Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@wolldia: እንዲህ ነው የደጋጎቹ ሃገር 🥰👌 . . . #ሲስ_amiha #ወሎገራገሩ #creatorsearchinsights
ሲስ 🦅🔬
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 22 July 2026 14:41:00 GMT
211501
15218
843
5938
Music
Download
No Watermark .mp4 (
8.32MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
8.1MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Rabia ahmed :
የት አላችሁ ወሎየወች አለን በሉኝ ወሎየነት ያኮራል አለም ሲሰለጥን ወሎየን ይመስላል
2026-07-23 16:40:48
100
ahmed :
ወሎ ውስጥ ከዚህ የበለጠ ብዙ ታሪክ አለ ያልተነገረ ወሎ መፈጠር መታደል ነው
2026-07-23 06:59:27
93
እውነተኛ ጓደኞች ባንተ ይኮራሉ እንጅ አይቀኑም :
ለኢትጽያ ብቻ አይደለም ለአለም ምሳሌ ነን እኛ ወሎዮች 🥰🥰🥰🥰
2026-07-23 17:11:03
34
ዝምታ ዉስጤነዉ :
ወሎየ ይሄነዉ ማርያምን እኛ ያደግንበት🥰🥰🥰
2026-07-23 13:28:03
19
Tesfaye Kinde :
ለምን ነው ግን ያለቀስኩት ደስታም እምባ አለው ለካ
2026-07-23 03:44:50
20
haileneg :
አስለቀሱኝ አይ እግዚአብሔር አንተ እርዳን ይህ ፍቅር ከእጃችን እንዳታሶጣብን
2026-07-24 18:00:25
14
Jupiter :
ቢቻላችኁ ከሁሉም ጋ በሰላም ኑሩ የተባለው የቅዱስ መጽሐፍ ቃል የተኖረበት ምድር🥰
2026-07-23 17:02:32
12
user190740517657 :
ሁሉንም በሄር ፍቅር ያርግልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-23 05:12:26
6
sehla :
እኛ ወሎዬውች ባንድ ሰሀን በልተን ነዉ ያደግነዉ
2026-07-23 14:34:13
6
Blen :
ወሎ ማለት ይሄ ነው እግዚያብሄር ን ብየ ነው እምነግራችሁ ጥምቀትም አብረን እንሄድ ነበር
2026-07-23 08:31:02
6
Tesfaye Desta :
"አባታችን አነት እድሜቸው ያርዝመው አነት እዲህ የመሰለ ትልቅ ቃላአት በጣም ገርሞኛል በጠም እወዳቸዋለሁኝ ነሩሉን ተልቅ አባት ሽአመት ነሩልን የኔ አባት
2026-07-23 08:49:14
5
Meski :
እውነት ነው ማርያምን ወሎ ውስጥ የሙስሊምና የክርስቲያን ፍቅር ይለያል 🥰🥰🥰🥰
2026-07-22 20:08:16
18
🙏ድንግል 🙏ሆይ ድረሽልኝ🙏 :
ለመጀመሪያ ጊዜ ያስለቀሠኝ ንግግር
2026-07-25 05:15:14
2
mule tade :
ሀገሬ የት ሄዱብሽ እንዲ አይነት ንፁህ አባቶች
2026-07-25 18:50:44
1
solomon አዳጎ :
ጎኔ ክርስቲያን ነው ክርስቲያን ነው ጎኔ መገን ወሎ💚✌
2026-07-24 20:11:55
2
LALIBELA :
አለም ሁሉ ይህን እውነት ይስማ ሸር አድርጉ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-23 07:41:49
10
user3325449955708 :
የኔአባት
2026-07-23 11:08:33
1
mohammedsied :
እውነትነው እኔመሀመድነኝ እናቴ የቄሰናየመለኩሴልጂነች አባቴየሙሰሊምዘርየሙሰሊም ልጅነው
2026-07-23 17:30:10
8
user2746557853048 :
ልባቸው ቅንና ንፁህ ሰለሆነ ገና እረጅም ዕድሜ ይኖራሉ
2026-07-25 05:51:44
3
Haile Awoke (ኃይላችን አወቀ) :
አፋን ከፍቼ አዳመጥኩ። ❤️❤️❤️አይ ወሎ። ለዘላለም ኑሩ።
2026-07-25 06:56:33
2
ሙለር ነኚ የራስ አሊ ዘር :
እስኪ እንደኔ ወሎየ በመሆኑ የሚኮራ ፍቅራቺሁን ወየ በሉኚ
2026-07-24 20:02:38
3
Sudeys Mohammed :
ዝም በሉት ፕሮፓጋንዳ ሊሠራ ባቹሁ ነው
2026-07-25 12:31:46
1
Selam የመነኗ🔥🫶🏽 :
❤️የት አላችሁ ወሎየወች አለን በሉኝ ወሎየነት ያኮራል አለም ሲሰለጥን ወሎየን ይመስላል
2026-07-24 05:02:56
0
MASTER MIND :
ፖለቲከኞች እንጅ ድሮስ መቼ ህዝብ ተጣልቶ ያውቃል ወሎ ደግ ህዝብ ሁኖ ሳለ በጭፍን ጥላቻ በየቦታው ተገደለ ተሰቃዬ
2026-08-01 06:31:35
0
abu ሉላ የአባቴ የቴፒው sport ባለሙያ :
@abu ልዑል የቴፒው sport ባለሙያ 💘💘:ሁሌም ሰላም ፍቅር ለ ethiopian ይሁን muselme na ortdox ሁሌም በፍቅር ተዋደን እቀጥል
2026-08-01 07:17:54
0
To see more videos from user @wolldia, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
grad party sznnn
#dentalhealth #teethwhitening #TikTokshopbacktoschool
Ozod Sobirov "HASADGOʻY"
😂😂🚀#foryou #fyp #foryoupage #fyppppppppppppppppppppppp
rip remcom #silenthill2 #silenthillcosplay #mariacosplay #remcon #cosplay
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy