@hailachin.awoke: በትናንትናው ዕለት (ከቀኑ 11፡30 አካባቢ) በጀሞ 3 ገብርኤል አካባቢ አንድ የ11 ዓመት ወንድ ልጅ በደረሰው ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ተወስዶብናል። እስካሁን ድረስ አካባቢውን እና የወንዝ ዳርቻዎችን በመፈለግ ላይ ብንሆንም ልጁን ማግኘት አልቻልንም። በጀሞ 3፣ በገብርኤል አካባቢ፣ በወንዝ ዳርቻዎች እና በአቅራቢያው የምትኖሩ ነዋሪዎች እባካችሁን አካባቢውን በጥንቃቄ በመመልከት እና በመፈለግ ተባበሩን። ልጁን ያየ፣ ጥቆማ ያለው ወይም ማንኛውም መረጃ ያለው ሰው እባካችሁ በአስቸኳይ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉልን፦ 09 አሥር 3785 አምሳ

Haile Awoke (ኃይላችን አወቀ)
Haile Awoke (ኃይላችን አወቀ)
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 23 July 2026 16:40:11 GMT
472840
40472
906
43343

Music

Download

Comments

feoadu
feoadu :
fetare yirdachihu
2026-07-24 08:43:41
2
user0a38yaghwc
ሰሜናዊት ♒️🕎 :
የኔ ልጅ ፈጣሪ በተአምራቱ በህይወት ወደእናትህ ጉያ ይመልስህ
2026-07-24 09:45:19
337
girmaayalew343
Girma Ayalew :
እኔን በጣም አንጀት የሚበላነው እግዚቤሔር መላአክ የራማው ልዑል ቅዱሰገብረኤል ይታደግህ
2026-07-23 19:04:35
300
yekal.mohamed.hesa
Yekal mohamed hesan :
fetar yerdachu
2026-07-24 21:52:27
0
user7498830619323
almi :
enen fetare yerda
2026-07-24 16:01:10
0
tertaraw0222
Cave Lal :
Oh, we are praying 🙏 him safe
2026-07-24 18:22:57
0
daye3285
daye :
God help you 💯💯💯
2026-07-24 10:54:18
1
elsaelsa4018
elsaelsa4018 :
ፈጣሪ ጠብቆ ለበተሸቦችህ ያብቃህ
2026-07-24 14:00:06
0
genetro
helen :
የኔ ዉድ ልጂ ፈጣሪ ይድረስልህ ቸር ወሬዉን ያሰማን
2026-07-24 01:39:43
61
user206954253093
user206954253093 :
እግዚአብሔር ልጃችሁን ያስገኝላችሁ🙏
2026-07-23 19:33:00
86
mameabduhusen1
Mame.abdu1@ :
የሰራዊት ጌታ ሆይ በሰላም ለመገናኘት ያብቃህ ደስታህን ያሰማን
2026-07-24 12:31:46
33
yeshimoges.kasaye
Yeshimoges Kasaye :
ፈጣሪ ይታደግህ ልጄ
2026-07-23 19:03:56
36
richbeautybar1
Rich Beauty Bar👩🏻‍⚕️💄💅 :
በአእየሱስ ደም ይሸፈን
2026-07-24 06:24:17
10
user1501484056171
ሚሊ :
እውይይ ፈጣሪ ሆይ በሰላም በጤና ወደ ቤትህ ይመልስህ🙏
2026-07-24 11:19:46
7
abbalaike
Abba Laike :
አይይይይይ ልጄን በጣም አዝናሁ ምን ዘመን ላይ እደደረስን የወለደ ያቀዋል ቤሰቡቹን ልኡል እግዚአብሔር ያበርታቸው
2026-07-23 19:39:35
9
temeche
Temeche Nigus :
ወይ የኔ አባት😭😭😭😭
2026-07-23 20:52:05
7
user6234791053508
selam rodas :
ወይኔ ልጄ አይኔ ይጥፋ ትላንት እንዴት እንዳዘንኩ ወይው እናት
2026-07-24 04:00:23
5
andualxujtr
A-THER :
ፍጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን
2026-07-25 07:24:05
0
hellekyy
hellu18 :
ወይኔ እኔን እናቴ እግዚአብሔር አምላክ ቸር ነገር ያሰማሽ🙏
2026-07-24 06:13:52
7
firdos.fentaw
12,21🌹 :
አይ ጭካኔ እረ ወደየት ሂደን እንጩህ ያማል በጣም እመብርሀን ትጠብቀው አይ 😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-24 05:33:38
5
sonabrhabrothertimti
ማርያመይ ሓው ጥዕምቲ :
ስያምር ፈጣሪ ይጠብቀው ለበጎ ያድርገው
2026-07-25 05:13:48
0
fresh1884
fresh :
እመብርሀን ትርዳችሁ
2026-07-24 20:28:10
0
blessed_1221
blessed :
የኔ ልጅ ፈጣሪ በተአምራቱ በህይወት ወደእናትህ ጉያ ይመልስህ .may God protect you 🙏🙏🙏
2026-07-25 19:31:27
0
hanita.ye
Hanita NEVER :
fetari beselam wedebetk yemlsek
2026-07-25 15:26:18
0
sara.tefasa
sara tefasa :
የኔ ልጅ እግዚአብሔር ይድረስልህ
2026-07-25 07:55:31
0
To see more videos from user @hailachin.awoke, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About