@heyre1234: እንደ ፀሐይ ሙቀት፣ እንደ ኮከቦችና የሌሊቱ ጨረቃ ብርሃን፣ በከዋክብትና በጨረቃ ብርሃን እንደ ተረጨው ለሊት እወድሻለሁ። የተለያዩ አበባዎች እንደ ያላቸው መዓዛ፣ እንደ ለም መሬትና እንደ ጥልቁ ባህር ሰማያዊ ውሃ፣ እወድሻለሁ። ህያው አድርጎ የሚያኖረኝን እስትንፋስ እንደምወደው፣ ከዚህ ሁሉ በላይ እወድሻለሁ! #followme #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀

@🥰ፍቅር
@🥰ፍቅር
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 23 July 2026 08:50:23 GMT
1118
82
0
44

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @heyre1234, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About