@serawite_gedeon: • የመነኮሳይት የድሮን ጭፍጨፋ ዜና… • 2 እናቶች ወዲያው ሞተዋል • ከ8 በላዩ በጽኑ ቆስለዋል "…እንደተለመደው አረመኔው እና ፀረ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶው አቢይ አሕመድ አሊ ፈርሞ ትእዛዝ ሰጥቶ በሚያስተኩሰው ድሮን አማካኝነት በዛሬው ዕለት በምዕራብ ወሎ በመካነ ሰላም አጠገብ በዓባይ ወንዝ ዳርቻ በሚገኘው ዓባይ ገዳመ አስቀጤስ የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ላይ በፈጸመው የድሮን ጥቃት ምክንያት በገዳሙ ውስጥ በሚኖሩ ሴት መነኮሳይት ላይ ጭፍጨፋ መፈጸሙ ተሰምቷል። "…ከሥፍራው ደውዬ ባረጋገጥኩት መሠረት የድሮን ድብደባው የተፈጸመው ጠዋት በግምት 4:30 አካባቢ ሲሆን ጭፍጨፋው የተፈጸመባቸው እናቶችም የዕለቱን መቁኑን በማዘጋጀት በማዕድ ቤት ወይም በተግባር ቤት በነበሩ መነኮሳይት እናቶች ላይ መሆኑን ነው ያረጋገጥኩት። "…ከድሮኑ ቦንብ ፍንዳታ በኋላ እዚያም እዚህም የወደቁት እናቶችን ለማንሳት በተደረገው ጥረት ሁለት መነኮሳይት እናቶች ወዲያው ሲሞቱ ከ8 በላይ የሆኑትን ትራንስፖርት ባይኖርም በባጃጅ ወደ ወደ ወረዳው መካነ ሰላም ጤና ጣቢያ መወሰዳቸውንም ለማረጋገጥ ችያለሁ። የመረጃ ምንጮቼ እንደነገሩኝ ከሆነ ጉዳት ከደረሰባቸው እናቶች መካከል አብዛኛዎቹ የመትረፍ ዕድላቸው ዝቅተኛ መሆኑ ነው የሚናገሩት። • ፀረ ኦርቶዶክሱ የብልፅግና ወንጌል እና የኦሮሞ ወሀቢያ እስላሙ አገዛዝ በኦርቶዶክሳውያን ላይ የጀመረውን ጭፍጨፋ የሚቃወም እና የሚቀለብስ ኃይል እና ትውልድ እስካልተፈጠረ ድረስ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ይሄ ማሳያ ነው። ከአሩሲ ጭፍጨፋ ወደ ወሎ መካነሰላም ገዳም ተዘዋውሯል። • ቤተ ክህነቱም፣ ሲኖዶሱም ዝም፣ ጭጭ። ሕዝቡም ድንዝዝ፣ ፍዝዝ፣ ተራ በተራ ማለቅ፣ መጨፍጨፍ ነው የተያዘው። ለምን እንጨፈጨፋለን የሚል ሰው እንዴት ይጠፋል? • ከምር ምንም ማድረግ እንዳለመቻል የሚበሰጭ ነገር የለም።
ሠራዊተ ጌዴዮን
Region: ET
Wednesday 22 July 2026 13:05:19 GMT
Music
Download
Comments
Gennet Ajbar :
እኔእግር ጥሎኝ ቤተክርስቲያኗን አቃታለሁ በረሀው በጣም ከባድ ነው እዛእየኖሩ ለሀገር ሲፀልዩ አሁን በድሮንመገደላቸው በጣም ያማል
2026-07-23 06:29:22
2
yewegdiw🕋🕌💓 :
ፍትህ በየቦታው በኦርቶዶክስ ታጣቂ ለሚገደሉት ኡስታዝች 😭
2026-07-23 04:40:32
2
dimaa best :
chalew.
2026-07-23 07:19:52
0
bety ye welansa lije :
ጌታዬና አምላኬ ዝምታህ እኮ ያስፈራል ይሄ ሁሉን እያየህ አንተ ታውቃለህ
2026-07-23 04:01:19
8
Mekdas :
እግዚአብሔር ይፈረድ 😳😳
2026-07-22 14:18:46
21
yordi :
ጌታ ሆይ ድረስልን
2026-07-22 17:38:08
3
ermiyas Ermi :
እንደዚ አይነት ክፎ ዘመን ይገጥመናል ብዬ አስቤ አላውቅም በጣም ያሣዝናል ፈጣሪ ለሞቱት ነብስ ይማር🥰🥰🥰🥰
2026-07-22 18:29:55
9
Faye Deresa :
እንደዝ ቦታ በክረምት በረሃ የለም
2026-07-23 00:37:22
2
Wendmu Debla :
ወይኔ ወይኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-22 20:26:39
0
5nahom mamo35 :
🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭አይ ኢትዮጵያየ እግዚኦ ሆን ተብሎ ትዕዛዝ ተሰጥቶ የተላክ ድሮን ምክንያቱም ያለ በላይ አካል ትዕዛዝ ውጭ ማንም ሊልክ አይችልም እረ ተው እንዲል እየሆነ ጦርነት ይብሳል እንጅ አይበርድም
2026-07-22 20:36:35
3
@richi 23 :
ይቅርበለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-23 07:50:09
0
ታግሶለኖረ ጊዜመልስይሰጣል :
አይጌዜ አለምበቃኝ ብለዉ በመነኑበት 😭😭😭😭😭😭
2026-07-22 23:03:19
1
Hone :
ያሳዝናል በእውነት እግዚአብሔር ይፍረድ
2026-07-22 17:04:28
2
ሸበላው ጎጀ :
አይ.ሀገሬ😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-23 07:22:24
0
mesi :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይበቃም
2026-07-23 07:08:59
0
alex :
😢😢ወንድ አገጥምም ንፁሃን ከመጨፍጨፍ ፈሬ መንግስት😢😢😢😢
2026-07-22 18:52:06
1
tesfaye lemma :
ፈጣሪን ሆይ ለሞቱት ነፍስ ይማር በቀል የፈጣሪ ነው
2026-07-22 19:37:56
1
Yismalem :
ያማል
2026-07-23 06:39:05
0
Tewodros Beyemdr :
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑራት ሌላ ምን ይባላል
2026-07-23 06:29:33
0
ብዙ :
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
2026-07-23 07:52:52
0
almi :
ፍትህ ፍትህ ፈትህ
2026-07-23 07:19:37
0
Baba :
ግን የሕዝቡ ዝምታ እስከመቼ ነው 😭😭😭
2026-07-23 07:06:58
0
yemaryam :
ጮህን ጮህን እንዳልጮህን ተቆጠርን
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-23 06:49:18
0
meri meseret :
ኧረ ውሸት ነው በሉኝ በማርያም
2026-07-22 13:15:45
0
To see more videos from user @serawite_gedeon, please go to the Tikwm
homepage.