@khanh_0209_pqk:

Khánh Tập Lập Trình
Khánh Tập Lập Trình
Open In TikTok:
Region: VN
Thursday 23 July 2026 09:45:26 GMT
2538
91
0
8

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @khanh_0209_pqk, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‎ተለያየን ማለት ተጣላን ማለት አይደለም ...የሆነ ጊዜ ተቀራረብን ተዋደድን..ጥሩ ጊዜ አሳለፍን የሚናፈቁ ትዝታዎችን አፈራን... ‎ ‎ከዛ መንገዳችን ተለያየ እና እኛም ተለያየን አደለ?...ለምን ጠላት እንሆናለን? ‎ጥልን ምን አመጣው? ‎በጎሪጥ መተያየት ውይ እሱ ባለበት ውይ እሷ ያለችበት አልሄድም ማለትን ምን አመጣው? ‎ለምንድነው ጥሩ ነገር የማናስበው? ‎ ‎ለምንድነው ስለዛ ሰው ክፉ ነገር ብቻ የምናወራው ሀሜቱንስ ምን አመጣው? ‎እርግጥ ነው ተበድለን ይሆናል ግን በሆነ ጊዜ መልካም ተደርጎልናል እነዛ ሰዎች አስደስተውናል ነገን አስናፍቀውናል.. ‎ ‎እኛምኮ በድለን ይሆናል ሰው ነንና በደሉን እንጂ በድለናል አንልም እንጂ ምናልባት በዳዮቹ እኛ እንሆናለን.... ‎ ‎ያለፈው አልፎ ዛሬ ላይ መንገዳችን ተለያየ ተብሎ ይሄን ያህል አይን ያወጣ ጥላቻን ምን አመጣው? ‎እንዲው ተዋደን በሩቁ መቀጠል አንችልም ነበር? ‎ ‎ይቅር መባባሉምኮ አንድ ጤንነት ነው ! ‎ጥላቻ መርዝ ነው ውስጥ ውስጡን እያደር ይገ-ድላል! መተው መለያየት ከመጣላት ጋ አይገናኝም! ‎ ‎ ነገሮችን ባናከብድ ጥሩ ነው።👋 ‎

About