@view_pt: #เทรดมาแรงวันนี้ #tiktok #ฟีดดดシ #อย่าปิดการมองเห็น #ขึ้นฟีดเถอะ

Patchara Tiyabutr
Patchara Tiyabutr
Open In TikTok:
Region: TH
Wednesday 22 July 2026 12:39:06 GMT
228503
28645
507
1221

Music

Download

Comments

user3810187596511
คนแบบกูสู้ไม่กลัว :
ซูมแล้วน้องสาวยิ้มสวยๆ🥰🥰
2026-07-23 06:26:23
10
inthemiddle439
MANSOME :
2026-07-23 00:47:06
1
veeracchochanya
Veerac Chochanya :
น่ารักมาก
2026-07-22 23:52:11
2
user36065844582612
เฉลิมพล บวบเอม :
😃😃🥰🥰🥰
2026-07-22 23:20:38
1
user8092732150787
🫰รักเธอนะ❤️ :
2026-07-22 23:23:52
2
suwinsaeheaw
suwinsaeheaw :
🥰🥰🥰🥰สวยน่ารัก
2026-07-23 00:01:26
2
tongza19
Tongza 18 :
น่ารักจุง😊
2026-07-22 21:51:22
1
1511thony
Thony shop888 :
2026-07-22 15:22:20
1
men123455678
WEE☕️☕️🪶🐈🐈 :
ขออนุญาต🙏🙏ซูมได้ไหม
2026-07-23 00:58:06
5
user5111328753994
สุวรรณาอุบล #สุวรรณาพาม่วน :
ว้าวววววว🥰🥰🥰
2026-07-22 23:51:55
1
aun_komsun
aun_komsun :
สวยจุง
2026-07-23 01:00:47
1
user5370070014454
คนที่ เธอลืม :
สวยจังเลย
2026-07-22 23:45:15
2
user693087012
โอเล่ หวานเจึยบ :
🥰🥰🥰
2026-07-22 14:58:36
1
tenn339
ปฐวี พรมศรี :
🥰
2026-07-23 00:02:40
1
user17933632719483
💖💖 โสดลูกสาม 💖💖 :
สวยครับ
2026-07-22 20:16:50
2
new____a
โก๋นิว :
🥰
2026-07-22 12:58:51
1
boonake.sukput
Boonake Sukput :
สวยน่ารักครับ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-23 18:17:52
2
user8254857820639
user74529962287 :
สวย☺️☺️
2026-07-23 04:59:02
2
.sam8824
SAM🤟🤟เด็กใต้ป้ายเวียงสระ🤪🤪 :
น่ารักอ่ะ🥰🥰
2026-07-22 23:18:11
1
nirut2117
น็อตหลุด ออนิว วัตถุเมาไว :
ทะเลสวยมากคาฟๆๆๆๆ😁🥰
2026-07-22 14:43:43
1
user7561799007734
ลูกชาวเล :
น่ารัก
2026-07-23 08:33:18
1
natthaphong25437
Natthaphong2543 :
น่ารักมากเลยครับ🩷🩷
2026-07-23 00:12:23
2
wat.sj21
wat.sj21 :
น่ารักมาก
2026-07-22 13:36:14
2
songchaitewkong
บ่าวเปิ้ง :
สวยครับ
2026-07-22 23:56:05
3
kittsak6
