@trade48267: ለብቻችሁ በምትሆኑ ጊዜ የበለጠ ግርማሞገስ ይኖራችኋል።ምክንያቱም አትጨነቁም።የሚከለክላችሁ ሰው የለም።ብቻችሁን ስትሆኑ ከሌላው ጊዜ የበለጠ የዋህና ብፁእ ትሆናላችሁ።ልክ እንደ ህፃን ልጅ ትመስላላችሁ። መስታወት ፊት ቆማችሁ ገፃችሁን እንዳሻችሁ እያጨማደዳችሁ፤ዐይናችሁን እያፈጠጣችሁ፤ምላሳችሁን እያወጣችሁ እንደቀውስ ብትሆኑ ደስ ይላችኋል።ብቸኝነት በጣም አስደናቂውና ጣፋጩ የተዝናኖት ማዕከል ነው

trade ❄️
trade ❄️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 22 July 2026 19:09:52 GMT
114
5
1
0

Music

Download

Comments

sami.co347
Sami🙃 co4 :
2026-07-22 19:14:31
0
To see more videos from user @trade48267, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About