@endofdays0808: Replying to @Mikias Mekuriya ለእኔ የሚገርመኝ በተለይ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ሆናችሁ ስለ መሬት ቅርፅና አቀማመጥ መጠራጠራችሁ ነው! ቤተ ክርስቲያናችን በሥነ ፍጥረት ትምህርቷ ይኸንን በደንብ አብራርታልናለች!#የእናንተገፅ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ትምህርት @End of days
End of Days
Region: CA
Wednesday 22 July 2026 13:22:44 GMT
Music
Download
Comments
ነገን ብዬ እንጂ ዛሬ አይነፋም💚💛😎😏 :
ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ መታደል ነው
2026-07-22 13:40:18
248
mabi Jesus :
የእኔ ውድ ከታላቅ ይቅርታ ጋር እስካሁን በፍቅር ነበር የምከታተልሽ የሚሰማሽም የነበረው ምክንያቱም የአንድ ሃይማኖት ስም እየጠራሽ ሳይሆን ሕያው የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል መጽሐፍ ቅዱስ እያልሽ ስታስረጅ በጣም ነበር ደስ የምለው ዛሬ ግን ምን ነካሽ የProtestant እምነት ተከታዮች ብሆኑ አልሽ 🙄 ይህ አልጠፋንም ምክንያቱም መሠረታችን መጽሀፍ ቅዱስ ስለሆነ የምድር አቀማመጥ ግልጽ በሆነ ሁነታ ተቀምጦልናል በደንብ እናነባለን የእግዚአብሔርን ቃል ለማንኛውም እንወድሻለን በርቺ የተለያየ ሃይማኖት ተከታዮች እህትና ወንድሞቼ ጽሁፌን በክፋት አትውሰዱ ትንሽ ቅር ስላለኝ ነው በእህቴ አገላለጽ😢 በክርስቶስ ፍቅር እወዳቸዋለሁ ❤❤
2026-07-22 23:40:16
15
yesmaeke :
ይሄ ምስጢር እንዳይጣወቅ እኮነው መፃፈ ሄኖክ ከመፃፍ ቅዱስ ያስወጡት እመየ የህንደኬ ቤተክርስቲያን ግን ምሉእ ናት
2026-07-22 15:44:06
55
ዘ_ረ_ ደሸት _ዘ ኢትዮጲያ ትንሳኤ 🤴 :
እስቲ በአክሱም ሀወልት አሰራር ላይ አንድ ቢዲዮ ስሪልን እኔን ጨምሮ የተወዛገብንበት ነገር 🤔 በኔፍሌሞች ወይስ በሰው ተሰራ የሚል ነው ። ዲንጋይ ዳቦ አይደለም ጣሊያን ለምን ወስዳ ሮም ተከለችው ? ሌላው 6 ኪሎ አሜሪካ ዋሽንግተን ሮም ወዘተ የአክሱም ሀወልትን የሚመስሉ ሀወልቶችን ለምን ነው በየቦታው የሚያቆሙት ምንድነው ነገሩ
2026-07-22 15:08:18
34
Nuru Seid132 :
ክክክክክ!! ምን ማለት ነው ?? ችራሽ ሌሎች እምነቶችን ያለምን እውቀት ሳትመረምሪ ምንም ለራስ ሲቄርሱ አያሳንሱ አይነት ፍረጃ ወላሂ ጭራሽ ካንቹ አንደበት አልጠብቅም ነበር ለምን ብትይ በጣም በትኩረት እና በጥሞና ነበር የምከተልሽ ለካ ላቺ ያለኝ አመለካከት እና የሰጠሁሽ ቦታ ስህተት ነበር በሂወቴ ከተሳሳትኩዋቸው ስህተቶች አንዱ ሁኖ አገኘሀት እና አዘንኩ ግን ግን በምን ሞራልሽ ነው የሞስሊም አስተምህሮት ምንም
መረጃ የላቸውም ብለሽ ማለትሽ ደግሞ ያበሳጫል ።ለካ እንደዚህ የዘቀጥሽ አተላ ሴትነሽ ። ይሄንን ለአቡሽ ( ኢላ ) ሸር አደርግለታለሁ እናም አብረን የሚለውን እንሰማለን ቀሽም ።
2026-07-26 18:49:25
1
Q ሔሜን :
እኛ አናነብም ትልቁ ችግራችን
2026-07-22 14:31:54
30
Aron❤ :
ምድርን በውሀ ላይ ያፀና ❤️❤️የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ❤️❤️❤️🙏
2026-07-22 14:02:15
56
Rahel Ayele983 :
So is the sun above the firmament or below. Please explain this to me
2026-07-24 17:26:39
0
AFRO :
እንዴት በዚህ ደረጃ እውቀት አጠር ናቸው ብለሽ አሠብሽ?