NaNa :
ฝันดีครับ😊
2026-07-22 15:21:35
1
To see more videos from user @view_pt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ስለኡዝር ቢል ጀህል ሷሊሕ አልፈውዛን ምን ይላሉ? የማያዳግም ምላሽ! ይህ በክቡር ሼህ ሷሊሕ አል-ፈውዛን (አላህ ይጠብቃቸው) የቀረበ ንግግር ስለ ኡዝር ቢል ጀህል የሚያስተምር ሲሆን፣ አንድ ሙስሊም ነኝ የሚል ሰው በድንቁርና (በጀህል) ምክንያት ታላቁን ሽርክ (ሽርከ አል-አክበር) ቢፈጽም ያለውን ብይን የሚያብራራ ነው።  ጠያቂው:- السائل: أَحْسَنَ اللهُ إِلَيْكُمْ صَاحِبَ الفَضِيلَةِ، يَقُولُ: إِذَا مَاتَ المُسْلِمُ وَقَدْ أَدَّى جَمِيعَ أَرْكَانِ الإِسْلَامِ، وَلَكِنَّهُ وَقَعَ فِي الشِّرْكِ الأَكْبَرِ كَالذَّبْحِ لِغَيْرِ اللهِ وَالطَّوَافِ بِالقُبُورِ، وَالسَّبَبُ أَنَّهُ جَاهِلٌ بِذَلِكَ مُعْتَقِداً أَنَّ ذَلِكَ مِنَ الدِّينِ بِسَبَبِ عُلَمَاءِ الضَّلَالِ فِي بَلَدِهِ، وَلَمْ يُبَلَّغْ لِلصَّوَابِ، هَلْ يُحْكَمُ عَلَيْهِ بِالكُفْرِ وَالخُلُودِ فِي النَّارِ؟ نَرْجُو مِنْ فَضِيلَتِكُمُ التَّوْضِيحَ.     ትርጉም፦ ክቡር ሼህ አላህ መልካም ይዋልላችሁና ጠያቂው እንዲህ ይላል፦ አንድ ሙስሊም ሁሉንም የእስልምና ማዕዘናት (አርካነል ኢስላም) አሟልቶ እየሰራ፣ ነገር ግን ከአላህ ውጭ ላለ አካል ማረድ ወይም ቀብርን መዞር (ጠዋፍ ማድረግ) ባሉ ታላላቅ ሽርኮች ላይ ቢወድቅና በዚህ ሁኔታ ላይ እያለ ቢሞት፤ ለዚህም ምክንያቱ በሀገሩ ባሉ አጥማሚ ኡለማዎች ሰበብ ይህ ድርጊት የዲን አካል መስሎትና ትክክለኛው መንገድ ሳይደርሰው ቀርቶ ቢሆን፤ ይህ ሰው በክህደት (ኩፍር) እና በእሳት ውስጥ ዘላለም በመኖር ይፈረድበታል? ከእርስዎ ማብራሪያ እንፈልጋለን። نَحْكُمُ عَلَيْهِ بِمَا فَعَلَ، فَإِذَا مَاتَ وَهُوَ يَدْعُو غَيْرَ اللهِ وَيَذْبَحُ لِغَيْرِ اللهِ وَيَطُوفُ بِالقُبُورِ، حَكَمْنَا عَلَيْهِ بِأَنَّهُ مُشْرِكٌ.     እኛ በሰራው ስራ እንፈርድበታለን፤ ከአላህ ውጭ ያለን አካል እየለመነ፣ ከአላህ ውጭ ላለ አካል እያረደና ቀብርን እየዞረ (ጠዋፍ እያደረገ) የሞተ ከሆነ፣ እርሱ አጋሪ (ሙሽሪክ) ነው ብለን እንፈርድበታለን። نَحْنُ لَنَا الظَّاهِرُ، نَحْكُمُ عَلَيْهِ بِأَنَّهُ مُشْرِكٌ وَنُعَامِلُهُ مُعَامَلَةَ المُشْرِكِينَ لِأَنَّهُ مَاتَ عَلَى الشِّرْكِ.    እኛ የምንፈርደው በግልጽ በሚታየው (ዟሂር) ነገር ነው፤ በሽርክ ላይ ስለሞተ ሙሽሪክ ነው ብለን እንፈርዳለን፣ እንደ ሙሽሪክም እንንኗኗረዋለን።  