@haniy.rzan: #creatorsearchinsights

haniy rzan
haniy rzan
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 23 July 2026 06:23:10 GMT
122497
13798
1513
8796

Music

Download

Comments

aziti328
aziti :
sew yelem endayibal endenate ayinete demo ale fetari be chigrshi gize miskr yasnesalshi thnak you Big respect 🥰
2026-07-31 07:08:11
1
rain82082
rain :
አንች የአገር ኩራት ነሽ ትክክለኛ እምነት አክባሪ ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
2026-07-23 09:47:34
446
gaakkikafa67
ታዲዮጲያ🇪🇹Tadiopia🇪🇹 :
ምኗን ወርቅ አሳየኝ ስልኬ ዛሬ🥰🥰🥰
2026-07-23 19:25:16
342
abera.zelalem2
zelalem abera :
yet tefashe hani
2026-07-30 05:02:00
0
somiii_m
Psst :
thank you sis 🙏
2026-07-30 16:21:34
0
samrawit8311
Samrawit :
ልቀቁኝማ ልሳማት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-24 12:13:01
119
yeneza05
yeneza05@ :
የኔ እናት ጥሩ ቤተሰብ ያሳደገሽ አገርሽን የምትወጅ አገር ሲኖረን ነው አብረን የምንኖረው ከድህነታችን ላይ ተጣልተን አያምርብንም ተው እንስማማ እንደመልክሽ ሂወትሽ ሙሉ ያማረ ይሁን ሌላ ምን እልሻለሁ አንዴ ውብ አድርጎ ፈጥሮሻል
2026-07-23 18:47:13
104
user9186924130792
ቅዱስ :
ንጸህ አምሮ እዉነታኛ ያገርሙስሊም
2026-07-24 19:33:38
57
haile21271
Haile :
2018 ዛሬ ነው ያየሁት
2026-07-25 05:09:45
86
yoyo418267
yoyo :
አንድ ትልቅ አስተዋይ ሴት ሰማውኝ
2026-07-27 06:37:40
24
o215148
O2 :
ተባረኪልኝ አንቺ እዉነት ተናጋሪ ቆንጆ ሴት ነሽ።
2026-07-27 15:48:37
15
user6741542661638
user6741542661638 :
አንቺ ሴት ብዙ ጊዜ እውነትን ትናገሪያለሽ በእውነት ከመልካም ቤተሰብ ወተሻልና
2026-07-23 12:14:34
102
regibenoh
ርግበ ኖህ :
ይቺን ንፁሕ ኢትዮጵያዊት እህታችንን ስሟትና ለሁሉም ሼር አድር፤ የወለድሻቸው ይባረኩልሽ፤ ፈጣሪ ሁልጊዜ ለእውነት ከሚቆሙት ጋር ነው።👏👏👏
2026-07-31 04:03:52
5
danealdani0
☦️ ማጥሌ 💒 ☦️ :
አንቺን የምገልጽበት ቃልት አጣሁልሺ ማርያምን ዝም ከማለት ዉጭ 🥰🥰🥰🥰
2026-07-25 19:59:02
10
teddofiesta
Teddy Fiesta :
አይኔ ምን አይነት ወርቅ የሆነ ሰው አሳየኝ ምናለበት ሺህ ባደረገሽ
2026-07-24 18:36:28
24
aschalewgeta612
Aschalew Geta :
እግዚአብሔር ሀቅሽን አያሳጣሽ ቤተሰብሽ ሁሉ ሰላም ይሁንልሽ አቦ
2026-07-27 09:49:15
8
user2123146934886
eyoab fekr :
አንቺ ምርጥ ነሽ ኦኮ ምንላርግሽ ውዴ
2026-07-23 07:28:17
35
yemichaelzemen1
ዘመን ደስ ባዩሽ :
2018 ሊያልቅ ሲል ሊያምርበት ነው👌👌
2026-07-25 17:51:37
9
girma4889
girma :
እዛቤር ይባርክሽ ከልብ ትልቅ ሰዉነት
2026-07-27 16:06:33
7
user10066219144742
🙄 :
ፈጣሪ ከብዙ ነገር ይጠብቅሽ ምናለበት ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳንቺ ቢሆን
2026-07-23 18:42:10
45
abushterefe21
a :
ዛሬገና ስልኬን ወደድኩት ወርቅ እንቁ የሆነች ልጅ አሳየኝ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ክፉ አይንካሽ
2026-07-24 04:07:05
21
zenwu456
zenu :
አይ መማር እንዴት ደስ ይላል አንች የእውነት የተማርሸነሽ
2026-07-24 08:32:40
8
yohannes.kassahun
Yohannes Kassahun :
በለው እንድች አይነት ኢትዮጵያ ያብዛለን።አነችም ምርጥ ኢትዮጵያ ነሽ አቦ ኑሪልን እህታችን።
2026-07-27 07:39:05
6
atnatiyos21
Atnatiyos :
እውነተኛ የኢትዮጵያ ሙስሊም እግዚአብሔር ይባርክሽ
2026-07-27 06:04:21
6
user1785562200670hg
@hg :
ምን ጉድነሽ በእውነት በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት ኢትዮጵያዊ ማግኘት ከባድ ነው እድሜ ከጤና ይስጥሽ
2026-07-24 17:46:34
10
To see more videos from user @haniy.rzan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About