@dr_zeli_da:

Doctor Zelida
Doctor Zelida
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 23 July 2026 09:32:00 GMT
94524
6681
252
1688

Music

Download

Comments

apostolicsuccession27
አቡ የክርስቶስ :
እኔ ኃጢአት ነው ብዬ ስለማላምን ሌሎች መልስ ይስጡበት😊
2026-07-23 10:55:41
478
user1956219886552
user1956219886552 :
I don't think you will get your answer cuz it's all about control 😏
2026-07-23 16:38:07
89
alemnigus25
Almira ✨🦋 :
እኔ በመጀመሪያ ይሄንን ስናገር ከማንም በልጨ እኝዳልሆነ እና ብቁም እንዳልሆንኩ አውቃለሁ......እንደማውቀው ከሆነ ሱሪ መልበስ ሲቪላይዜሽን ያመጣብን ነው እንጅ ቀድሞውኑ ሱሪ የወንድ ቀሚስ የሴት ተብሎ በግልፅ የተቀሠጠ ነገር የለም እንዳልሽዉ ነው ክርስቶስ ወደምድር ሲመጣ የ ለበሰው ቀሚስ ከ እሱ ጋር የነበሩት ሐዋሪያት እና ደቀ መዝሙርም ሚለብሱት የነበረው ቀሚስ ነው ግን ቀሚስ ቢሆንም ቁመቱ ከ ጉልበታቸው ከፍ ያለ ነበር የሴቶቹ ቀሚስ ደግሞ እስከ ቁርጭምጪሚታቸው ድረስ ነው እና በዛ ዘመንም ሆነ በዚህኛው ዘመን ከ ጉልበታችን ከፍ ያለ ቀሚስ መልበስ ክልክል ነው ያህነነ ነው ሴትም የወንድን ልብስ አትልበስ ወንድም የሴትን ልብስ አይልበስ የሚለው መፅሀፉ .......እዚህ ጋር ግን መረዳት ያለበን ሴቶች ስሜት ቀስቃሽ ልብሶችን እንዳትለብስ ቅድስት ቤተክረስቲያን ታዛለች ከዛ መሀል ጥብቅ ያለ ሱሪ የሰውነትን ቅርፅ ያሳል ለዛም ነው በልምድ ሱሪ የወንድ ቀሚስ የሴት ተብሎ የሚታሰበው እንጅ ቀሚስም ሁኖ እኮ ቅድስት ቤተክርስቲያን ማትደግፈው አይነት አለባበስ አለ አመሰግናለሁ🙏
2026-07-23 16:05:04
329
abebusha03
Abebuti ☦️🥰 :
ሱሪ መልበስ ኃጢያት ነዉ አይደለም ከማለታችሁ በፊት የቤተ ክርስቲያን ሕግን እንዴት ላክብር ብላችሁ ለምን አታስቡም🤔🤔አሁን በየ መስሪያ ቤቱ ቀሚስ እንጂ ሱሪ አይለበስም ብትባሉ ትለብሱ ነበር? አትለብሱም?:: ነገር ግን የቤተክርስቲያን ሕግ ሲሆን በዚህ ወጥቶ በዛ ወርዶ......አይይይ
2026-07-23 21:26:23
110
1845kal
kaya :
በኔ አመለካከት ሃጥያት ሁሉ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ተፅፎ እንደ ዶግማ አልተቀመጠም ነገር ግን በአዲስ ኪዳን ፖውሎስ በቆሮንጦስ መልዕክቱ ስጋ ስለ መብላት ሲያስተምር ስጋ መብላት ወንድሜን የሚያሰናክል ከሆነ ስጋ ስለ አለመብላት አስተምሮዋል
2026-07-23 15:23:53
157
samaritan_30
Redeemed ☔️ :
Thank you ...The idea that women should never wear trousers is a cultural interpretation, not a clear biblical command. 🙏
2026-07-23 10:42:54
97
ived1123
ived :
https://vt.tiktok.com/ZSXwqEpwY/
2026-07-26 07:20:04
0
haylsha08
haylsha :
በዘዳግም 22:5 ላይ ያለው ዋናው መልእክት «የወንድ እና የሴት መለያ ልብስ እንዳይቀላቀል» የሚል መርህ ነው። በወቅቱ የነበሩት ልብሶች በአጠቃላይ መልካቸው ተመሳሳይ ቢመስሉም፣ ወንዶች እና ሴቶች የሚለብሷቸው ልብሶች በስፌታቸው፣ በአለባበስ ዘይቤያቸው ወይም በጌጣጌጣቸው የየራሳቸው ግልጽ መለያ ነበራቸው። 2. የዘመን እና የባህል ትርጉም (Contextual Application) መጽሐፍ ቅዱስ "ሱሪ" የሚለውን ቃል በቀጥታ ባይጠቅስም፣ ሕጉ የሚወግዘው "የሌላውን ጾታ መለያ ልብስ መልበስን" ነው። በዘመናችን እና ባለፉት መቶ ዘመናት ሱሪ በዓለም አቀፍ ደረጃም ሆነ በባህላችን የወንድ መለያ ልብስ ሆኖ አገልግሏል። ስለዚህ ቤተክርስቲያኗ ይህንን ቃል ስትተረጎም የቃሉን መንፈስ (Spirit of the law) በመውሰድ፣ ዛሬ ላይ የወንድ መለያ የሆነውን ሱሪ ሴቶች ሲለብሱ ከላይ የተጠቀሰውን የመጽሐፍ ቅዱስ ሕግ ይተላለፋሉ ብላ ታምናለች። 3. ልከኝነት እና የሥነ-ምግባር መርህ ከሥርዓተ-ፆታ መለያ በተጨማሪ ቤተክርስቲያኗ የሰውነትን ቅርጽ የሚያወጡ ጥብቅ ልብሶች (ሱሪዎችን ጨምሮ) የክርስቲያናዊ ልከኝነትን (Modesty) መርህ ይቃረናሉ የሚል እምነት አላት። ቤተክርስቲያን በገባን ጊዜ ለወንድም ለሴትም ህግ አለ ለምሳሌ ወንድ ልጂእራሱን እንዲኮናነብ አየፈቀድም ሴትም ልጂ እንድትገላለጥ አይፈቀድም
