@sami.criticism70: ኢትዮጵያ እና IMF! #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral #IMF #viral #foryou @wogen abebe

Sami criticism
Sami criticism
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 23 July 2026 10:02:24 GMT
122273
13509
357
4022

Music

Download

Comments

no38221
no :
ታስሮ ከተፈታ በኋላ ችግር ገጥሞታል😂
2026-07-23 11:01:10
494
7worldtube
🌎 tube :
Where is the Ethiopian Airport income ?😳 I think $ 9B
2026-07-29 21:23:10
0
amirtemam5
Amir :
maftew mindin nw
2026-07-30 20:26:39
0
user49277667153817
ሀያቱ ና ሁቡ ሙሀመድ :
ተወው ባክህ ጠፍቶት አይደለም ሊከድር አስቦ ነው
2026-07-23 10:29:40
249
enat61477epoxy
እ🅽🅰ት 🅴🅿🅾🆇🆈🦋✅ ደባርቅ :
IMF ማለት 100% በእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ገዝቶናል።ገና መኖርን ያስጠላናል
2026-07-23 16:52:45
193
ermiass90
Ërmîäs90 :
ብሩ ለልማት አለዋለም ‼️‼️‼️‼️ኮሪደር ምንም return የሌለው ነገር
2026-07-26 10:32:50
27
zemacyhhf89
Paddington :
ያነበበ ሰው እንዲህ በአእውቀት ተንትኖ ያስረዳል !! ተባረክ
2026-07-23 10:40:24
40
www.ethiopiya.com
ethiopia :
እኔ ማወቅ የፈለኩት የተበደረችውን ምን ሰሩበት ወይስ የተበደርነው ህጋቸውን ነውዴ የተበደርነው መሬት ላይ ወርዶ ያየሁት ህጋቸውን ነው ታክሱን ጫናውን ጭማሪውን ነው ያየነው የተበደሩት ብር ከሆነ የተሰራ ነገር አላየሁም ነው የተበደሩት ለኮሪደር ልማት ብቻነው ወይስ ለአ/አ ብቻነው ወይስ ብሩን ለማስቀመጥ ነው እኔ ማየት የምፈልገው ስራ ተሰርቶበት ለውጡን ልማቱን ችግሬ ተፈቶልኝ ካየሁ ግብርም መብራትም የቤት ክራይም ታክስም ነዳጅም ግብርም ኑሮም ቢጨምር ችግር የለም ለምን ለውጥም አለ እኔም ለውጥ ኑሮኝ ችግር የለም አሁን ያየሁት ለውጥ የለም ያለው የወሬ ብቻ ነው አሁን ያለው አድገናል ተለውጠናል ተለውጠዋል ቀንሷል አመረትን ሰራን ቀየርነው አጠፋነው ስራ አለን ሰራተኛ ጠፋ ምግብ በነፃ እየሰጠን ነው ተመጋቢ ጠፋ ይህ ሁሉ እኛ አላየነውም እኛጋ አልደረሰም ወሬው ግን ሰለቸን ተማረርን በጣም ሰለቸኝ እስቲ ዝም ብላችሁ ስሩ አትንገሩን በዝምታ ችግራችንን እንቻል እባካችሁ እባካችሁ
2026-07-23 16:21:16
33
yotor101
yotor :
imf out of Ethiopia!!!!! calllaaaassssss
2026-07-23 10:54:49
0
user4594304850869
አባጃሌው :
እኔምለው ለምንድነው የሚበደረው ህዝቡኮ ሠርቶነዎ የሚኖር ተበድሮ ምንድነው የሚያደርገው ግን
2026-07-23 10:27:24
48
israel.gemechu8
$ :
off course Ke IMF birr mabeder be Ethiopia aletejmrm gin enegn endat new manage eyargen yelnew??
2026-07-23 12:55:06
0
abamenamen
Amen amen :
i really appriciate! በሀገር ጉዳይ እንደዚል አይነት በእውቀት ላይ የተመሠረተ discussion in a positive way ደስ ይላል፣ይለመድ.
2026-07-23 10:20:42
70
user8750196572071
usertemew :
ዋጋ ሲንር ምንድ ነው ለ IMF የሚጠቅመው
2026-07-23 13:06:00
6
sabaweiyan19
@ሳባዊያን 19 :
ማብራሪያ ከትልቅ እውቀት ጋር🙏🙏🙏🙏
2026-07-23 14:46:54
37
samsonkassa04
samsonkassa04 :
ድንቅ መልስ ነው።
2026-07-23 10:57:20
17
user37583049225054
letter /ኢቶዮሪካ/ :
Imf ቀኝ ገዢያችን ነው
2026-07-23 10:47:27
43
zeki_palms
zeki_palms :
ይሄ ሁሉ ማብራሪያ ይገባዋል ብለህ ነው ሳሚ...
2026-07-23 16:19:34
9
abraham.haile0
abraham haile :
ምርጥ ትንታኔ እና በእውቀት ላይ የተመሰረተ።
2026-07-23 14:32:46
5
userkj117rfjoz
Milkam :
እኔ ያልገባኝ ነገር እንደ መንግስት ማረግ ያለበትን ነገር IMF የሚያረግለት ከሆነ ተበድሮም ለህዝቦቹ መፍትሄ ካልሰጠ መበደሩስ መንግስት ሆኖ መቀመጡስ ምንድነው ጥቅሙ????
2026-07-25 07:03:56
11
sura_jr9
𝚂𝚞𝚛𝚊 𝚏𝚎𝚕 :
ከፍተኛ inflation አለ ሲባል ቀለል አድርጋችሁ አትዩት ሕዝብ በምሬት ሐገሩን ለቆ እንዲወጣ የሚያስገድድ አደገኛ ነገር ነው
2026-07-24 05:18:02
8
football_3239
@se'ad sper39 :
እኔ ያልገባኝ ነገር IMF ብሩን ከየት ነው የሚያመጣው ነው🤔
2026-07-24 10:06:01
6
atsed109
Atsed :
ይሄ ሁሉ ግብር እየከፈልን income generate የሚያደረግ ነገር መስራት አልቻልንም ህዝቡ በኑሮ ዉድነት እየተሰቃየ ነው.., አረ ኡዑዑዑዑ
2026-07-23 19:00:07
10
ze.man28
Ze Man :
የኛ መንግስት እኮ ተበድሮ መሳሪያ ነው የሚገዛበት ለሀገር ምንም ሳይጠቅም እዳውን ህዝቡ እንዲከፍል ያስገድዳሉ
2026-07-23 14:06:10
7
To see more videos from user @sami.criticism70, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About