@soul_searching0: office edition july 22

ሚስጥር
ሚስጥር
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 22 July 2026 07:53:34 GMT
248213
54511
2315
4234

Music

Download

Comments

user453070663713
selam @ Nobel :
በነጻ ቢሰራም አይቆጭም👌👌
2026-07-22 10:54:16
1772
woinua.simeneh
woin ye Mariyam :
ere yet nw
2026-08-16 18:30:27
0
henosabiy12
ekul :
እዉነት ሰዉነቴን ወረረኝ ታድላችዉ መጨረሻችዉን ያሳምርላችዉ እዉነት በጣም ነው የቀናሁት።
2026-07-22 13:17:07
542
titishaa13
IE kura :
እዚስ free አገልገሎት በስጥ እራሱ ደስታዬ ነው 🙏
2026-07-22 15:58:24
376
hani281624
hani281624 :
አቤት መታደል በእውነት በእምነት አንድ ከሆነ ሰው ጋር እደመስራት ደስ የሚል ነገር የለም
2026-07-22 16:43:08
251
etenesh.asres
Etenesh HR Insights :
ስለዚህ እዚህ ቢሮ ሙስሊም ወይም ፕሮቴስታንት አይቀጠርም?😒🤔
2026-07-23 05:28:00
37
tgamw80
Nina Abe :
ታድላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
2026-07-22 10:48:17
173
tadiyos.tesfaye.ab
ታዲዮስ የክርስቶስ :
ይህን ልምድ ይልመድባቹ በፀሎት የተጀመረ ቀን ብሩዕ ነዉ
2026-08-12 18:20:28
16
user1329694856107
Habtam :
መሰላችሁ ምን አለ እናንተ ጋር ብሰራ
2026-07-22 10:49:53
93
elsa.yabu
ዉበቴ ናት ማርያም :
በጣም መታደል ነው በርቱ እግዛብሔርን የያዘ ሰው ሁሌም በሁሉ ይባረካል🙏🙏🙏
2026-07-22 15:04:48
67
mahe121212
mahlet mahi :
እዚህ መስራት በራሱ እድሜ ይጨምራል ፤በዛ ላይ እርጅናን ያዘግያል🙏🏽
2026-07-22 15:09:55
61
senait.mulat
s£nait :
የት ናችሁ አብሬ ለመፀለይ ስል በፅዳትም ቢሆን ቅጠሩኝ🤲
2026-07-22 14:18:22
63
bezanegussie
Beza Negussie :
I wish 🤞 ezi bero mesrat
2026-07-22 08:29:39
46
user49012099285587
user4901209928558 :
ትልቅ ስራ የረሳነው ግን የማይረሳንን እግዚአብሔርን ማስቀደም የዘመኑ ትልቅ ባለጸግነት ነው የማያልፈውን መርጣችኋል እና ተባረኩ 🥰
2026-07-22 15:30:22
18
kal29407
kal@ :
ምን አለበት እንዲህ በየቢሮው ሁሉም ቢያደርግ ደስ ሲል
2026-07-22 14:36:45
28
meronterefe4
Meri @... :
ታድላቹ ምን አይት የተባረከ መስራቤት ነው
2026-07-22 12:33:20
24
user7532098593280
ፍቅር ሱራ :
እንደው እሄ ነገር በሁሉም ቦታ ቢለመድ በእውነት ስራችሁም የተባረከ ይሆናል
2026-07-22 15:10:19
14
berhanu171
berhanu :
ታድላችሁ this have to be the new Orthodox lifestyle we follow🥰🙏❤️🥰
2026-07-23 15:09:31
44
kidusamilak
Mena :
አቤት እዚ ቢሮ ያለውን ሰላም አሰብኩት
2026-07-22 19:23:15
20
lucyline5
@lucyline5 :
በጣም ደስ ይላል ፀሎታችሁን መድሃኒያለም ይስማችሁ
2026-07-22 15:58:32
7
meraya23
Y K market 16 21 🦋🦋🦋 :
መበረታታት አለበት ግድ ነው የስራ ገበታቹ ይባረካል🙏🙏🙏🙏
2026-07-22 12:16:18
5
getulakew26
Getu26 :
lovely eski construction sector lay yalchu orthodoxian endezhi ayinet biro enikfet ena enisra or samintawi ye tselot wekete connection time
2026-07-22 14:06:53
28
alsa5765
በትረ ሙሴ :
እባካችሁ የሰዉ ሀይል ሲያስፈልግ አለሁ የእምነት መባረክ ነዉ😳😳😳🥰🥰🥰
2026-07-22 18:50:03
11
fasilasheber
Fasil Asheber :
It is an interesting experience sharing and debriefing session.
2026-07-22 10:55:16
10
sebli335
sebli collection store :
ዓባል አርጉኝ ስታስቀኑ
2026-07-22 09:50:17
9
To see more videos from user @soul_searching0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About