፍቅር ስለፖለቲካ አይነካካንም ነበር ስለሀይማኖት መከባበር እንጂ ልዩነት አናቅም ነበር ብዙ እናቶች ነበሩን ብዙፍቅር ነበረን በነገራቹ ላይ ይህ የአዲስ አበባ ልጆች አስተዳደጋችንና የኖርነው እውነት ነው
2026-07-26 18:58:43
359
anugizew149gmail
Ąnű Ĝiźĕw :
ገንዘባችን እራሱ በሱ ጊዜ ነበር ሚበረክተዉ🥰
2026-07-27 20:27:37
834
user77921615869233
jeery :
በሱ ሰአት ያተ እድሜ ስት ነበር ማሙሽዬ
2026-07-28 17:13:23
194
esubsdriver
Esubie Sisye :
አረ እኛም ናፍቆናል
2026-07-26 17:54:08
164
d.estifanos.estif
D.Estifanos Estifanos :
አው በጣም ሳይገባን አሁንማ ከየት እናግኘው🥰🥰🥰
2026-08-17 07:07:07
52
oden.odo
Oden odo :
የእዉነት ጀግና ናፈቀን
2026-08-01 17:55:51
7
user8147612821824
umimayir :
yes yes yene jegna 💔💔💔💪💪💪💪🔥🔥🔥😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-17 18:48:56
7
liverpool..77
ስየ ማይⓂ :
ሰላሙን ብቻ በቂ ነው ለሁሉም 😥
2026-07-27 11:46:21
58
tekaman7865
ተካ :
አስታዋሼ ጀግና ልጅ
2026-08-18 19:47:48
25
teda.move
@Sami :
አሁን ነው የገባኝ መለስ እናወድሀለን oro
2026-07-29 16:25:56
63
user5044584903287
Hareg TDF :
እውነትኽ ነው ወንድሜ
2026-07-27 19:16:14
23
bashaw17
ወገኛው ነኝ :
አንተ ነበርክ የዛኔ😁😁😁
2026-08-17 18:56:45
8
user3238436769230
davwla :
ወደነዋል ያንተን ቪድዬ አይዟዞህ በርታ የኔ ጀግና ልጅ
2026-07-31 10:51:56
8
joni.raga5
እቴጌ :
እውነት ትንሹ
2026-07-26 12:09:33
8
user2274872561300
ጀግና ሀገሬ :
ኖሮ ይቅር በለን ባልነው 😔😔😔😔😊
2026-07-31 15:06:48
6
fyeri.21.12.19
fyeri gere, የቅዱስ ሚካኤል ልጅ🙏 :
meles jgna abat😢👌
2026-08-17 13:30:53
1
kashuneofficial
@Kasi Official :
ሰላሙ ብቻ በቅ ነበር😥😥😥😥😥😥😥😥😥 መሌ
2026-07-27 13:02:32
8
demozedemise1597
@Demoze Demise159 :
ፍትህ ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ
2026-07-30 01:17:15
10
betimitiku2
beti ye eyesus bicha :
ሮሜ 10:9 ❤ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤❤
2026-08-23 16:33:02
9
maxwellgromleyjam
maxwellgromleyjam :
ለምን አትከተለዉም
2026-07-28 16:49:38
6
lelahdbijbshiwighsh56fs
ቃርያ 🌶️🌶️ :
መለስ ማረን
2026-07-30 05:28:30
15
addis9933
addis :
2026-07-29 12:33:40
21
2ndeagle
Eagle :
ያኔ ነበርክ ?
2026-07-31 07:47:38
7
To see more videos from user @mlachu65, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About