2026-07-24 09:38:02
0
hanan :
የተባረከ ማሕፀን ያፈራሽ ድንቅ ሴት እግዚያብሔር ይጠብቅሽ
2026-07-22 15:15:37
12
Benያmin M. :
እግዚአብሔር ሥሙ ለዘላለም ከፍ ይበል
2026-07-22 14:29:12
9
Brt :
ሰማያትን የሰራ ምድርን በውሀ ላይ ያጸና እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
2026-07-22 20:56:34
6
እሙ የልጇ ናፋቂ :
አባታችን ቃል ህይውት ያሰማልን🙏❤️የኛ እንቁ እህት ሺህ ያድርግሽ የኛ ብርታት 🙏❤️❤️❤️❤️
2026-07-22 14:01:28
8
Mary :
thank you My God very Good
2026-07-27 12:55:17
1
Melex T/Mar :
ነጮቹም አውቀዋል በብርታት እየሞገቱ ነው ደግሞም ባለ ድቡልቡሎቹ ጨንቋቸዋል የዘመናት ሐሰቶቻቸው እያሸማቀቃቸው ነው።
2026-07-24 18:33:02
5
******* :
መሬት ዝርግ ጠፍጣፋ ናት በፈርመመንት ከላይ ፈተዘጋች ቆየው ሳይንሱን ማመን ካቆምኩ ማንንም ጨረቃላይ ረግጦ ጠፈርን አይተው እንደማያዕቁ እንደሸወዱን ስሪልን እባክ እጠብቅሻለው
2026-07-25 14:04:12
7
SOLL :
2026-07-22 15:29:05
6
እግዚአብሔር ድንቅ ነው! :
እህቴ በርቺ ብዙ እያስተማርሽን ነው።ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን!
2026-07-22 13:51:11
5
End of Days :
የቤተክርስቲያን የስነ-ፍጥረት ትምህርት
2026-07-23 13:30:00
13
user7171617239761zuzu :
ብዙ እያወኩ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ
2026-07-29 05:57:30
1
lssaq :
ሱረቱ አዝ-ዙመር (39:5)፦ «...ሌሊትን በቀን ላይ ይጠቀልላል፤ ቀኑንም በሌሊት ላይ ይጠቀልላል...» ይላል። እዚህ ላይ ጥቅም ላይ የዋለው የአረብኛ ቃል «ዩካዊሩ» (يُكَوِّرُ) የሚለው ሲሆን፣ ትርጉሙም እንደ ጥምጥም ( turban) ያለን ነገር በክብ ራስ ላይ መጠቅለልን ያሳያል። ቀንና ሌሊት እርስ በርስ የሚጠባበቁት መሬት ክብ (ኳስ) ቅርጽ ስላላት ብቻ ነው。
ሱረቱ ናዚዓት (79:30)፦ «ከዚያም በኋላ ምድርን ዘረጋት (ደኃሃሃ)» ይላል። እዚህ ላይ «ደኃሃ» (دَحَاهَا) የሚለው ቃል በጥንታዊ አረብኛ የአንስትራች (ostrich) እንቁላል ቅርጽን ወይም ክብ የዶሮ ጎጆን ለመግለጽ ያገለግላል። ይህም መሬት ሙሉ በሙሉ ፍፁም ክብ ሳይሆን በዋልታዎቿ በኩል ትንሽ ለጥ ያለች (oblate spheroid) መሆኗን ሳይንሳዊ በሆነ መልኩ ።ስለዚህ በተሻለሽ 🤏መጠን የሌላ እምነት ስም አትጥሪ ወይም ጠይቂ
2026-07-22 19:47:56
2
mahelethaymanot :
ላሊበላ ላይ ስለምድራችን አቀማመጧ ቅርጿ ተስሎ ተቀምጧል 🙏
2026-07-23 08:45:50
2
LIFE OF ሹፌር :
ድንቅ ሀይማኖትና አምላክ አለን🙏🙏🙏
2026-07-23 08:34:20
2
🕸️𝔂𝓮𝓶𝓲🕷️ :
What about planets aren't they exist ?
2026-07-24 22:02:22
2
MISS DIANA :
አዎ እኔ እንዷ ነኝ 😭 እስካሁኗ ይሄን ቪዲዬ እስካየውባት ሰአት ድረስ ምድር ክብ ናት ብዬነበር ማምነው
2026-07-22 15:41:16
3
To see more videos from user @endofdays0808, please go to the Tikwm
homepage.