@yedmasko.merkogna: #ከእውነት ጋር ብቻየን እቆማለሁ !#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር

የደማስቆው ምርኮኛ 21
የደማስቆው ምርኮኛ 21
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 23 July 2026 14:25:34 GMT
2628
299
29
199

Music

Download

Comments

todda245848
toda :
This is literally the fact😭
2026-07-23 19:22:49
1
ynikifle2721
ኪያ :
መምህር ግርማ ይህ ፀጋ የተሰጣቸው በአካባቢያቸው የሚኖረው ህዝብ ለምን ወንጌል እየተሰበከ አይፅናናም ለምን ህይወቱ አይቀየርም የሚል ጭንቀትና ጥያቄ ነበራቸው ይህንንም 3 ቀን ፆም ፀሎት ይዘው እየቆረቡ ሲጠይቁ እግዚአብሔር መልሱን በህልም ገልፆላቸው ከፀጋ ጋር አገልግሎት ጀመሩ ።እስኪ አሁን የቱ አገልጋይ ነው የማስተምረው ወንጌል የማያፈራ ለምንድን ነው ህዝቡ መፅናናት በረከት ደስታ ያጣ ለምንድን ነው ብሎ የሚጨነቅ።በዛ ላይ አብዛኞቹ ሊቃውንት ስለ ዲያብሎስ ውጊያ ስልት አያውቁም።በስብከት በኩል እውነት ለመናገር የመምህር ግርማ ስብከት በራሱ ማንም ጋር አይወዳደርብኝም ማንም ያልሰበከው ማንም ያልደገመው የስብከት ፀጋ አላቸው።ከእውነትጋ ስለቆምክ እግዚአብሔር ካንተጋ ይቁም።
2026-07-23 15:29:59
9
goldenage866
abrelo :
በጣም አምሰግናለው ይህ ሙሉ ለሙሉ አስተሳሰቤን ቀይሮታል መምህር እስከዛሬ follow አለማረጌ ይቆጨኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-23 17:34:34
3
aman12.bmf
Amnauel :
ዲ/ን ዮርዳኖስ መነኮሳት ከተማ መግባት የለባቸውም አለ ልክ ነው
2026-07-23 17:40:34
2
user1393466619483
mikaeal alehgn :
ወድሞቻቸው ስለሆኑ ነው ፣ቤተ ሰብ አድገዋቸው ነው እሚ ወጡላቸው
2026-07-23 14:37:19
0
user100038940
(ዳኒ )+የስውሯ ማርያም ልጂ⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️ :
በጣም የምገርምነሕ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክሕ
2026-07-23 15:58:00
1
dassmedia27
ዳስ ሚድያ- dass media :
ትክክለኛ ዕይታ!!
2026-07-23 19:08:07
0
21kidanemihret
tsion maryam :
bereketachew yiderbn maryamn bzu timhrt nee yastemarut beteley memhr girma egziyabher yibarkachew
2026-07-23 18:07:39
0
user9940603065748
user9940603065748 :
እሀ
2026-07-23 14:47:33
0
habgonderiaw12
እውነት ይከበር :
ኸረ አንተ ትለያለህ እግዚያብሔር ይባርክህ የኔን ሀሳብ ነው የደገምከው
2026-07-23 17:23:56
0
user7514761568141
user7514761568141 :
በርታ ወንድም
2026-07-23 17:22:03
0
akilesiya2
Akilesiya :
አውነት ነው ፀጋ ልዩ ልዩ ነው 1 ኛ ቆሮ 12 ፣9
2026-07-23 14:37:11
0
yourlovertgph
JALO BELE :
እግዚአብሔር አጋንትን ለማስወጣት በጾም በጾሎት ነው ብሏል
2026-07-23 14:46:49
1
todda245848
toda :
ለእኔም አልተሰጠኝም ብሎ ጸጋ የተሰጣቸውን መቃወም እግዚአብሔር እንደማስገደድ ነው፡፡ የግሪክ ሰዎች ወይም gnostic ች ጌታን ና እና ለኛም ተወለድልን ብለው ጠይቀውት ነበር😭😭😭
2026-07-23 19:37:09
1
dawit.kewun
Dawit Kewun :
ኧረ እባክህ መጽሐፍ ቅዱስን የእንጀራ መበያ አታድረገው በፈጠረህ የሌለ እባክህ
2026-07-23 19:18:53
1
user7920822873003
Etኤል :
አንጀት አርስ ምስክርነት
2026-07-23 19:01:38
0
weltane
ወልታኔ weltane electronics :
atqedede Wedne ene iremtidox negh
2026-07-23 19:35:25
0
kirubelmulugeta46
kira :
ቅናተኞች የሆኑ አባቶችም አሉ ለካ
2026-07-23 15:27:22
0
redishshsh67
ድርሹ :
🥰🥰🥰
2026-07-23 18:20:02
0
hjj88177
hjj :
🙏🙏🙏🙏
2026-07-23 18:10:13
0
natnael__6_23
Nathnael :
😂
2026-07-23 18:46:43
0
hunegnaw448
hunegnaw448 :
😁😁😁
2026-07-23 18:02:06
0
mariqos.love
mariqos love :
🥰🥰🥰
2026-07-23 14:42:33
0
natnael__6_23
Nathnael :
@ዲ/ን ሲራክ ✍️
2026-07-23 18:46:55
1
To see more videos from user @yedmasko.merkogna, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About