@gurshapaje: ታላቅ ተአምር በሂርና መንገድ፦ ወደ ቁልቢ ገብርኤል ሲጓዝ የነበረ ልዩ ባስ ቢገለበጥም ተጓዦች ሙሉ በሙሉ በሰላም ተረፉ! [ሀረርጌ/ሂርና] — ዛሬ ቀን 16/11/2018 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ ቅዱስ ገብርኤል ንግስ በማመራት ላይ በነበሩ ምዕመናን ላይ ታላቅ የእግዚአብሔር ጥበቃና ተአምር ተፈጽሟል። ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ገደማ በሂርና አካባቢ በሚገኘው አደገኛ ቁልቁለትና ጠመዝማዛ መንገድ ላይ፣ ተጓዦችን የጫነው «ልዩ ባስ» የሕዝብ ማጓጓዣ ተሽከርካሪ ከፍተኛ የሆነ የመገልበጥ አደጋ አጋጥሞታል። ነገር ግን የቅዱስ ገብርኤል ተአምርና የፈጣሪ ምህረት ታክሎበት፣ በባሱ ውስጥ በነበሩ ተጓዦች ላይ ምንም ዓይነት የአካልም ሆነ የሕይወት አደጋ ሳይደርስ በሰላም መተርፋቸውን ከተደረሰን መረጃ ለማወቅ ተችሏል። በአሁኑ ወቅት ወቅቱ የክረምት ዝናብ በመሆኑ፣ መንገዱ የሚያንሸራተት እና ጠመዝማዛ ከመሆኑም በላይ ወደ ቁልቢ ገብርኤል የሚያመራው የትራፊክ ፍሰት በጣም ከፍተኛ ነው። ስለሆነም ወደ ስፍራው የምታመሩ አሽከርካሪዎች ሁሉ፦ ሙሉ እርጋታን በመላበስ፣ ትኩረታችሁን መንገድ ላይ ብቻ በማድረግ፣ እና ፍጥነትን በመቀነስ በኃላፊነት ስሜት እንድታሽከረክሩ አጥብቀን እናሳስባለን። «ቅዱስ ገብርኤል ወገኖቻችንን ከከፋ አደጋ ሰውሯል፤ ስሙ የተመሰገነ ይሁን! Via የሾፌሮች አንደበት 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ ጉርሻ page 🌴🌴🌴

ጉርሻ
ጉርሻ
Open In TikTok:
Region: AE
Thursday 23 July 2026 15:19:04 GMT
268
28
5
2

Music

Download

Comments

bdejed
Helmona ❤️ :
ተመስገን🙏🙏🙏
2026-07-24 05:55:03
0
sosina864
sosina tilhun👑👑👑 :
ተመስገን🙏🙏
2026-07-23 16:17:45
0
fikert.fikert1
fikert.fikert :
ተመሰገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-23 19:33:09
0
gurshapaje
ጉርሻ :
ታላቅ ተአምር በሂርና መንገድ፦ ወደ ቁልቢ ገብርኤል ሲጓዝ የነበረ ልዩ ባስ ቢገለበጥም ተጓዦች ሙሉ በሙሉ በሰላም ተረፉ! 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌴🌴🌴
2026-07-23 15:20:23
0
gurshapaje
ጉርሻ :
ታላቅ ተአምር በሂርና መንገድ፦ ወደ ቁልቢ ገብርኤል ሲጓዝ የነበረ ልዩ ባስ ቢገለበጥም ተጓዦች ሙሉ በሙሉ በሰላም ተረፉ! 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌴🌴🌴
2026-07-23 15:19:27
0
To see more videos from user @gurshapaje, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About