@besufekad59: የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ስለቁልቢገብርኤል ጉዞ #በሱፈቃድ_አማረ #ethiopian_tik_tok

Besufekad Amare
Besufekad Amare
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 22 July 2026 16:16:34 GMT
150238
20618
219
3246

Music

Download

Comments

genitedi1
የማሪያም ልጅነኝ :
እኔ ፌደራልን አምኜ ሳይሆን የገብርኤል አምላክ አምኜ ነው የምሔደው እሱ ይቅደምልን
2026-07-22 17:57:15
394
kidyholy1
kidy yemaryam@21 :
አብሳሪውን መለአክ አምኜ እሄዳለው የፖሊሱን እንኮ ተወው😳
2026-07-22 17:22:37
114
dizaynerdani
Danel💰✂️🪡✂️ :
2026-07-22 16:22:09
46
yamyak5
Yamyak :
What about Hawassa?
2026-07-22 18:02:29
0
benlfew1020
Sol Getnet :
Thanks a lot federal police 🙏🙏🙏🙏
2026-07-22 17:10:51
0
tesfayesime
Tesfish🔴⚪ :
ቂዱስ ገብርኤል ይጠብቀን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2026-07-22 16:21:36
120
tilahun30bekele
Tilahun Bekele :
Ameen bro
2026-07-22 20:40:24
0
fikadumulat7
@fika :
ቅዱስ ገብርኤል ለሀገራችን ሰላምን ይዞ ይምጣልን።🥰🙏🙏🙏🙏
2026-07-22 19:06:08
34
nahombetib
Nahom :
ቆይ ከክብረ በአሉ በዋላስ ፌደራል ፖሊስ ከቁልቢ ገብርኤል ምዕመናን ጋር አብሮ ይመለሳል ማለት ነው
2026-07-22 18:33:33
10
bekelealemu41
Bekele Alemu :
በመግስት ተማምኜ አልሄድም ምንም ችግር የለም ከዛስ ስትታገት ፀጥ ነው የሚሉት እና ለመጎዝ የአሰቹ ስዓታቹ አስተካክላቹ ተነሱ እባካቹ ተጠንቀቁ🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-22 17:04:20
18
liyayemikaellji12
Liya :
AmenAmenAmen
2026-07-22 16:49:22
2
user2218422810212
Rekik hasab :
ገብርኤልዬ አንተው ታውቃለህ
2026-07-22 17:17:58
13
sinasina716
አሻም ዞግያ :
የመላኩ የቅድስ ገብሬል ጥበቃ ይሻላል አይለየን
2026-07-22 18:01:25
12
waleska267
Ahadu :
አውራ ጎዳና ላይስ?
2026-07-22 17:22:06
7
user4033981056352
ቴዲ ስዪም :
አይ ኢትዮ ከትንሽ አመት በፊት እንደዚህ አይነት ወሬ ሰምተንም አናቅም ነበር ቀን ከሌት ስንጓዝ እጅግ በጣም ያሳዝናል። አይ ጊዜ
2026-07-22 20:06:24
2
user88240414
Yonase Yonase :
መንገዴን ለመልዓኩ ቅዱስ ገብርኤል ሠጥቼ ጉዞዬን ጀምሬአለሁ
2026-07-22 20:11:48
2
edilydrawa5
እድል የድሬዋ code 21 :
ገብርኤል አባቴ አተአለክ ከጎናችን
2026-07-22 19:15:43
0
user3271681913156
Getahun12 :
2026-07-22 17:32:13
1
dizaynerdani
Danel💰✂️🪡✂️ :
2026-07-22 16:22:09
3
ascend19.21
Ziz0 :
እኔ አንድዠዱ ተጓዥ ነኝ። ያስጨነቀኝ ነገር ቢኖር ቀኑ አልደርስ ማለቱ ብቻ ነው። ሌላውን መልአኩ ያስተካክለዋል።🥰🥰
2026-07-22 18:51:45
2
us4444555
Dereb ye 19 :
እኔ የሰው ጥበቃ አያስፈልገኝም በልኡል እግዚአብሔር ፊት ሚቆመው ቅዱስ ገብርኤል አለልኝ አባቴ ከስንት መከራ ያወጣኝ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-22 18:13:28
2
user73486994185915
ሰሊ :
አብሳሪውን አምናቹ ውጡ እሱ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቃቹሀል 🙏🙏🙏
2026-07-22 17:28:59
1
yafu889
Yafu :
ኋላፊነቱን እንወስዳለን ብሎ መግለጫው ላይ ፖሊስ ቢጨምሩበት የበለጠ ደህንነት ይሠማን ነበር አሁን ግን😏😏😏😏😏😏
2026-07-22 18:38:04
1
endlatshoma
@ ወንድዬ :
እንሄዳለን አብሳሪዉ አለ ከፊትም ከኋላ
2026-07-22 21:59:13
0
rita.sweet..habesh
Rita Sweet. Habesha. 💚💛❤️ :
አይ እነሱ ከፈለጉ ሰላም ያርጉታል ካልፈለጉ ነው
2026-07-22 21:59:20
0
To see more videos from user @besufekad59, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About