وَالجَهْلُ مَا هُوَ عُذْرٌ دَائِماً، الَّذِي يَعِيشُ مَعَ المُسْلِمِينَ وَفِي بِلَادِ المُسْلِمِينَ وَيَسْمَعُ القُرْآنَ وَيَسْمَعُ كَلَامَ أَهْلِ العِلْمِ وَيَبْقَى عَلَى مَا هُوَ عَلَيْهِ وَلَا يَتَحَرَّى، هَذَا لَيْسَ مَعْذُوراً لِأَنَّهُ بَلَغَهُ.. بَلَغَتْهُ الحُجَّةُ وَلَكِنَّهُ لَمْ يَلْتَفِتْ إِلَيْهَا.  ድንቁርና (ጀህል) ሁልጊዜ ሰበብ (ዑዝር) አይሆንም። ከሙስሊሞች ጋርና በሙስሊም ሀገራት እየኖረ፣ ቁርአንን እየሰማ፣ የኢልም ባለቤቶችን ንግግር እየሰማ፣ ነገር ግን ባለበት ስህተት ላይ የሚቀጥልና እውነታውን ለመፈለግ የማይጥር ሰው፤ ማስረጃው (ሁጃው) ስለደረሰውና እርሱ ግን ስላልተገነዘበው (ትኩረት ስላልሰጠው) ሰበብ አይደረግለትም።  وَتَقْلِيدُهُ لِعُلَمَاءِ الضَّلَالِ مَا هُوَ عُذْرٌ لَهُ. إِنْسَانٌ عَاقِلٌ، إِنْسَانٌ بَصِيرٌ، كَوْنُهُ يَسْمَعُ الآيَاتِ وَيَسْمَعُ الأَحَادِيثَ وَيَسْمَعُ كَلَامَ أَهْلِ العِلْمِ وَلَا يُصْغِي لَهَا وَإِنَّمَا يَتْبَعُ عُلَمَاءَ الضَّلَالِ، هَذَا لَيْسَ عُذْراً لَهُ عِنْدَ اللهِ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى لِأَنَّهُ قَامَتْ عَلَيْهِ الحُجَّةُ.  አጥማሚ ኡለማዎችን መከተሉ (ተቅሊድ ማድረጉ) ሰበብ አይሆነውም። እርሱ አእምሮ ያለውና የሚያስተውል ሰው ሆኖ ሳለ፣ አንቀጾችን (አያቶችን)፣ ሀዲሶችንና የኢልም ባለቤቶችን ንግግር እያደመጠ ለእነሱ ጆሮ ሳይሰጥ አጥማሚ ኡለማዎችን መከተሉ አላህ ዘንድ ሰበብ አይሆነውም፤ ምክንያቱም ማስረጃው (ሁጃው) ቆሞበታል። وَلَكِنَّهُ لَمْ يَعْبَأْ بِهَا وَلَمْ يَلْتَفِتْ إِلَيْهَا، وَيُرِيدُ البَقَاءَ عَلَى مَا كَانَ عَلَيْهِ فُلَانٌ وَعَلَّانٌ.. وَالشَّيْخُ الفُلَانِيُّ وَالعَالِمُ الفُلَانِيُّ مَا يَنْفَعُهُ عِنْدَ اللهِ يَوْمَ القِيَامَةِ.  ነገር ግን ለዚያ (ለማስረጃው) ግድ አልሰጠውም፣ ትኩረትም አላደረገም፤ ይልቁንም በነ እገሌ መንገድ ላይ መቆየትን መርጧል።
ስለኡዝር ቢል ጀህል ሷሊሕ አልፈውዛን ምን ይላሉ? የማያዳግም ምላሽ! ይህ በክቡር ሼህ ሷሊሕ አል-ፈውዛን (አላህ ይጠብቃቸው) የቀረበ ንግግር ስለ ኡዝር ቢል ጀህል የሚያስተምር ሲሆን፣ አንድ ሙስሊም ነኝ የሚል ሰው በድንቁርና (በጀህል) ምክንያት ታላቁን ሽርክ (ሽርከ አል-አክበር) ቢፈጽም ያለውን ብይን የሚያብራራ ነው። ጠያቂው:- السائل: أَحْسَنَ اللهُ إِلَيْكُمْ صَاحِبَ الفَضِيلَةِ، يَقُولُ: إِذَا مَاتَ المُسْلِمُ وَقَدْ أَدَّى جَمِيعَ أَرْكَانِ الإِسْلَامِ، وَلَكِنَّهُ وَقَعَ فِي الشِّرْكِ الأَكْبَرِ كَالذَّبْحِ لِغَيْرِ اللهِ وَالطَّوَافِ بِالقُبُورِ، وَالسَّبَبُ أَنَّهُ جَاهِلٌ بِذَلِكَ مُعْتَقِداً أَنَّ ذَلِكَ مِنَ الدِّينِ بِسَبَبِ عُلَمَاءِ الضَّلَالِ فِي بَلَدِهِ، وَلَمْ يُبَلَّغْ لِلصَّوَابِ، هَلْ يُحْكَمُ عَلَيْهِ بِالكُفْرِ وَالخُلُودِ فِي النَّارِ؟ نَرْجُو مِنْ فَضِيلَتِكُمُ التَّوْضِيحَ.    ትርጉም፦ ክቡር ሼህ አላህ መልካም ይዋልላችሁና ጠያቂው እንዲህ ይላል፦ አንድ ሙስሊም ሁሉንም የእስልምና ማዕዘናት (አርካነል ኢስላም) አሟልቶ እየሰራ፣ ነገር ግን ከአላህ ውጭ ላለ አካል ማረድ ወይም ቀብርን መዞር (ጠዋፍ ማድረግ) ባሉ ታላላቅ ሽርኮች ላይ ቢወድቅና በዚህ ሁኔታ ላይ እያለ ቢሞት፤ ለዚህም ምክንያቱ በሀገሩ ባሉ አጥማሚ ኡለማዎች ሰበብ ይህ ድርጊት የዲን አካል መስሎትና ትክክለኛው መንገድ ሳይደርሰው ቀርቶ ቢሆን፤ ይህ ሰው በክህደት (ኩፍር) እና በእሳት ውስጥ ዘላለም በመኖር ይፈረድበታል? ከእርስዎ ማብራሪያ እንፈልጋለን። نَحْكُمُ عَلَيْهِ بِمَا فَعَلَ، فَإِذَا مَاتَ وَهُوَ يَدْعُو غَيْرَ اللهِ وَيَذْبَحُ لِغَيْرِ اللهِ وَيَطُوفُ بِالقُبُورِ، حَكَمْنَا عَلَيْهِ بِأَنَّهُ مُشْرِكٌ.    እኛ በሰራው ስራ እንፈርድበታለን፤ ከአላህ ውጭ ያለን አካል እየለመነ፣ ከአላህ ውጭ ላለ አካል እያረደና ቀብርን እየዞረ (ጠዋፍ እያደረገ) የሞተ ከሆነ፣ እርሱ አጋሪ (ሙሽሪክ) ነው ብለን እንፈርድበታለን። نَحْنُ لَنَا الظَّاهِرُ، نَحْكُمُ عَلَيْهِ بِأَنَّهُ مُشْرِكٌ وَنُعَامِلُهُ مُعَامَلَةَ المُشْرِكِينَ لِأَنَّهُ مَاتَ عَلَى الشِّرْكِ.   እኛ የምንፈርደው በግልጽ በሚታየው (ዟሂር) ነገር ነው፤ በሽርክ ላይ ስለሞተ ሙሽሪክ ነው ብለን እንፈርዳለን፣ እንደ ሙሽሪክም እንንኗኗረዋለን። وَالجَهْلُ مَا هُوَ عُذْرٌ دَائِماً، الَّذِي يَعِيشُ مَعَ المُسْلِمِينَ وَفِي بِلَادِ المُسْلِمِينَ وَيَسْمَعُ القُرْآنَ وَيَسْمَعُ كَلَامَ أَهْلِ العِلْمِ وَيَبْقَى عَلَى مَا هُوَ عَلَيْهِ وَلَا يَتَحَرَّى، هَذَا لَيْسَ مَعْذُوراً لِأَنَّهُ بَلَغَهُ.. بَلَغَتْهُ الحُجَّةُ وَلَكِنَّهُ لَمْ يَلْتَفِتْ إِلَيْهَا. ድንቁርና (ጀህል) ሁልጊዜ ሰበብ (ዑዝር) አይሆንም። ከሙስሊሞች ጋርና በሙስሊም ሀገራት እየኖረ፣ ቁርአንን እየሰማ፣ የኢልም ባለቤቶችን ንግግር እየሰማ፣ ነገር ግን ባለበት ስህተት ላይ የሚቀጥልና እውነታውን ለመፈለግ የማይጥር ሰው፤ ማስረጃው (ሁጃው) ስለደረሰውና እርሱ ግን ስላልተገነዘበው (ትኩረት ስላልሰጠው) ሰበብ አይደረግለትም። وَتَقْلِيدُهُ لِعُلَمَاءِ الضَّلَالِ مَا هُوَ عُذْرٌ لَهُ. إِنْسَانٌ عَاقِلٌ، إِنْسَانٌ بَصِيرٌ، كَوْنُهُ يَسْمَعُ الآيَاتِ وَيَسْمَعُ الأَحَادِيثَ وَيَسْمَعُ كَلَامَ أَهْلِ العِلْمِ وَلَا يُصْغِي لَهَا وَإِنَّمَا يَتْبَعُ عُلَمَاءَ الضَّلَالِ، هَذَا لَيْسَ عُذْراً لَهُ عِنْدَ اللهِ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى لِأَنَّهُ قَامَتْ عَلَيْهِ الحُجَّةُ.  አጥማሚ ኡለማዎችን መከተሉ (ተቅሊድ ማድረጉ) ሰበብ አይሆነውም። እርሱ አእምሮ ያለውና የሚያስተውል ሰው ሆኖ ሳለ፣ አንቀጾችን (አያቶችን)፣ ሀዲሶችንና የኢልም ባለቤቶችን ንግግር እያደመጠ ለእነሱ ጆሮ ሳይሰጥ አጥማሚ ኡለማዎችን መከተሉ አላህ ዘንድ ሰበብ አይሆነውም፤ ምክንያቱም ማስረጃው (ሁጃው) ቆሞበታል። وَلَكِنَّهُ لَمْ يَعْبَأْ بِهَا وَلَمْ يَلْتَفِتْ إِلَيْهَا، وَيُرِيدُ البَقَاءَ عَلَى مَا كَانَ عَلَيْهِ فُلَانٌ وَعَلَّانٌ.. وَالشَّيْخُ الفُلَانِيُّ وَالعَالِمُ الفُلَانِيُّ مَا يَنْفَعُهُ عِنْدَ اللهِ يَوْمَ القِيَامَةِ. ነገር ግን ለዚያ (ለማስረጃው) ግድ አልሰጠውም፣ ትኩረትም አላደረገም፤ ይልቁንም በነ እገሌ መንገድ ላይ መቆየትን መርጧል። "እገሌ ሼህ" ወይም "እገሌ አሊም" (ተከትያለሁ ማለቱ) የቂያማ ቀን አላህ ዘንድ አይጠቅመውም። በእሳት ውስጥ ስለመቆየት የቀረበ ማብራሪያ أَحْسَنَ اللهُ إِلَيْكُمْ، عَنِ الحُكْمِ عَلَى هَذَا بِالخُلُودِ فِي النَّارِ؟   አላህ መልካም ይዋልላችሁና፤ ይህ ሰው በእሳት ውስጥ ዘላለም ስለመቆየቱስ? * الشيخ الفوزان: نَعَمْ، إِذَا مَاتَ عَلَى الشِّرْكِ فَإِنَّهُ يَكُونُ مِنْ أَهْلِ النَّارِ خَالِداً فِيهَا. نَعَمْ.  አዎ! በሽርክ ላይ ከሞተ ዘላለም በእሳት ውስጥ ከሚቆዩት የእሳት ሰዎች ይሆናል። وَكَوْنُهُ يُؤَدِّي أَرْكَانَ الإِسْلَامِ لَا تَصِحُّ مِنْهُ، أَرْكَانُ الإِسْلَامِ لَا تَصِحُّ مَعَ الشِّرْكِ. لَوْ صَلَّى وَلَوْ صَامَ وَلَوْ حَجَّ وَلَوْ قَالَ لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ مَا دَامَ أَنَّهُ يَرْتَكِبُ أَنْوَاعاً مِنَ الشِّرْكِ الأَكْبَرِ فَإِنَّ هَذِهِ الأَعْمَالَ وَالأَقْوَالَ لَا تَنْفَعُهُ لِأَنَّهُ أَفْسَدَهَا وَأَبْطَلَهَا وَنَقَضَهَا. የእስልምና ማዕዘናትን (አርካነል ኢስላም) መፈጸሙ ከእርሱ ተቀባይነት አይኖረውም፤ የእስልምና ማዕዘናት ከሽርክ ጋር አብረው አይጸኑም። ቢሰግድም፣ ቢጾምም፣ ሐጅ ቢያደርግም፣ "ላ ኢላሀ ኢለላህ" ቢልም፤ ታላላቅ ሽርኮችን (ሽርከ አል-አክበር) እስከፈጸመ ድረስ እነዚህ ስራዎችና ንግግሮች አይጠቅሙትም፤ ምክንያቱም ስራዎቹን አበላሽቷቸዋል፣ ውድቅ አድርጓቸዋል፣ እንዲሁም አፍርሷቸዋል።

About