Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@stevenheyman1: #hellsangles #hellsangels #fyp
🔴STEVEN HEYMAN⚪️
Open In TikTok:
Region: AU
Wednesday 22 July 2026 14:45:25 GMT
239
11
1
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.6MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.6MB
)
Watermark .mp4 (
0.71MB
)
Music .mp3
Comments
Rotti Maik :
👌👌👌
2026-07-22 15:46:04
1
To see more videos from user @stevenheyman1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@Bless #fy #trendiing #latenight
Hansi Flick
معظم الناس مش عارفة الحركة دي في التلفزيون ! 😳👏
ሰዎች ስለእናንተ ያወራሉ። ብትሠሩም ያወራሉ። ባትሠሩም ያወራሉ። ብታሳኩም ያወራሉ። ብትወድቁም ያወራሉ። ብትለወጡም ያወራሉ። እንደቀድሞው ብትቀመጡም እንኳን ያወራሉ። ስለዚህ አንድ ነገር ተረዱ። ሰዎች ማውራታቸውን እስኪያቆሙ ከጠበቃችሁ፣ ሕይወታችሁን ለመጀመር እድሜያችሁ ሁሉ ሊያልፍ ይችላል። ሰዎች የሚያወሩት ስለእናንተ ነው፤ እናንተ ግን የምትኖሩት ሕይወታችሁን ነው። እነሱ የሚያውቁት የእናንተን አንድ ገጽ ነው፤ እናንተ ግን የራሳችሁን ሙሉ ታሪክ ታውቁታላችሁ። እነሱ የሚያዩት ዛሬን ነው፤ እናንተ ግን የምትሸከሙት የትናንትን ትግልና የነገን ሕልም ነው። ስለዚህ ሰዎች ስለእናንተ ምን ይላሉ ብላችሁ ከመጨነቅ ይልቅ፣ ሰዎች ለእናንተ ለማውራት ርዕስ ሲፈልጉ እናንተ ደግሞ ስለራሳችሁ የምትጽፉትን ርዕስ መምረጥ አለባችሁ። ዛሬ ተሸንፋችሁ ከሆነ፣ ሰዎች ስለውድቀታችሁ ያወራሉ። ነገ ግን ተነስታችሁ ካሳካችሁ፣ ያው ሰዎች ስለእናንተ ስኬት ያወራሉ። ዛሬ ስለምትታገሉት ሰዎች ይስቁ ይሆናል። ነገ ግን ያሳካችሁትን ነገር ለሌሎች ምሳሌ አድርገው ይናገሩታል። ስለዚህ ሰዎች ማውራታቸውን ማቆም እንደማይችሉ ከተረዳችሁ፣ እናንተ የምታደርጉትን መምረጥ ጀምሩ። እነሱ ስለሚያወሩት ነገር ላይ ሳይሆን፣ ለማውራት የሚያስገድዳቸውን ነገር ላይ አተኩሩ። ሕልማችሁን ይዛችሁ ሂዱ። የምትፈልጉትን ሥራ ጀምሩ። የምትመኙትን ሕይወት ገንቡ። ሰዎች ቢስቁባችሁም ቀጥሉ። ቢያንቋሽሹዋችሁም ቀጥሉ። ቢያወሩባችሁም ቀጥሉ። ምክንያቱም የሰዎች ንግግር የሕይወታችሁ መጨረሻ አይደለም። የምትፈጥሩት ውጤት ነው የሚወስነው። አንድ ቀን ሰዎች ስለእናንተ ሲያወሩ፣ የሚያወሩት ስለምትናገሩት ቃል ሳይሆን፣ ስለሠራችሁት ሥራ ይሁን። ስለምትናገሩት ሕልም ሳይሆን፣ ስለፈጠራችሁት እውነታ ይሁን። ስለምትመኙት ስኬት ሳይሆን፣ ስላሳካችሁት ውጤት ይሁን። እናንተ የሚገባችሁን ርዕስ በራሳችሁ እጅ ጻፉ። የሰዎችን አፍ መዝጋት አትችሉም። ግን ለአፋቸው የምትሰጡትን ታሪክ መምረጥ ትችላላችሁ። ስለዚህ ዛሬ ስለእናንተ ሲያወሩ አትበሳጩ። ነገ እንዲያወሩበት የሚገባ ነገር ሥሩ። ዛሬ በእናንተ ላይ የሚስቁ ሰዎች ነገ በእናንተ ስኬት ላይ ይደነቃሉ። ዛሬ የማይቻል የሚሉት ነገር ነገ የሚያወሩበት ታሪክ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ሰዎች ማውራታቸውን አያቆሙም። እናንተ ግን እንዲህ በሏቸው፦ " ስለእኔ ማውራታችሁን አትተዉ። እኔ ግን የማስበውን አሳክቼ፣ ለእናንተ ጥሩ ርዕስ እሰጣችኋለሁ!" ከዚያም... እነሱ ያወሩ። እናንተ ግን ሥሩ። እነሱ ይገምቱ። እናንተ ግን አሳኩ። እነሱ ይተቹ። እናንተ ግን ተሻሻሉ። እና አንድ ቀን... ያወሩት ሁሉ ይረሳል። ያሳካችሁት ግን ይቀራል። ምክንያቱም ሰዎች ስለእናንተ ማውራት አያቆሙም፤ እናንተ ግን ለማውራት የሚያስችላቸውን ታሪክ ጻፉላቸው። ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ሰላም ምሽት🙏 ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ Follow, Like, Share, Repost እና Copy Link በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo
we were too close to the stars | #reflections #theneighbourhood #lyric #fyp #lyrics
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy