@user42392391abotay: አሳዛኝ ዜና ከህወሃት ጦርነት ተጀመረ

የስልልሽ ደጋፊዎች
የስልልሽ ደጋፊዎች
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 23 July 2026 00:06:48 GMT
162783
4995
796
772

Music

Download

Comments

jamesawo672
ምስራቅ አፍሪካ :
በአሁኑ ዙሪ ለመንግስት ህዝባዊ ድጋፍ የሚኖር አይመስለኝም because ብዙ ነገሮች ህዝቡን አማሮታል
2026-07-23 11:28:08
206
kidist11709
kidist :
ተሎ በመጡና በገላገሉን
2026-07-23 19:51:14
293
wonda565
wonda :
ዘንድሮ እንኳን ተመልካች ነን live ብታደርጉልነ ጥሩ ነው
2026-07-24 06:33:58
110
dabero09
Abel wolda :
senta takifelow naw
2026-07-24 19:49:46
0
mostewrbs1d
አማራ ኩሩነዉ🇨🇬💪 :
ሰዉየ የጦርነቱ አዉድ ተቀይሯል እኔ አሁን መግስት ጦርነት ከጀመረ አልቆለታል ማንን ይዞ ነዉ እሚዋጋዉ
2026-07-23 14:23:18
101
yeshibakerbaker
yeshibakerbaker :
all Ethiopian united and let's put our country first.
2026-07-24 21:24:33
0
user2014713402409
የ ገሊላው ዩሁዳ :
ወሬ፡፡ አብይ ወደ ኢምሬት መፈርጠጫው ግዜው በጣም፡በጣም፡እጅግ በጣም ቀርቧል።
2026-07-23 15:08:18
73
yohannes.yeneabat
ጌወን :
ህዝብን በድሮን እየጨፈጨፉ ከጎኔ ተሰለፍ የሚል ምንግሰት ባለም ላይ የለም ታዬን ተውት ታሟል
2026-07-23 15:40:47
51
the08005
ሰመመን :
አይ ታየ በቃ ለየልህ
2026-07-23 17:57:55
47
samin654
it's me :
ምን አገባን ስለ ብልፅግናም ሆነ ስለ ህውሀት በዓሁኑ ሰዓት ለማንም ፖለቲከኛ መስዋዕት መሆን ሞኝነት
2026-07-23 18:07:59
42
aman19360
Aman :
ለኢት... በምራቄ አልዋጋም ማን ነበር ያለው
2026-07-23 18:07:13
22
habelm
habelm 💕 :
የኢትዬጲያ መንግስት ክተት ሊጠራ ይገባል
2026-07-23 16:41:04
8
dawit.mamuye5
Dawit Mamuye :
አይ ታዬ ከሰመ
2026-07-23 14:18:57
27
user1953326326970
አምላኳ ልጇ ነው :
ድሮና ዘንድሮ ይለያያል፡፡
2026-07-23 15:06:51
15
merry.meru16
Daŋí :
በ2013የተሸወድነዉ ይበቃል
2026-07-24 11:41:15
8
shiff.chiff
Shiff Chiff :
ታዬ እባክህ በኦሮሞኛ ጀንጂነን
2026-07-23 19:41:53
12
henokayele625
henokayele625 :
ድሮ ለብልፅግና የደገፍኩት እራሱ ይቆጨኛል ይሄ መንግስት ለኢትዮጵያ ህዝብ ምን አደረገልን?
2026-07-24 15:11:20
7
userjtwwaz9xsv
W𝕠𝕝𝕕𝕖𝕘𝕓𝕣𝕒𝕖𝕝 :
ተው እጅ ለምነው ምንዋጋው ይለይለት ከኑሮው አይበልጥም።
2026-07-24 17:53:55
7
getch_vibes
@ItsGetch :
የሀገር ህልውና የአብይ ስልጣን ምን አገናኘው
2026-07-24 04:20:29
14
mahimud.jabir
mahimud jabir :
ህዝብ የመረጠዉ መንግስት በሃይል ኣወርዳለሁ ብሎ የተነሳ ሃይል ያገርም የህዝብም ንቀት ስለሆነ ሁሉም በተጠቀቅ የመቆም ግዴታ ኣለብን ህዋት በታሪኩ ሁሉም ስተት እንጂ ኣድም ሚታወስ ሀይር የለዉም ባህር የመሰለ የለምንም ጦርነት የሌላ ሰጠ ኣሁንም የሱ ስተት ትክክል ኣይደለም ሲባል ኣሁንም ስተቱ ለምን ስተት ይባላል ብሎ ኤልትራ ከጀርባ ኣሰልፎ ጦርነት እያለ ነዉ
2026-07-23 11:17:12
5
user37141166776563
user37141166776563 :
መጀመርያ ተስልፈሕ አሳየን
2026-07-24 05:09:28
7
st378954
xy :
ብልፅግና ብቻ እኛ ህዝብ አይመለከተነም አባቴ
2026-07-24 06:44:11
8
jrmi869
Jrmi :
How much they pay you?
2026-07-23 13:28:50
15
abenet.teshome
Abenet Teshome :
እረ ተው ባለፈውም እንዲ ብላቹ ነው ያሁሉ ወጣት ያለቀው
2026-07-24 05:31:24
6
zemati17650
hana :
የስልጣን ጦርነት ነው።
2026-07-23 18:28:28
5
To see more videos from user @user42392391abotay, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About