2026-07-23 20:36:11
56
tesfayehailemaria7
tesfayehailemaria7 :
መጵሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ለሁሉም ነገር አያስፈልግም ክርስትና ከገባን እኳ "ይህን ዓለም አትምሰሉ" ቃሉ እኳ የሚለው
2026-07-23 20:51:42
34
simegn1054
@simegn :
2026-07-24 07:07:12
15
tsedi84
TSEDI(ሚጣ) :
I'm waiting for the answer form our religious teachers
2026-07-23 13:13:24
38
forgottenwisdom12
Forgotten Wisdom :
ቀሚስ የክብር ልብስ_ ቀሚስ ወንዶችም ይለብሳሉ የሚለብሱት ግን በክብር ቀናቸው ነው። ለምሳሌ የምረቃ ቀናቸው፣ በቤተ መቅደስ ሲያገለግሉ... በኔ እይታሴቶች ቀሚስ እንድንለብስ የተደረገው የነብስ ምሳሌወች ረቂቆች ስለሆንን ነው እንጅ ዝቅ ከማድረግ አይደለም። ነገር ግን የሚከለከለው ሱሪ ብቻ ሳይሆን የተጋለጠ ቀሚስም ነው። እኔም ሱሪ እለብሳለሁ ነገር ግን ቀሚስ የሴቶች ልብስ መሆኑን እወደዋለሁ
2026-07-23 17:47:51
42
simri_mebratu
ስ ም ረ ት 🌸 :
thank you yene konjo የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ነው ለመልበስ ድርቅ እያልኩ ሳይሆን አንቺ እንዳልሽው ስለማስብ ነው..
2026-07-23 11:20:56
36
patristic.way
patristic faith :
ማነው ኀጢአት ነው ያለው ስጀምር ? it is just ስርዓት እንጂ ኀጢአት አይደለም ። ስርዓትም ደግሞ relative ነው በግዜ ና ቦታ ይለያያል ,ይቀየራልም።
2026-07-23 17:07:01
20
nuhamina1
Nuhamin- :
ኧረ ሀጢአት አይደለም!
2026-07-23 17:26:23
15
hailaxtegegne
hailax tegegne :
ሱሪ የሴትን ልጅ የሰውነት ቅርፅ ስለሚያሳይ እና ቀሚስምቢሆን የሰውነቷን ቅርፅ የሚያሳይ ከሆነ ቀሚስም ቢሆን አይሆንም ሁሉ በአግባቡ ይሁን ይላልና መፅሐፍ
2026-07-24 06:15:18
8
tio1565
Tio1565 :
Thank you for raising this question. However, it appears that your approach is more defensive than genuinely seeking to understand the perspective of respected spiritual leaders. A more open and inquisitive mindset may lead to a more constructive and meaningful discussion. Thank you.🙏🏻
2026-07-23 18:05:04
6
yabsera725
ዘ/ጊዮርጊስ :
ከአምስቱ የሙሴ የህግ መጸሀፍት አንዱ (ዘዳግም 22..5) ላይ ሀጥያት ነው ብቻ ሳአይሆን በአምላኩ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነው ይላአል እና ከሀጥያትነቱ በላአይ በአምላኩ የተጠላ መሆኑ አይከብድም
2026-07-24 04:11:10
8
betyendesh
💞bety💕 :
በትክክለኛው ትምህርት ከሆነ ሱሪ አትልበስ ሳይሆን እሚለው ሰውን ወደ ኃጢያት ሚገፋፋ ማለትም ሰውነቷን የሚያፈጥ (የሚያሳይ )ልብስ አትልበስ ለምሳሌ ቀሚስም ቢሆን አጭር ሰውነት ላይ የተጣበቀ ቀሚስም የተከለከለ ነው
2026-07-24 08:10:20
5
trust.allmaryam
👑የገብርኤል ልጅ👑 :
እንቺ እንደምትይው ከሆነ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የለበሰችው ቀሚስ ልክ አይደለም ማለት ነው ።መልሺልኝ ሱሪ ለብሳለች እመቤታችን
2026-07-24 05:58:39
6
f_d876
𓋹 :
መታዘዝም አንድ ነገር ነው
2026-07-23 18:38:07
5
alemaz111
M craft :
ተፈጥሮን በማስተዋል መልሱን ታገኛለሽ
2026-07-23 18:28:38
5
amytk7
LadyBird :
እስኪ እንጠብቅ መልስ 😁😁😁😁
2026-07-23 12:18:13
8
lilbossme
Mercii :
Thanks girl.🥰...... that's what I wanna know too
2026-07-23 10:29:26
8
denqemm
Teo :
Thank you!!!!! Hule meteyekew tiyake new. I never understood the connection!
2026-07-23 10:07:02
9
To see more videos from user @dr_zeli_da, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About