@news_151: እነ አልባግዳዲ የማያመጡት የለም! እነ አልባግዳዲ ( የአይ ኤስ መሪ በኢትዮጵያ) የኢትዮጵያን ስም ጨምሮ መንገዱ፣ አደባባዩ፣ ሀውልቶቹ ሁሉ ስማቸው ይቀየር እያሉ እየጠየቁ ነው አሉ። እያንዳንድሽ ለስምሽም ተዘጋጅ! ደስ አይልህም እንጅ የኢትዮጵያን ስም ቱርክ ቱርክዬ ብላ እንደቀየረችው አቆላምጠህ መጥራት ትችል ነበር አቶ አልባግዳዲ። ንጉስ ነጋሽን ንጉስ አልነጃሽ እንዳሉት እነ አጤ ምኒልክና አጤ ቴዎድሮስን ጭምር "አል" እየጨመሩ ይጠሩልን ከማለት የሚመለሱ አይደሉም። ከመንገድ ቅርብ ርቀት ቤት ያላቸውን ዜጎች ጭምር ከስማቸው ላይ "አል" እየጨመሩ ይጠሩልን ባላሉ የአይ ኤስ የኢትዮጵያ ወኪል። የቱርክ አላማ አስፈፃሚነት እንዲህ ነው። ቱርክ ዓለም እየጮኸ ታሪካዊ ቤተ ክርስትያን መስጊድ አድርጋለች። ብዙ ስሞችንም ቀይራለች። እለ አልባግዳዲ ስም የመቀየር ስልትን ከኦሮሙማም ከቱርክም አዳቅለው ከምኒልክ ድኩላ እስከ ሚኒሊክ አደባባይ፣ ከእነ ጃንሆን እስከ ጃን ሜዳ..... ሲቀየር ነው እኛ እንደ ዜጋ የምንቆጠረው እያሉ ነው አሉ። በነገራችን ላይ አልባግዳዲ "አንድም ብዙም ነኝ"። ይላል በቃለ መጠይቆቹ። ዜጋ ነኝ። አማኝ ነኝ። ብሔር አለኝ። ወተዘ ይላል። በህዝብ ቆጠራም በርከት አድርጋችሁ ቁጠረኝ ነው የሚለው አልባግዳዲ በኢትዮጵያ። በነገራችን ላይ ቱርክ የማይቀይረው ነገር የለም። ብልፅግና በአስተሳሰባቸው ሳይሆን በሰውነታቸው እንዲለኩ የሚያደርጓቸው ሴቶች ጋር የሚውለው አልባግዳዲ የኢትዮጵያ ክፍልም ግማሹ ለሆነ አገር፣ ቀሪው አልሸባብ ለሚቆጣጠረው አካባቢ ወዘተ ተቆራርሶ "ሸንቀጥ ቀጥ ትበል" ሊሉ ይችላሉ። ከስሟ በተጨማሪ። ያው የሚወራለትን ምክክር ኮምሽን እነ አልባግዳዲ ናቸው እንዲህ እቃ እቃ ሲጫወቱበት የሚውሉት። (አልባግዳዲ የሚለውን ስም አንድ ብሎክ ያደረገኝ የኢዜማ ደጋፊ ፀሐፊ እንዳወጣው በስክሪን ሹት አይቸ ነው። በሌላው አስተሳሰቡ ባንስማማም ይህን የአልባግዳዲ ስያሜ ግን ወስጀዋለሁ።)#africa #newsዜና #ethiopian_news

News ዜና
News ዜና
Open In TikTok:
Region: FR
Wednesday 22 July 2026 09:36:35 GMT
16597
601
104
560

Music

Download

Comments

mubaka304
mubaka304 :
he,is,the mountain a,agree with
2026-07-22 16:41:04
0
user7557222743376f
user7557222743376fozia rago :
lmidnaw yamifarut
2026-07-22 20:27:34
0
mufta29
@Muፍታ 🔥⚽️🇪🇹 54 :
የፈለገዉን ይሁን ምን አገባቹ
2026-07-22 11:53:09
4
aburaha123
ሙስሊሞች ነን :
እኔም ጀበሉ ነኝ።
2026-07-22 11:29:06
19
user9259988840013tadle
tadle :
አንድ ቀን ለጌታ ኢየሱስ እጅ ያነሳ ፀልዮለት ከጨለማ እንድወጣ
2026-07-22 17:14:16
1
gbe926
G-Be :
ስም በማጥፋት የሚደርስባችሁ የለም ፣ የዘነጋችሁት ግን ጨዋታዉ ተቀይሮ የኢትዮጵያ ህዝብም ነቅቶባቸዋል።
2026-07-22 18:42:46
3
user3606812812304
musa dimond :
የሙስሊም ንጉስ
2026-07-22 16:25:24
4
fukemas
fuadkemal701 :
እስቲ ተነሳ ያልከውን ፎቶ አምጣው
2026-07-22 20:37:00
0
user59681730778065
alahmdlilah :
እኔም ጀበሉ ነኘ ሙሰሊምን ለማሰከበረ ካማንምጋ መሰራት መብታቺን ነወ
2026-07-22 18:17:11
2
nanati4286
Nanati :
አሜላክ ይቅደመው
2026-07-22 10:52:08
1
arebuyasin756
arebu Yasin :
እኔም ጀበሉ ነኝ
2026-07-22 18:29:23
1
jundikedir2
jundikedir0 :
አውነት ስለተናገር ይሄ ሁሉ ጥላቻ እውነት ሁሌም የበላይ ናት
2026-07-22 17:30:07
3
husen8710
ፍቅር :
ጀግናችን
2026-07-22 15:54:12
3
abdujmal345
موت الكبراعيدالفقرا :
ማስረጃ አለህ?
2026-07-22 16:36:45
1
user3481151244622
S. A. D :
ኸረወግንተረጋጉአንድሰውእንድህማንቀጥቀጥይችላልለካ
2026-07-22 13:34:22
1
mahamedseedbabosa
ራያ ብለሽ ግብ :
መብትነው
2026-07-22 21:27:31
0
akmelmuze
Akmel Kun 17 :
ለምንድነዉ ምትፈሩት
2026-07-22 21:08:52
0
user49954910767090
ጀኒ ፈንቀራ :
እናውቃለን
2026-07-22 21:03:28
0
ahmedseid961
a m :
2026-07-22 14:37:19
5
esmizo71
Esmizo :
ከአብቹ ቀጥሎ የኢትዮ ፕሬዝዳንት
2026-07-22 20:07:54
0
user6154832753001
ጀአፈር :
2026-07-22 11:08:48
0
user2990408267690
user2990408267690 :
ትክክል ነው
2026-07-22 20:45:43
0
mabrukahameed757
sonic X shadow generation :
መብቱነው
2026-07-22 20:34:17
0
user7361906029115
dino seman :
ምን፣አጠፋ፣ታረክ፣ከሆነ፣ታረክ፣ነው፣የአወቀውን፣መናገር፣እና፣መናገር፣ሌላ፣ስም፣አያሰጥም
2026-07-22 20:06:12
0
romiye_2
Romiye :
betikikil hizbe tenyituwal💔💔💔💔💯💯💯
2026-07-22 11:22:24
0
To see more videos from user @news_151, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About