@kesis86:

ቃለህይወት የአብነት ትምርት ቤት ኬሚሴ
ቃለህይወት የአብነት ትምርት ቤት ኬሚሴ
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 22 July 2026 13:45:20 GMT
136810
17863
514
2314

Music

Download

Comments

zerubabel2325
zerubabel :
እድግ በይልኝ የኔ ልጅ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ የኔታ ክብር ይስጥልኝ።
2026-07-23 19:51:34
55
user5546357024139
Gech WSU/12 :
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ አንጄቴን በላሽው ስንት ጊዜ ደጋግሜ አዳመጥሁት እንዲህ አይነት መምህራኖችን ፈጣሪ ያብዛልን
2026-07-24 04:08:53
27
deme4534
Deme :
በመድሃኒያለም ጥፍጥ ባለ ድምፅ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግሽ አባታችንም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅዎት
2026-07-22 14:15:48
21
mulug188
mulugerem :
እድግ በሉ
2026-08-01 00:29:09
1
yeshambel.anduale
21 እናቴ 12 አባቴ :
ምን አይነት አባት ናቸዉ በዚህ ልክ ያሳወቋት እቺን ህፃን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ህፃናትንም አባታችንንም
2026-07-23 19:58:36
12
dereje0936
dereje0936 :
ነጠላ ይገዛላት
2026-07-24 04:39:02
6
tilahun2716
Tile :
እኔን አስተምረኝ 🥰
2026-07-26 18:37:30
2
mahi19054
ማሂ የረዱ :
እድግ በሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
2026-07-24 06:50:22
3
tigewelloyewa
እርግቧ❤ነኝ ከወሎ⚔️የጊዳኗ ንስር ⚔️🇪🇹 :
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ🙏🙏🙏🙏🙏የተዋሂዶ ፍሬወች🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-23 11:48:51
6
hewangirma1219
hewan girma :
እንኩንም አክስትሽ ሆንኩ ማዶቴ የኔ ቆንጆ እደጊልኝ
2026-07-24 11:07:58
10
user6618684612524
mequanint :
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድግ በይልኝ የእኔ ውድ
2026-07-25 04:56:47
3
sammar8300
sammar :
እግዚአብሔር ያሳድግድ ሚሚየ🥰🥰🥰🥰
2026-08-03 11:57:11
1
sasahudejene23
Noname :
የሚባርካችሁ ብሩክ የሚረግማቹ ርጉም ይሁን 🙏🙏
2026-07-25 09:39:05
3
marnat0206
MARNAT 🔥💥💥💥 :
እድግ በይ የኒ ጣፍጭ
2026-07-26 06:45:33
0
kalkidanabate56
ቃል ቃል :
የኔ እንቡጥ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ
2026-07-24 07:33:54
1
kingsten84
እፎይ :
የኔ እናት አፊ ቁርጥ ይበልልሽ።
2026-07-25 14:41:10
2
anedamlk95
ANEDAMLK METEKU :
የኔቅመም ፈጣሪ ያሠድግሽ
2026-07-23 22:21:58
1
kdistarsema
kdistarsema :
እመብርሀን ታሳድግልን የኔ ቅመም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-27 12:06:22
1
iyyuab
Iyuab👑 የDeማSቆ፣ም :
ደቀ መዛሙርቱን ከእኔ መምህሩ እግዚአብሔር አፅንቶ ያኑርልን🙏🙏🙏
2026-07-25 06:33:46
3
haime7347
haime :
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የነረ መልካም እድግ በይልን!!
2026-08-05 18:59:03
1
user47612521676608
kal :
ዋው ተባረኩልን
2026-07-23 17:12:53
1
user2955166978853
ድንግል ሆይ የእናትነት ጥበቃሽ እንዳይለየን :
የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ በቤቱ ያፀናሽ
2026-07-24 04:50:27
3
melgawe1
Melaku :
ልብ ብላችሁ ተመልከቷት ፈገግታዋን የሚነርም
2026-07-24 18:53:19
3
kal.kal.new2
Kal Kal New :
ቃለ ሂዮት ያሰማልን ማማዬ እድግ በይልን።
2026-07-24 03:49:31
3
kskjf48
Kskjf :
እናመሰግናለን አባ ።ለወደፊት ትልቅ ተስፋ ነው
2026-07-23 21:04:20
3
To see more videos from user @kesis86, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About