Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@seli.amharawit: ችግሬን ምንም ሳላወራ ገና ደጅሽ ስደርስ ለምትፈቺው ለፈተናዬ ሁሉ ቀድመሽ መልስ ለምትሆኚኝ እንቅፋቴን እያነሳሽ መደናቀፌን እያሻገርሽ ለዚህ ላደረስሺኝ እልም ካለ ጨለማ እመብርሐን ስልሽ በብርሀንሽ የቀረብሺኝ አላልፈውም ያልኩትን ድልድይ ሆነሽ አልወጣውም ያልኩትን መሰላል ሆነሽ ያሳለፍሺኝ ተናቅኩብሽ ስልሽ ያስከበርሺኝ ወደቅኩብሽ ስልሽ ያነሳሺኝ ደከመኝ ስልሽ የደገፍሺኝ የኔ ትሁት የኔ የዋህ የክፉ ቀኔ አዛኜ የኔ መታያ የኔ ድምቀት የኔ ውበት ኪዳነ ምህረት ምስጋና ላንቺ!!! እንባዬን ቸል ለማትዪ አጠያየቄን አነጋገሬን አለባበሴን ደካማነቴን ለማትታዘቢ ጩኸቴን ሳትሰለቺ ለምትሰሚ በወደቅኩብሽ ቁጥር እኔን ለማንሳት ለማትሰለቺ ደጓ እናቴ ምስጋና ላንቺ....እኔ አንቺን የገለፅኩሽ ቀን እውነት ከልቤ ሚፈልቀውን የፃፍኩልሽ ቀን ነው የምረካው እስከዛው ግን እየሰባበርኩም ቢሆን አወድስሻለሁ ጠራሻለሁ የጭንቄ እናት የኔ መደበቂያ የኔ መሸሻ ንጋቴ ስንቄ እልሻለሁ አደራ አንቺም አትርሺኝ እሺ አለሁ በዪኝ ለሚወዱሽ ሁሉ በምህረትሽ በእናትነትሽ አትለያቸው የኔ ወርቅ ኪዳነምህረት አለሁላችሁ ትበላችሁ ።
𝙨𝙚𝙡𝙞 ፴ 🌸
Open In TikTok:
Region: SA
Thursday 23 July 2026 11:04:00 GMT
2587
332
2
3
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
❷❼&❷❽ :
🥰🥰🥰
2026-07-23 12:11:08
0
19 ምንቴ🇬🇧 :
🥰🥰🥰
2026-07-23 13:28:28
0
To see more videos from user @seli.amharawit, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#babyevelin
Rehman bhi wo hai reham bhi uska🍁 📤Dm to order [Artist, art, arabiccalligraphy, calligraphy, handmade, walldecor, wallpainting, paint, explore, reels, TikTok, posts, foryou] #arabiccalligraphy #explore #calligraphy #tiktok #foryou
Come shopping with me!!! We’re on the hunt for the @Sol de Janeiro Body Badalada Daily Glow Lotion. Only available, exclusively from @Sephora UK 🤭🤍 AD
#قصيد #غزل #شعر #حب #قصايد #ابيات #اكسبلور #fyp #foryou #foryoupage
my favorite #22hat from london n5 🩶 #taylorswift #idontknowaboutyou #22 #kidsoftiktok #erastour #cute #dreams #moments #favoritememories #kidstiktok #childhoodmemories #fyp
Need a full tabletop army in one go? Fill the build plate edge-to-edge on the Photon P1 Max and get sharp, crisp details on every single mini—from the center right out to the margins. Just dozens of fully detailed warriors washed, cured, and ready for battle. What’s taking up your build plate this weekend? ✨ Model from: Wargame Terrain Print #StartWithAnycubic #AnycubicMakes #ForSmallBusiness #AnycubicP1Max #Anycubic #3Dprinting #ResinPrinting #OnePiecePrint #BatchPrinting #MassProduction3DPrint
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy