@samuelay21: የኔ አባት 🤲 እኔን ልጄ ትናንት ከቀኑ 11:30 አካባቢ በጀሞ 3 ገብርኤል አካባቢ የ11 ዓመት ወንድ ልጅ በጎርፍ ተወስዷል። እስካሁን ፍለጋው ቢቀጥልም ማግኘት አልተቻለም። ​መረጃ ያላችሁ ወይም ያያችሁ ሰው በዚሁ ስልክ ቁጥር ደውሉልን: 📞 0910378550 ​እባካችሁን ይህንን መልእክት Share በማድረግ ይተባበሩን! ፈላጊ ቤተሰብ

Sami21(የድንግል ልጅ)
Sami21(የድንግል ልጅ)
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 23 July 2026 16:04:32 GMT
63464
2474
170
897

Music

Download

Comments

emu.tomas
Emu Tomas :
geta yiridachu
2026-07-24 07:58:57
0
selam.asnake4
Selam Asnake :
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አንተን ብሎነው የወጣው እንዳው በታምራትህ መልሰው😢😢😢
2026-07-23 21:35:09
23
fayise.ereso
N.J FIRE 🔥🔥 :
ya rabbii xebiqew
2026-07-24 13:08:30
0
enu.sisay7
Enu Sisay :
geta yohiy bechernet marew
2026-07-24 09:35:24
0
yemisert
Makbel :
እኔን ልጄ እኔ የማረባዋን ይውሰደኝ
2026-07-24 05:24:45
2
user7528691268006
liyew :
ቅዱስ ገብርኤ እባክህ ታምር ስራ
2026-07-24 11:54:52
1
snderela.mereklgn
snderela Mereklgn :
እኔ እደራስ ልጅ አስቤ ተገብግቤ ልሞት ነው እናቱን አስባት እንዴት እንደምትሆን መቅበርም እኮ እረፍት ይሰጣል ውይይይይይይይ
2026-07-23 20:01:33
7
user24756137272705
user24756137272705 :
@Selam Asnake:ቅዱስ ገብርኤል አባቴ አንተን ብሎነው የወጣው እንዳው በታምራትህ መልሰው😢😢😢
2026-07-24 06:50:11
5
selamnibert
ድንግል ሆይ ዋስ ሁኝኝ🇪🇹 :
ኡፉፉፉፉፉ የኔ ትንሽዬ ለወላጆችህ ሲል ገብርኤል ታምሩን ይስራ😭😭😭
2026-07-24 05:09:03
4
umjorg
eataf :
አረ እግዚያብሄር የሚሳነው ነገር የለም ይገኛል ።
2026-07-24 09:11:41
3
user74119286520491
እናቴ ባየሽኝ :
ቅ/ል በታምሩ ይመልሰዉ
2026-07-24 06:54:30
2
tsehay.mengesha
Tsehay Mengesha :
ቅዱሰ ገብሬኤል ይድረሰላችሁ ኡፍፍፍ
2026-07-24 08:51:20
1
user8392506102340
soliyana :
እግዜር ያበርታቹ😭😭
2026-07-24 01:50:20
3
birtukan15
birtukan :
ነብስይማር
2026-07-24 06:36:17
1
wuditu.getnet
wuda :
እግዚያብሔር አንተ ጠብቀህ እሄን ህጻን በሰላም ወደ ቤቱ መልሰው እባክህን
2026-07-24 08:55:51
1
jerusalem.jerusal132
Jerusalem Jerusalem :
😭😭😭😭😭😭😭ኡፉ አምላኬ ላንተ የሚሳንክ የለም ፡፡እባክህን አባ ራራለት
2026-07-23 22:36:23
3
elisa.teka4
Elisa Teka :
አረ ቅድስ ገብርኤል ድረስለት ካንተ ቤት ሰመለስ ነዉ እና ኣታሳፍራቸዉ እባክህን ቅድሰ ገብርኤል ኣባቴ 🥰🥰🥰
2026-07-24 05:46:58
3
abebi1549
abebi :
በምን ቃል ላጽናናሽ እናቱ ወይኔ የኔ ልጅ ፈጣሪ ይጽናናሽ
2026-07-23 21:34:37
1
mesay.tesfaye8
mesay tesfaye :
ፈጣሪ ህይ በሰላም ዬገኜ ??
2026-07-24 02:28:34
1
keni.ashu
Keni AShu :
amleke hoy ufff ufff
2026-07-24 15:27:57
0
user4081793371971
Tigi :
የኔጌታ
2026-07-24 16:26:26
0
hani00428
hani :
መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ታምራትክን በዚህ ህፃን ላይ አሳይ ምንም አይሳንክም ከእሳት የምታወጣ መልአክ
2026-07-24 16:12:07
0
user9209443680787
ሠለሞን፣ከርታታው :
እውይ፣የኔባት፣አይይይይ
2026-07-24 15:28:21
0
yeshambeltegayesh
ያጣመልክየለውም :
ኪዳንምረትጥላትሁንህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-24 15:53:09
0
To see more videos from user @samuelay21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About