@user441ru4licc: #stopamharagenocide

Stop Amhara Genocide
Stop Amhara Genocide
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 22 July 2026 19:47:42 GMT
80834
4010
281
1056

Music

Download

Comments

zemtamder
Z.T :
አልረፈደም ተመለስ ወንድሜ።በጣም ከልብህ ለወገንህ የራራህ ነው የመሰለኝ የውስጥህን ፈጣሪ ይወቅልህ።ተቀላቀል ወደ ወንድሞችህ።እናትህን,አባትህን,ወንድም እህትህን አድን አትሸወድ።ኢትዮጵያ ከሆነች ከፈረሰች ቆየች።ከቤተሰብ ይልቅ ለጎረቤት ቅድሚያ አይሰጥምና።ቅድሚያ ለአማራ!😭😭😭
2026-07-23 04:44:50
55
asmamawberihun885
Asmamaw Berihun :
መከላከያ ከዉጭ ጠላት ጋር ይዋጋል እጅ ከአገርልጅ ጋርአይወጋም
2026-07-23 09:01:11
5
y499120
➽Y❣️❣️❣️ :
አለመታዴላቺሁ ላድ ተራ መሪ ብላቺሁ በየሼለቆዉ ማለቃቺሁ እጅግ በጣም ያሣዝናል
2026-07-23 01:04:54
58
javed.khan2456
ነኝ የቦረናዋ እናቴን ናፋቂ🥲✍️🌷 :
በዚህ ልክ የወድልጅ እቢ እየፈስሰ የአላህ ወላሂ አስልቀስከኝ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔😭
2026-07-23 06:54:53
3
comments749
comment :
ሰላም ወንድሜ አታልቅስ በሰላም እጅህ ሰጥ ለቤተሰብ ትረፊላቸው ለማን ብለህ ዋጋ የከፊልክ ያለሆው? እሪስ በሪስ ጦርነት ዋጋ የለውም
2026-07-23 04:26:27
16
user3253870284900
mamush.orthodox :
ayzosh
2026-07-23 08:42:37
0
aweke5040
aweke :
chalew
2026-07-23 06:57:49
0
bere.damxe
ሞት እያለ ክፋት ኣይ ግዜ :
weyine wendme yetsmahen semet tesmtognal 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-23 06:45:34
0
ermi078822
userermi7563810054721 :
ayzoh yalfal
2026-07-23 08:11:03
0
wendye.tamene
Wendye Tamene :
መከላከያ እድገደል እንድሰቃይ አንፈልግም አታገላቱ የወጣው ለህወሀት ለኦነግ ለፋኖ ብሎ ሳይሆን ዳር ድበሩን ለእናት ሀገሩ ሊሰዋ ነው ይህ መንግስት ባመጣው ጣጣ አትግደሏቸው
2026-07-23 04:47:45
6
gentbtr
gent :
ኢትዮጵያ አገራችንን እያፈረሰ ነዉ እንንቃ ወንድሞች እጅ ስጥ ለማይረባ ብልፅግና አትሙት😭😭😭
2026-07-23 05:25:11
7
sofya.mizan
ሱሱ ነኝ ጎደሬዋ :
አይ እድል እኛም ሀገር አለን እንል ይሆናልኮ አረ አላህ በቃችሁ በለን 😭😭😭😭😭
2026-07-23 09:59:49
1
selam.yimer45
አምላኬ ታሪኬን ቀይረዉ :
ለሀገራችን ወታደሮች መልክት አለኝ እርስ በርስ አትገዳደሉ ይም ቀን ያልፍና ታሪክ የማይሽረዉ ጠባሳ አታትርፋ በሀገር ዉስጥ ለተፈጠረ ግጪት አትዋጉ ወዲም እህትክን አትግደል ለዉጪ ጠለት ግን ለሀገርክ ተዋደቅ ወዲምክ ላይ መተኮስ ጀግንነት አይደለም ፖለቲከኞች የስልጣን ጥማቸዉን ለማርካት እርስ በርስ እያባሉን ነዉ😭😭😭😭😭
2026-07-23 07:44:30
3
user5003944226075
getamesay metal &alminiun work :
አይዞህ ወንድሜ ይህ ክፉቀን ነው ተላለቅን
2026-07-23 04:42:52
5
user6427435435
Hayat :
ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ዛሬሥ ምነው ባልተፍጠን አይዛህ የኔ አባት የኔ እባ ይፍስሥ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-23 06:55:05
0
user5924512254938
user5924512254938 :
እናተም አለቃችሁ እኛም ህዝቡም አለቀ ምህረቱን ፈጣሪ ያውርድልን
2026-07-23 04:05:30
4
user75710073947440
zemikael :
አይዞህ ወንድሜ ተረጋጋ ድንግል አትለይህ እውነት ያማል በጣም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
2026-07-23 05:58:15
3
user6615947407786
ጀማል :
ከጎረቤት አና ከርሥበርሥጥል አቻ በቃ በልን አረ ጌታችን አረ መዋደድን አጣልን አይሠው ኮትራታችን አሥትትደርሥ ነውእኮ
2026-07-23 05:45:55
1
user57592053247137
z/debrlbanos :
አይዞህ ወድሜ ድግልማርያም ትድረስልህ ያልፋል
2026-07-23 06:00:42
1
sami.love971
Sami Love :
wide wendmochih tekelakel begize
2026-07-23 03:27:04
1
user66090015748450
አለም ክብ ናት :
አለመታደልነው በዚህ ዘመን ወታደር መሆን
2026-07-23 01:42:43
1
masteyalemasteyel
Masti :
በቃንሁሉምወድሞቻችን አይለቁብን ሁሉምየኛዉናቼዉእባክህአምላኬበቃበለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-23 02:16:33
1
lulu71337
ከውቤ በረሃ (ከፈርሱ በላይ) :
ኢትዮጲያን ሀገራችንን እያፈረሰ ነዉ ብልጽግና ኦሆዲድ እንንቃ አንድ እንሁን!!
2026-07-22 21:15:47
1
bayush227
bayhush :
የኔ ልጂ የት ነህ ወዴ ፈርታል
2026-07-23 11:09:39
0
user86908245192622
انيشا حسين :
አገራችንን ሠላም አርግልን ያረቢ
2026-07-23 11:11:18
0
To see more videos from user @user441ru4licc, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About